France Asks For Forgiveness After Rwanda Genocide | ፈረንሳይ ለሩዋንዳ የዘር ፍጅት ይቅርታን ጠየቀች

ይህ ቪዲዮ እንግዲህ እውነት ከሆነ በሩዋንዳ ለዘር ማጥፋት ወንጀል ክትባቱ መንስኤ/ምክኒያት ሆኖ ነበር ማለት ነው። በደንብ በተቀነባበረ መልክ ከዚያም የሩዋንዳን እና ብሩንዲ ፕሬዚደንቶች ይጓዙባቸውን የነበረውን አውሮፕላን መትተው (ፈርነሳይና ቤልጂም) በመከስከስ ሁለቱንም ፕሬዚደንቶች ከገደሏቸው በኋል ውዥንብርና ሥርዓተ አልበኝነት በመፍጠር ማግኔታዊ በሆነው ክትባት የተከተበው ዞምቢ ሕዝብ እርስበርስ እንዲጨራረስ ተደርጓል ማለት ነው።