የሶማሊያ እናቶች፤ “ወደ ትግራይ የተላኩት ልጆቻችን የት ገቡ?”| ልጆቹን ለኦሮሞ ሰአራዊት የሰጠው አማራውስ የት ገባ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2021
ከአረቦች በተገኘ ገንዘብ ሰልጥነው የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ ወደ ትግራይ የተላኩት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የሶማሊያ ወታደሮች የእሳት እራት ሆነዋል። ይህ ያስቆጣቸው የሶማሊያ እናቶች ቁጣቸውን ለመግለጽና ጠቅላያቸውንም ተጠያቂ ለማድረግ በዚህ መልክ በመጮኽ ላይ ናቸው።
ኦሮሞው የዋቄዮ-አላህ አርበኛ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ክርስቲያን ትግራይን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የሚከተሉትን የሉሲፈር ጭፍሮች ከጎኑ አሰልፏል፤
🔥ሶማሊያ
🔥ኤሚራቶች
🔥ቤን አሚር/ኤርትራ
🔥ኦሮሞ/ደቡብ ሕዝቦች
🔥የሳተላይት መረጃዎች ከአሜሪካ
🔥አማራ
🔥ሱዳን ወደ አማራ ክልል እንድትገባ ፈቅዷል
🔥ደቡብ ሱዳንን ወታደር እንድትልክ ጠይቋል
🔥ኬኒያን ወታደር እንድትልክ ጠይቋል
🔥ለግብጽ፤ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” ግድቡ ያንቺ ነው” ብሏታል
ይህ ሁሉ እንግዲህ እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን 😈 ለመመስረት ሲባል በዙሪያው የሚገኙትን ሃገራትና ሕዝቦች ያዳክምለት ዘንድ የጦር ቀጠና በተደረገችው ትግራይ ሰራዊቶቻቸው የእሳት እራት እየሆኑ እንዲያልቁለት በማሰብ ነው።
አህዛብ የሁልጊዜ ዓላማቸውን ፍላጎታቸው በመሆኑ ሊያስገርመን አይገባም፤ ክርስቲያን ታሪካዊ ጠላታቸው ናትና ፥ በጣም የሚያሳዝነውና የሚያስገርመው ብሎም ደም የሚያፈላው ግን የአማራው መደመር ነው። ይህን ተንኮል መረዳት ተስኖት ወንድሙን የትግራይን ሕዝብ ያጠፋለት ዘንድ መፈለጉ እና ልጆቹንም ወደ ትግራይ እየላከ የእሳት እራት ለማድረግ መጨከኑ እና ዘር ማንዘሩን በዘንዶው ለማስበላት መወሰኑ ነው። እስካሁን ድረስ አንድም የአማራ እናት ወይም አባት “ልጆቻችን የት ገቡ?” ሲሉ አልሰማንም ፥ እስካሁን ድረስ አንድም የአማራ ልሂቅ፤ “ጦርነቱን አቁሙ!” ሲልም አልሰማንም። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ለመሆኑ ከሦስት ሣምንታት በፊት ሲደረግ የነበረው የአማራው ተቃውሞ ሰልፍ አከተመ እንዴ? የወልቃይት “እርስቱን” ቃሪያ አንዴም ሳይበላ በግራኝ ከተጠረገው ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ሞት ጋር አብሮ ተጋደመ እንዴ? ወይስ የትግራይን ሕዝብ መጨፍጨፊያው ጋዝ አለቀ? 😠😠😠 😢😢😢
በኢትዮጵያ ታሪክ ይህ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም።
ያው ባዕዳውያኑ በግልጽ እየነገሩን ነው፤ “ኢትዮጵያ አብቅቶላታል፣ አብይ አህመድ የብዙ ሺህ ዓመታት ታሪክ ያላትን ኢትዮጵያን ትፈርስ ዘንድ ፈርዶባታል፣ እንደ ኖቤል ሰላም ተሸላሚ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያን እንዳፈረሳት ሰው በታሪክ ይታወሳል።”
አዎ! ሆኖም፤ ሁሉም አንዴም እንኳን ሲያወሱት ያላየሁትና ያልሰማሁት ነገር፤ ግራኝ ይህን የሚያደርገው ኢትዮጵያን አፈራርሶ እስላማዊት ኩሽ ሪፐብሊክን ሲል መሆኑን ነው። ግን እውነት ይህን ማየት ተስኗቸው ወይስ የኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንት ዓለም እና የእስማኤላውያኑ ዓለም ህልም ስለሆነ?
💭 Abiy Ahmed Has Condemned Ethiopia to Dissolution
By choosing unilateralism over negotiation, Abiy may have cemented his legacy not as a Nobel Peace Laureate, but rather as the man who ended a country whose history dates back millennia.
__________________________________________
Leave a Reply