እስከ ስቅለት ትግራይን ለቃችሁ እንድትወጡ አስጠንቅቀን ነበር | አበረ አዳሙ በግራኝ ተለጎሙ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
በትግራይ ሕዝብ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ከእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጎን ሆነው ከነደፉት ግለሰቦች መካከል አንዱ አቶ አበረ አዳሙ ናቸው። ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ገዳዩ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ነው። ለማዘናጋት ልክ ከጂኒ ጃዋር ጋር እንደሠራው እና እየሠራው ስላለው ድራማ፤ ከኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳም ጋር ተናብቦ በትናንትናው ዕለት “ቤቱ እንዲከበብ” አደረገ። ከመስቀል አደባባይ የቦንብ ፍንዳታ እስከ አክሱም ጽዮን ፤ ከኢንጂነር ስመኘው ግድያ እስከ ጄነራል ሰዓረ ሁሉንም የገደላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው።
“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ
ግራኝ እስካልተደፋ ድረስና በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሠራ ያለው ሰይጣናዊ ግፍ እስካልቆመ ድረስ ገና ብዙ ደም በየቦታው ይፈስሳል፤ ይቀጥላል!
👉 “ወቅታዊ ጥሪ ለአማራ | እስከ ጌታችን ስቅለት ድረስ ሚሊሻዎቻችሁን ሁሉ ከትግራይ አስወጡ!”
___________________________________
Leave a Reply