Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በአፍሪቃ በጣም አደገኛ የሚባለው እሳተ ገሞራ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ | በአቡነ አረጋዊ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

በኮንጎ ዲሞክራሳዊት ሪፓብሊክ፤ ከጎማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የኒራጎንጎ ተራራ ንቁ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አስገድዷቸዋል።

በሌላ በኩል፤ በትናንትናው በአቡነ አረጋዊ ዕለት አስገራሚ ክስተት በአካባቢዬ በሚገኙ ደመናዎቹ ላይ ለመታዘብ በቅቼ ነበር። ቪዲዮውን ነገ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

የሚንተከተከው የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ እና እኅቶቿ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ምን አዘጋጅተውላት ይሆን? ለማንኛውም ይህን የኮንጎ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ከዚህ በፊት ካቀረብኳቸው ከእነዚህ ክስተቶች ጋር እናገናኘው።

❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖

❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢአማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”

👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”

👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”

👉 “አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ ያሳዩኝ እጹብ ድንቅ ነገር”

_____________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: