በአፍሪቃ በጣም አደገኛ የሚባለው እሳተ ገሞራ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ | በአቡነ አረጋዊ ዕለት
በኮንጎ ዲሞክራሳዊት ሪፓብሊክ፤ ከጎማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የኒራጎንጎ ተራራ ንቁ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አስገድዷቸዋል።
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed