Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 11th, 2021

German TV | Ein Krieg, der Keiner Sein Soll | A War That Shouldn’t Be | መሆን የሌለበት ጦርነት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2021

ARD Tagesschau

👉 “እርሻችንን አወደሙብን” ፥ “እንድንራብ ነው ይህን ያደረጉት!”

👉 ዕድሜያቸው ያልደረሰ ልጃገረዶችን አስገድዶ መድፈር

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ቅድስት ከተማ አኩሱም በጣም የቅርብ ጊዜ እልቂት የተፈጸመባት ስፍራ ናት ፡፡ ከ ፹/80 በላይ መግቢያዎች በሚታዩበት ቤተክርስትያን ፊት አንድ የኮንክሪት ማስቀመጫዎች ተሠርተው ይታያሉ ፣ እያንዳንዳቸው በቁጥር የተያዙ ናቸው፤ ከእያንዳንዳቸው በታች የሞቱ ሰዎች ሬሳዎች ናቸው ፥ አጃቢዎቻችን የሚሉን ይህን ነው፡፡ አንድ ሰው ለጀርመን ቴሌቪዥን/ARD ቡድን ስለ ወንድሙ መጥፋት ይናገራል ፣ ግን በስውር ብቻ ይናገራል ፥ የፈና ፍርሃት በጣም ትልቅ ነው።

👉 They destroyed our plow.” , They do this to let us starve”

👉 Rape of underage girls

Aksum, the holy city of the Ethiopian Orthodox Christians, is the scene of one of the most recent massacres. In front of a church, a concrete surface pours out in which more than 80 inlets can be seen, each numbered, with a few dead under each – that’s what our companions say. A man speaks to the ARD team about the loss of his brother, but only anonymously – the fear of repression is too great.

👉 “Sie haben unseren Pflug zerstört.”, Tun das, um uns verhungern zu lassen”

👉 Vergewaltigungen minderjähriger Mädchen

Aksum, die heilige Stadt der äthiopisch-orthodoxen Christen, ist Schauplatz eines der jüngsten Massaker. Vor einer Kirche ergießt sich eine Betonfläche, in der über 80 Einlässe erkennbar sind, jeder nummeriert, unter jedem einige Tote – so sagen es unsere Begleiter. Ein Mann spricht mit dem ARD-Team über den Verlust seines Bruders, aber nur anonymisiert – zu groß ist die Angst vor Repression.

Der Krieg in Tigray sei vorbei, sagt Äthiopiens Regierung. Auf einer Reise durch die Provinz zeigt sich: Eritreas Armee ist weiter präsent, Vergewaltigungen sind häufig – und auf dem Land breitet sich Hunger aus.

Almaz Gerezgiher liegt in einem Krankenbett des Universitätshospitals von Mekelle. Reden möchte sie nicht. Sie blickt auf den Boden, abwesend. Ihr Vater sagt: Die Truppen aus dem Nachbarland Eritrea, die mit der Zentralregierung verbündet sind, hätten mit Artillerie auf sein Dorf geschossen. Viele seien durch Splitter verwundet wurden, nicht nur seine Tochter. “Ihr ältester Bruder starb. Ich bin dann mit ihr hierhergekommen. Wir haben ihn nicht mal begraben können.”

Es sind Geschichten der Verzweiflung, wie das ARD-Team ihnen an vielen Orten Tigrays begegnet – sie machen das Reisen schwerer als die zahlreichen Armee-Checkpoints an der Strecke. Äthiopische Streitkräfte mit ihrem Verbündeten aus Eritrea kontrollieren vor allem die Hauptverkehrsachsen im Osten und Zentrum Tigrays. In den unwegsamen Gebieten jenseits der Straßen wird aber heftig weiter gekämpft. Dort stehen Kämpfer der “Tigray Defence Forces” (TDF) – der militärische Arm der früheren, abtrünnigen Volksbefreiungsfront von Tigray (TPLF). Eritreische Truppen werden verlegt

“Das Recht ist wiederhergestellt, die Operation ist abgeschlossen”, sagt der Sprecher des äthiopischen Außenministeriums, Dina Mufti. Doch so ganz kann das nicht stimmen: Das Ziel, die in manchen Landesteilen geradezu verhasste alte Garde der TPLF zu fassen, ist längst nicht erreicht. Auf der Asphaltstraße nach Westen haben Panzerketten frische Spuren hinterlassen. Bei Ankunft in der zweitgrößten Stadt des Landes, Adigrat, sieht das ARD-Team eritreische Truppen, die gerade aus dem Kampfgeschehen kommen und verlegt werden.

Angeblich hat Äthiopiens Ministerpräsident Abiy Ahmed den Abzug mit Eritreas Präsident Isayas Afewerki schon im März ausgehandelt. Die internationale Gemeinschaft, allen voran die USA, drängt darauf. Denn nach Menschenrechtsverletzungen von allen Seiten wurden zuletzt vor allem die eritreischen Truppen für Vergewaltigungen, Erschießungen und Plünderungen verantwortlich gemacht. Nun, so scheint es, wird auch Hunger zum Mittel ihrer Kriegsführung. Es gebe nun “Berichte von Bauern, die von einer Konfliktpartei entmutigt werden, während der Regenzeit ihr Feld zu bestellen”, heißt das in der UN-Diplomatensprache.

“Tun das, um uns verhungern zu lassen”

Klarer sagt es Tsehainesh Tsegay: “Sie haben unseren Pflug zerstört.” Die 70-Jährige steht am Straßenrand auf dem Weg nach Aksum. “Sie haben die Leute auf einem Feld versammelt und gesagt: ‘Wenn Ihr pflanzt, dann werdet Ihr schon sehen…'”, berichtet sie. Sie und ihr Mann Tarekegn Gebru fürchten um ihr Leben. Sie werden das Feld nicht bestellen, sie werden nichts ernten, nichts zu essen haben, nichts kaufen können. Schon jetzt müssen sie Futter für ihre Kühe kaufen. Dafür bringen sie ein Tier nach dem anderen zum Markt – das ist bald vorbei. Tarekegn Gebru sagt: “Sie tun das nur, um uns verhungern zu lassen.”

Aksum, die heilige Stadt der äthiopisch-orthodoxen Christen, ist Schauplatz eines der jüngsten Massaker. Vor einer Kirche ergießt sich eine Betonfläche, in der über 80 Einlässe erkennbar sind, jeder nummeriert, unter jedem einige Tote – so sagen es unsere Begleiter. Ein Mann spricht mit dem ARD-Team über den Verlust seines Bruders, aber nur anonymisiert – zu groß ist die Angst vor Repression.

Vergewaltigungen minderjähriger Mädchen

An der Uniklinik von Mekelle spricht Krankenschwester Mulu Mesfin im “One Stop Center” für Opfer sexueller Gewalt über ihre Arbeit der letzten Monate. Etwa 400 Fälle von Vergewaltigungen im Krieg stünden in ihren Akten, die Hälfte davon minderjährige Mädchen. “So viele Fälle, auch komplizierte”, sagt sie. “Gerade die Situation der Kinder ist kritisch. Viele sind nun behindert, können nach der Tat nicht mehr gehen.” Hilfe gebe es im Moment vor allem von den Menschen aus der Stadt, die Medizin sammelten, sagt sie.

Quelle/Source/ምንጭ

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Leave a Comment »

አማራውን ለዋቄዮ-አላህ አሳልፈው ከሰጡት ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2021

🔥 ለሲ.አይ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) ከተጋለጡት “አባቶች” (አባትነት አይገባቸውም!) መካከል ፥ ካሁን በኋላ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩ የሚባሉት ወገን ይገኙበታል።

የሚናገሩትን አያውቁም፣ የሚያደርጉትንም አያውቁም። “የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን ብሎም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነታቸው ጠላቶች እንደሆኑ እንኳን የሚገነዘቡት አይመስለኝም” የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ፤ አሁን ግን ሁሉም ነገር ግልጥልጥ እያለ ስለመጣ፤ እነዚህ ወገኖች አውቀውም ሆነ ሳያውቁት ዲያብሎስን ለማገልገል ወስነዋል፤ ከአህዛብ፣ ከመናፍቃን፣ ከኢ-አማንያን፣ ከግብረ-ሰዶማውያን ጎን ተሰልፈው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እንዲሁም ኦርቶዶክስ ክርስትናን ለመወጋት ፈቃደኞች ሆነዋል። እነ አቡነ ፋኑኤል፣ አቡነ ዮሴፍ ወዘተ ለእኔ አህዛብ እንጂ ክርስቲያኖች በፍጹም አይደሉም።/አራት ነጥብ!

በአንድ በኩል ለእነርሱ በጣም አዝናለሁ፤ በሌላ በኩል ግን እስከ ጌታችን ስቅለት ዕለት ድረስ እንዲመለሱና ንስሐ እንዲገቡ ለሁሉም ጥሪ አድርገናል፤ ግን ፈርዖናዊ ትዕቢታቸው አሸንፏቸዋልና፣ ቃኤላዊው መንፈሳቸው እያቅበዘበዛቸው ዛሬ ሁሉም አንድ በአንድ እንዲህ እየወጡ ጭንብላቸውን ያውልቁ፤ ተኩላዎቹን ወገን ይያቸው፣ እንደ ሙከራ የጊኒ አሳማዎች እያጠና እና እየታዘበ መዳን የሚፈልግ ሁሉ ይማርበታል።

ሸህ አቡ ፋና ይህን በ፪ሺ፲/ 2010 ዓ.ም ያስተላለፉትን መልዕክት በሰማሁ ጊዜ በወቅቱ የማስጠንቀቂያ መልክዕክት ልኬላቸው ነበር። ይህን ቪዲዮ ያው ከሦስት ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መላኬ ነው። እንግዲህ በአደባባይ እየወጡ መታየት እና ድምጻቸውን ማሰማት ወስነዋል፤ ስለዚህ

መንፈሳዊ ዓይኑ ያልተጋረደበት (እግዜብሔር ሁልጊዜ ይጠብቅልንና) ሸህ አቡ ፋናን ወዲያው የተመለከተ ክርስቲያናዊ ትህትና የሌለበት “ፈሪሳውያናዊ ወይንም ማፊያዊ” ገጽታ ነው ያላቸው። “ኦ! ኦ!” ነበር ያሰኘኝ።“በፈርዖን ቤት ያደገ ሙሴ”፤ ዋው!

በአንድ ወቅት የአክስቴ ልጅ ስለ አንድ መንገድ ላይ ስለተፈጠረ ክስተት ሳጫውታት፤ “ለመሆኑ ሰውየው ክርስቲያን ነው ወይስ ሙስሊም?” አለችኝ። እኔም “ዓይኖቹ የሙስሊም ዓይኖች ስለሆኑ ሙስሊም መሆን አለበት።” ስላት ፥ መልሳ፤ “ሙስሊሙን በዓይን መለየት ይቻላልን?” ስትለኝ፤ ቆጣ ብዬ፤ “እንዴ የሙስሊምና የክርስቲያን ዓይን መለየት አትችይም እንዴ፤ እኅት ዓለም? ፥ መንፈስ ቅዱስ ባረፈበትና ባላረፈበት ዓይን መካከል እኮ እጅግ በጣም ትልቅ ልዩነት አለ፤ እንኳን በዓይን በሰውየው ድምጽም፣ በአፉም፣ በጥርሱም(የዋቄዮ-አላህ ልጆች ላይ ይታያል፤ ምሳሌ፤ የጥላሁን ገሠሠ የአቴቴ ድምጽና አፉና ጥርሱ ወዘተ፤ ሙስሊሞች እኮ ወደ ሰማይ አንጋጠው እንኳን ማየት አይችሉም፤ መሀመድ ወደታች ወደምድር ዓይናቸውን ከድነው እንዲጸልዩ ነው በሃዲሳቸው ያዘዛቸው ወዘተ… በይ ቶሎ ብለሽ ቡና መጠጣት አቁሚ!” ማለቴን አስታውሳለሁ።

አዎ! ገጽታችን ብዙ ነገር ነው የሚነግረን። ሸህ አቡ ፋናም ይህን ነው የሚያንጸባርቁት። ላለፉት አስራ አምስት ዓመታት ሃሳቤን ሳልቀይር በተደጋጋሚ የማወሳውና በተለይ በባቢሎን አሜሪካ የሚገኙትን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን፣ ኢትዮጵያውያንና አባቶችን በምችለው አቅም ሳስጠነቅቅ ቆይቼ ነበር።

በሰሜን አሜሪካ በነበርኩበት ወቅት በጣም ካስደነገጡኝ ክስተቶች ዋነኛው፤ ከመንፈሳዊ ሁኔታ አንጻር ሁሉም ነው ጭው፣ ጭር ያለ፣ ባዶ የሆነ ሆኖ ነበር ሲሰማኝ የነበረው። አዎ! በዚህች ምድር ላይ ለብዙ ነገሮችና በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ በመፈጠሩ ረገድ የመልከዓ ምድር አቀማመጥ ከፍተኛ ሚና አላቸው። አሜሪካዎቹ ከመልከዓ ምድር አቀማመጥ አንጻር ጥንታውያን ሕዝቦች እንዳይሰፍሩበት የተደረገው እኮ ያለምክኒያት አልነበረም፤ አሜሪካዎች እና ሩቅ ምስራቆች አቀማመጥ እኮ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በገነት ካኖረበት (ከኢትዮጵያ እስከ እስራኤል) ክልል እና ምድረን ለሁለት ከሚከፍላት ኬንትሮስ/longitude መስመር በጣም እርቀው ነው የሚገኙት።

ከዚህ በተጨማሪ ሰሜን አሜሪካ በተለይ የዋሽንግተን፣ ቪርጂኒያ፣ ሜሪላንድ አካባቢ በሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች/Freemasons የተመሰረቱ ግዛቶች የሚገኙበት አካባቢ ነው። በተለይ በ ዋሽንግተን ዲሲ እያንዳንዱ ሕንጻ፣ እያንዳንዱ ጎዳና እና ፓርክ በሉሲፈራውያኑ ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ (Pentagram) ጨረረ ተነድፈው ነው የተገነቡት/የተሠሩት።

በሌላ በኩል፤ አንድ የሚደንቅ ክስተት፤ ልክ በኢትዮጵያ እንደሚታየው(ሲዳማ)፤ በአሜሪካም ከሁለት ሳምንታት በፊት የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና ከተማዋን ዋሺንግተን ዲሲን (ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ)፶፩/51 ኛ ግዛት ለማድረግ ለማድረግ ቢል አፀደቀ ፣ የሴኔት መሰናክሎች እንደቀጠሉ ቢሆኑም)።

በተለይ በዋሺንግተን እና አካባቢዋ እንዲሁም በሚነሶታ ካሊፎርኒያ አላስካ እና ሌሎች ግዛቶች የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) እጅግ በጣም አመቺዎች ሰለሆኑ ብዙዎች ሰለባ እንደሆኑ እያየናቸው ነው። በተለይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ተጋድሮ ለሚወዱት ነጮች የህሊና ቁጥጥር ፕሮግራሞች በጣም ይፈለጋሉ/ይወደዳሉ። በፈረንጆቹ ሚሌኒየም መግቢያ አካባቢ የጉግል ተቋም አንድ የዓለምን ሃገራትና ሕዝቦቻቸውን ባሕርይ የሚገልጽ የዓለም ካርታ አውጥቶ ነበር። በዚህ ካርታ ለኢትዮጵያ/ ኢትዮጵያውያን የተሰጠው መገለጫ፤ “ተለዋዋጭ ያልሆነ የተረጋጋ ባህሪ” የሚል ነበር። አዎ! ይህ የትክክለኛዎቹና ለህሊና ቁጥጥር ሙከራዎች ያልተጋለጡትን ኢትዮጵያውያንን ይገልጻል።

እስኪ አሁን አሜሪካ ያሉትን፤ በተለይ ዋሺንግተን ዲሲ አካባቢ ያሉትን “አባቶችን”፣ ሜዲያዎችን፣ ዩቲውበሮችን እንመልከት፤ እስኪ እንመልከት ምን ያህል ተለዋዋጭ ባህሪ እንዳላቸው! ዛሬ የሚሉትን ነገ የማይደግሙት፤ አንዴ ከግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ይደመራሉ፤ ሌላ ጊዜ ተቃዋሚው ሆነው ሲለፍፉ ይሰማሉ። ዛሬ የአቡነ ማትያስ ደጋፊዎች ሆነው የሚሰሙት መርኽ-አልባዎቹ የኢትዮ360ቹ እነ ኃብታሙ አያሌው፤ ዘወር ብለው እነ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩን ሲከላከሏቸው ይታያሉ። ዛሬ የአቡነ ማትያስን ቃለ መጠይቅ ለመደገፍ የወሰኑት እነ ዘመድኩን በቀለ፤ ዘወር ብለው አቡነ ማትያስን ካፈኗቸው ከሃዲዎች መካከል ዋንኛው የሆነውን መሰሪውን ጋንኤል ክስረትን ሲሟገቱለት ይሰማሉ። ሉሲፈራውያኑ በዋሺንግተን ሲሲ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤልን “ውጡ እና ተናገሩ እንጂ” ባሉበት ማግስት በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን አስተናገደ።

እንግዲህ ይህ ሁሉ በጥቂት ሰዓታት እና ቀናት ልዩነት ነው እየተካሄደ ያለው። እንግዲህ ይህ ሁሉ የሚያሳያን እነዚህ ወገኖች ለሲ.አይ.ኤ እና ኤን.ኤስ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ፕሮግራሞች የተጋለጡ መሆናቸውን ነው።

በስልሳዎቹ ዓመታት ላይ ሲ.አይ.ኤ ኤም.ኬ.ኡልትራ/“MKULTRA” በተሰኘው ፕሮግራሙ በ ለጥቁር አሜሪካውያን አእምሮን የሚቆጣጠሩ መድኃኒቶችን እየሰጠ በጣም እየወፋፈሩ እንዲመጡና አሁን ለደረሱበት እጅግ በጣም አሳዛኝ መንፈሳዊ ሁኔታ እንዲበቁ አድርጓቸዋል። ይህ ፕሮግራም ዛሬ ካሉት ፕሮግራሞች ጋር ሲነጻጸር የያኔው ፕሮግራም የስድስተኛ ክፍል የቤተ ሙክራ እቃ እቃ ነው። ዛሬ የማይታዩ ጨረሮች ከሁሉም አቅጣጫ ስራዎቻቸውን መስራት ይችላሉ።

🔥 ለማንኛውም በተለይ በዋሺንግተን ዲሲ ከሚገኙት “አባቶች”፣ ሜዲያዎች እና ዩቲውበሮች እንጠንቀቅ።

❖ የትግራይ ወገኖቼ የዋሺንግተን ዲሲ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች የሰጧችሁንና ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ ያረፈበትን ባለ “ሁለት ቀለም ብቻ”(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ ከማውለብለብ ተቆጠቡ፤ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ መለኮታዊ ጉዳይ ነው።

🔥 ሁለት ተቃራኒ ቀለሞች ፣ ሁለትዮሽን ይወክላሉ። Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም።

😈ይህ አምልኮ ደግሞ ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ፣ ከፍሪሜሶናዊነት/ከነጻ ግንበኝነት ፣ ከተባበሩት መንግስታት እና ከቴክኖክራሲ በስተጀርባ ያለ የ “ልሂቃኑ/ምርጦች/ቁንጮዎች” ድብቅ ሃይማኖት/አምልኮ ነው። ዛሬ ድብቅ እንዳለሆነ እያየነው ነው!

❖ የተሟሉ የቀለም ጥንዶች የሆኑት “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” ግን፤ ቅድስት ሥላሴን እና ተዋሕዶን ይወክላሉ(ትክክለኛው የኢትዮጵያ/አክሱም ሰንደቅ ቀይ ከላይ ፣ በመኻል ቢጫ እና አረንጓዲ ከታች፤ ጽዮን ማርያም መኻል ላይ ያለችበት ነው)

👉 ይህን ያነበባችሁ ወገኖቼ ሁሉ ከምስጋና ጋር ለተቀሩት ወገኖቻችን ሁሉ ታሰራጩልን ዘንድ ትልቅ ደስታዬ ነው።

👉”ባጋጣሚ? | ቡሩንዲ የዓለም ጤና ድርጅት ሠራተኞችን ባባረረች ማግስት ፕሬዚደንቷ ሞቱ (ተገደሉ)”

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: