Tigray Father Flees Ethiopia With Babies Around His Neck | This Shouldn’t Be Happening in Our World
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2021
የትግራይ አባት ጨቅላ ሕፃናቱን በአንገቱ አዝሎ በስደት ወደ ሱዳን ገባ | ይህ በዓለማችን መከሰት የለበትም
እንዲህ ያለ አረመኔነት በዘመነ ኮሮና? አይይይ ኦሮማራዎች! አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና መንጋቸው የትግራይን ሕዝብ የጨረሱና እግዚአብሔር ያልፈቀደላቸውን “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ” የሚሏትን የህልም ሃገር በመመስረት ሰማዕታት ሆነው የጠቀሟት መስሏቸው የራሳቸውን ዕድል በተዋሕዶ ትግራዋያን ደምና አጥንት እያጨቀዩ ይገኛሉ፡፡ ይህ በግፍ፣ በወንጀልና በከባድ ኃጢኣት የበከተ ስብዕናቸው የሚያስከትልባቸውን የነፍስና የሥጋ ሞት አልተረዱትም። ይህን በጭራሽ አንረሳውም፤ ለሰባት ትውልድ የሚቀመጥ ዕዳ አምርተዋልና።
____________________________________
Leave a Reply