ኑ ትግራዋይን ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የኢትዮጵያ/እስራኤል ስም አይታሰብ አሉ

ይህን ያሉት እነማን ናቸው? አዎ! ኦሮሞዎች እና አማራዎች! አዎ! እንደ ሕዝብ፤ ምንም መለሳለስና ወለም ዘለም ማለት አያስፈልግም። ከሁሉም አቅጣጫ እያየነው ነው። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ “የትግራይ ሕዝብ ምን ቢያደርጋችሁ ነው ከምድረ ገጽ ልታጠፉት የፈለጋችሁት?” ሲሉን ፻/100% ትክክል ናቸው። ዓለም ያወቀው፣ ማመን እሰከሚሳነው ድረስ የደነገጠበትና የተረበሸበት ጉዳይ ነው።