Displaced Tigrayans in Ethiopia Camp | በገዛ እገራቸው ስደተኞች አደረጋችኋቸው? አይ ኦሮሞ! አይ አማራ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2021
የተፈናቀሉ ትግራዋያን እናቶች + አባቶች + እኅቶች + ወንድሞች በሽሬ ካምፕ ውስጥ።
እንዲህ ያለ አረመኔነት በዘመነ ኮሮና? አይይይ ኦሮማራዎች! አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ዳውድ ኢብሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና መንጋቸው የትግራይን ሕዝብ የጨረሱና እግዚአብሔር ያልፈቀደላቸውን “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ” የሚሏትን የህልም ሃገር በመመስረት ሰማዕታት ሆነው የጠቀሟት መስሏቸው የራሳቸውን ዕድል በተዋሕዶ ትግራዋያን ደምና አጥንት እያጨቀዩ ይገኛሉ፡፡ ይህ በግፍ፣ በወንጀልና በከባድ ኃጢኣት የበከተ ስብዕናቸው የሚያስከትልባቸውን የነፍስና የሥጋ ሞት አልተረዱትም። ይህን በጭራሽ አንረሳውም፤ ለሰባት ትውልድ የሚቀመጥ ዕዳ አምርተዋልና።
_____________________________________
Leave a Reply