Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 23rd, 2021

በአፍሪቃ በጣም አደገኛ የሚባለው እሳተ ገሞራ በምስራቅ ኮንጎ ፈነዳ | በአቡነ አረጋዊ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

በኮንጎ ዲሞክራሳዊት ሪፓብሊክ፤ ከጎማ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የኒራጎንጎ ተራራ ንቁ እሳተ ገሞራ ፈንድቶ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎችን አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አስገድዷቸዋል።

በሌላ በኩል፤ በትናንትናው በአቡነ አረጋዊ ዕለት አስገራሚ ክስተት በአካባቢዬ በሚገኙ ደመናዎቹ ላይ ለመታዘብ በቅቼ ነበር። ቪዲዮውን ነገ ለማቅረብ እሞክራለሁ።

የሚንተከተከው የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ እና እኅቶቿ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ምን አዘጋጅተውላት ይሆን? ለማንኛውም ይህን የኮንጎ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ከዚህ በፊት ካቀረብኳቸው ከእነዚህ ክስተቶች ጋር እናገናኘው።

❖❖❖“ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳት ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ”❖❖❖

❖❖❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ ❖❖❖

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።

👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ

ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢአማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።

🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”

👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”

👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”

👉 “አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ ያሳዩኝ እጹብ ድንቅ ነገር”

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ወንድሙን የማይወድ ከእግዚአብሔር አይደለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

🔴 የአቤል ደም ከምድር ወደ እግዚአብሔር እንደ ጮኸ ሁሉ፣ የዘ-ብሔረ አክሱም ልጆች ደም ወደ እግዚአብሔር በመጮኽ ላይ ይገኛል!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

200 Days of #TigrayGenocid | “It’s Better to Be The Victim Than The Perpetrator”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

It takes the genuine gift of faith from God to see ourselves as perpetrators.

Salvation from our state of sin can’t come while we see ourselves as victims. Salvation comes only when we confess ourselves as perpetrators, as sinners against God and man.

How can we get over that hurdle of pride, stubbornness, and self-justification? It takes the genuine gift of faith from God to see ourselves as perpetrators. Oh, we who profess to believe commonly declare that we’re sinners according to the Scriptures and doctrine we’ve been taught. When someone rightly speaks more specifically and personally to us about our spiritual shortfall before God, however, addressing that perpetrator nature in us, we’re offended.

We protest vehemently as victims and proceed to kill the messenger. We loathe accepting we’re at fault. We refuse to see ourselves as sinners, so we lie and, in the process, call God a liar, essentially declaring the sacrifice of Christ unnecessary because we are innocent. We despise the blood He shed for our sakes.

With the recognition of being a perpetrator (by conviction of the Holy Spirit) come shame, remorse, and repentance before God. To acknowledge oneself as a perpetrator is to take the path of salvation. Four of the greatest and truest words any person can ever speak are, “I am a sinner.” Salvation is for perpetrators, not victims. And the Gospel calls for perpetrators to repent.

“ ‘When Jesus heard that, He said to them, “Those who are well have no need of a physician, but those who are sick., But go and learn what this means: ‘I desire mercy and not sacrifice.’ For I did not come to call the righteous, but sinners, to repentance.’” (Matthew 9:12-13).

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሕዛብ አማልክት ሁሉ አጋንንት ናቸውና | ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 23, 2021

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✝✝✝

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]✝✝✝

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

አዎ! እግዚአብሔር አምላክ ነግሮናል እኮ፤ ይህ የእግዚአብሔር ቃል እኮ ዛሬ በአገራችን እንደ ሣር በቅለውና ብቅብቅ እያሉ በትዕቢት፣ በዕብሪትና በስንፍናቸው ለሚጮኹት፣ ባልቴቲቱንና ድሃውን ሳይቀር የዘ-ብሔር አክሱም ልጆችን ለሚያሳድዱት፣ ለሚደፍሩት፣ ለሚያፈናቅሉትና ለሚጨፈጭፉት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች “ኦሮሞ ነን” “አማራ ነን” ለሚሉት ነው።

እስኪ እንታዘበው፤ የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ ዛሬ ከዘብሔር አክሱም ከሆኑት የትግራይ ልጆች ጋር ናቸው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

✝✝✝ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፬፥፬] ✝✝✝

እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥላቸውም፤ የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።”

✝✝✝ውቕሮ ጨርቆስ ተፈልፍሎ የታነፀ ቤተክርስትያን✝✝✝

በ፬/4ኛ መቶ ክ/ዘመን በ አብርሃ ወአፅብሃ ነገስት ታነፀ በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ ከታነፁት ውቅር አብያተ ክርስትያን አንዱ ነው። ልክ ዛሬ ግራኝ አህመድ አሊ በዚህ ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንደደገመው፤ ደብረ ሰላም ቅዱስ ቂርቆስ ዉቕሮ አረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ካቃጠለቻቸው አብያተ ክርስቲያን አንዱ ነው። ዮዲት ጉዲት ቤተክርስቲያኑን ለማውደም ያላደረገችው ጥርት አልነበረም፤ እጂግ በጣም ብዛት ያለው እንጨት በመከመር በእሳት ለማውደም ሞክራ አልሳካ ሲላት ምሶሶዎቹ ለማፍረስ ትልልቅ በረቶች በመጠቀም ለማፍረስ እንደሞከረችና በረቱ እየተሰበረ እንዳስቸገራቸው ታሪኩ ይነግረናል። የበረቶቹ ስባሪም እስከአሁን ድረስ ቅኔ ማህሌት ላይ የሚገኘው ምሶሶ ላይ ተሰክቶ ይገኛል። ይህ በእውነት ለትውልድ ትልቅ ምስክር ነው። በዚህ አልበቃም ንዋየ ቅዱሳቱም አጠገቡ ከሚገኘው ባህር አስገባችው፤ ባህሩም ከዛ ግዜ ጀምሮ ዛሬ ድረስ “ጉድ ባህሪ” እየተባለ ይጠራል። በዚህ ሁሉ ኩፉ ስራዋ እግዚአብሔር ተቆጣ መሞቸዋም መቅበርያውም እዛው አከባቢ ሆነ። ከዉቅሮ ወጣ ብሎ በሚገኘው በ “ዓዲ አካውሕ፡ የተባለ ቦታ ሞተች፤ እዛውም ተቀበረች። የተቀበረችበት ቦታም ላይ ክረምትም ሆነ በጋ ዝናብ አይዘንብም፤ የተለያዬ ታምራትም ይታይበል። ይህንን ምክንያት በማድረግ የመቀሌ ዩንቨርስቲ እዛው ድንኳን ተክሎ አከባቢው አጥሮ ምርምር እያደረገበት ነበር። እዚህ የተለያዩ ከ አክሱም ስልጣኔ በፊት የነበሩ ቅርሶችም ተገኝተዋል። ይህ ቤተክርስትያን ሓምሌ ፲፱/19 እና ጥር፲፭/ 15 በደማቅ ሁኔታ ይነግሳል።

የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን!

✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ፺፩፥፺፭]✝✝✝

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩]

፩ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤

፪ በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት

፫ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ።

፬ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።

፭ አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ትልቅ ነው፥ አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው።

፮ ሰነፍ ሰው አያውቅም። ልብ የሌለውም ይህን አያስተውለውም።

፯ ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።

፰ አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘላለም ልዑል ነህ፤

፱ አቤቱ፥ እነሆ፥ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፥ ዓመፃንም የሚሠሩ ሁሉ ይበተናሉና።

፲ ቀንዴ አንድ ቀንድ እንዳለው ከፍ ከፍ ይላል፤ ሽምግልናዬም በዘይት ይለመልማል።

፲፩ ዓይኔም በጠላቶቼ ላይ አየች፥ ጆሮዬም በእኔ ላይ በቆሙ በክፉዎች ላይ ሰማች።

፲፪ ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።

፲፫ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።

፲፬ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።

፲፭ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።

✝✝✝ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫] ✝✝✝

፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።

፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።

፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?

፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።

፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።

፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።

፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።

፰የ ሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?

፱ ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?

፲ አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?

፲፩ የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።

፲፪-፲፫ ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።

፲፬ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና

፲፭ ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።

፲፮ በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?

፲፯ እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።

፲፰ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።

፲፱ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።

፳ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?

፳፩ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።

፳፪ እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።

፳፫ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: