የርሃብ ሲምፖዚየም ወረርሽኝ፤ የኢትዮ-ኤርትራ የረሀብ እቅድ ለትግራይ = የ ፹/80 አመት በፊት የናዚ የርሃብ እቅድ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2021
እስኪ አስቡት፤ “ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉ ወገኖች ኢትዮጵያዊ የሆነውን ወገናቸውን ያለማቋረጥ በጦርነት፣ በርሃብ እና በሽታ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ሲወስን። ለማሰብ እንኳን ያቅለሸልሻል። ይህ እጅግ በጣም ሰቅጣጭ ክስተት በቅርብ የሚከታተሉትን የዓለም አቀፍ ባለሙያዎችን፣ ተቋማትን እና ግለሰቦችን ሁሉ በጣም አስገርሟል/አሳዝኗል፤ ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ሶማሌዎችንና አረቦችን ሳይቀር። አንዱ አረብ በጽሑፉ፤ “ኢትዮጵያውያን እርስበር ይህን ያህል የሚጠላሉ አይመስለኝም ነበር” በማለት ተገርሟል። “ለካስ ኢትዮጵያውያን ከናዚዎች፣ ከፋሺስቶች እና ከጂሃዲስቶች የከፉ አውሬዎች ናቸው” አሰኝቷል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!
ይህ የግለሰቦች ወይንም የልሂቃኑ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ የሕዝብ ጉዳይ ነው፤ ሕዝቦቹ ኃላፊነቱን ይወስዱ ዘንድ ግድ ነው። ኦሮሞ + አማራ + ቤን አሚር/ኤርትራ ቃኤላውያን የዋቄዮ–አላህ ባሪያዎች በጥይትና በሰይፍ ሊያሸንፉት ያልቻሉትን የትግራይን ሕዝብን አሁን በርሃብ ለመጨረስ ወስነዋል። ኦሮማራዎች ከዘመነ ምኒልክ አንስቶ የትግራይን ሕዝብ በጦርነቶች እና በርሃብ ለመጨረስ ብዙ ሞክረው ነበር፤ ይህ የመጨረሻው ሙከራቸው ነው። እነዚህ አረመኔዎች በምንም ዓይነት የኢትዮጵያዊነት ማንነትና ምንነት የሌላቸው፣ ኢትዮጵያውያን ይባሉ ዘንድ የማይገባቸው በእውነት ከየት እንደመጡ እንኳን የማይታወቁ፣ ናዚዎችን፣ ፋሺስቶችንና ጂሃዲስቶችን የሚያስንቁ አውሬዎች ናቸው። እኛ ላለፉት ሦስት ዓመታት በመላዋ ኢትዮጵያ ለሚፈናቀሉት፣ ለሚታገቱትና ለሚገደሉት ንጹሐን የሚቻለንን ስንጮህና እንባ ስናነባ እነሱ ለካስ የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍና ለማስራብ በስውር ተግተው ሤራ ሲጠነስሱ ቆይተዋል። አሁን ይህን ፋሺስታዊ፣ ናዚያዊ እና ዲያብሎሳዊ እቅድ ለመትግበር ዓለምን እያታለሉና በሜዲያዎቻቸውም የለመዱንት የቅጥፈት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጩ እቅዳቸውን ሊገፉበት ቆርጠው ተነስተዋል። አይሳካላቸውም! እንዳይሳካላቸውም የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን። ሆኖም ለዚህ ዲያብሎሳዊ እቅዳቸው ግን በሕዝቦቻቸው ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባቸዋል፣ አይተውት የማያውቁትን ደዌ፣ ወረርሽኝ እና በሽታ ሁሉ ሳይወዱ በግድ ይተዋወቋቸዋል። ማስጠንቀቂያዎቹን ሁሉ ንቀው ሆነ ሰበባሰበብና ምክንያት እየደረደሩ በእዉነተኛ ንስሐ አልተመለሱምና የሰይፉ ማስጠንቀቂያ በጎንደርና በአስመራ፣ በአዲስ አበባ እና በነቀምት፣ በጂማና በሐረር ላይ እያንዣበበ ይገኛል። ልኡልም ጦሩን እያዘጋጀ፣ ሰይፍን እየሳለ ይገኛል። ይኸውም የአህዛብ ሰይፍ፣ የአንበጣ መንጋ፣ የበሽታ/ኮሮና/ ሰይፍ፣ የጦርነት ሰይፍ፣ የአውሎ ነፍስና የጎርፍ ሰይፍ፣ የበረዶ፣ የእሳተ ገሞራ ሌሎችም!!!። የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ አጥፍተው እነርሱ ብቻቸውን ሊኖሩ? በጭራሽ!
✞✞✞[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩፥፲፱፡፳]✞✞✞
”እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።’
✞✞✞ [ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫፥፬፡፯]✞✞✞
“ፀዳሉም እንደ ብርሃን ነው፤ ጨረር ከእጁ ወጥቶአል፤ ኃይሉም በዚያ ተሰውሮአል። ቸነፈር በፊቱ ይሄዳል፥ የእሳትም ነበልባል ከእግሩ ይወጣል። ቆመ፥ ምድርንም አወካት፤ ተመለከተ፥ አሕዛብንም አናወጠ፤ የዘላለምም ተራሮች ተቀጠቀጡ፥ የዘላለምም ኮረብቶች ቀለጡ፤ መንገዱ ከዘላለም ነው።
የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።“
🔥 “በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል፣ ይህም የአሜሪካን፣ አውሮፓንና አረቢያን ውድቀት ያስከትላል!!!”
👉 Pandemic of Hunger Symposium: The Ethio-Eritrean Hunger Plan For Tigray = The Nazi Hungerplan of 80 Years Ago
👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ
_____________________________________
Leave a Reply