Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for May 4th, 2021

እስከ ስቅለት ትግራይን ለቃችሁ እንድትወጡ አስጠንቅቀን ነበር | አበረ አዳሙ በግራኝ ተለጎሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

በትግራይ ሕዝብ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ከእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጎን ሆነው ከነደፉት ግለሰቦች መካከል አንዱ አቶ አበረ አዳሙ ናቸው። ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ገዳዩ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ነው። ለማዘናጋት ልክ ከጂኒ ጃዋር ጋር እንደሠራው እና እየሠራው ስላለው ድራማ፤ ከኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳም ጋር ተናብቦ በትናንትናው ዕለት “ቤቱ እንዲከበብ” አደረገ። ከመስቀል አደባባይ የቦንብ ፍንዳታ እስከ አክሱም ጽዮን ፤ ከኢንጂነር ስመኘው ግድያ እስከ ጄነራል ሰዓረ ሁሉንም የገደላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው።

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸውግራኝ አብዮት አህመድ አሊ

ግራኝ እስካልተደፋ ድረስና በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሠራ ያለው ሰይጣናዊ ግፍ እስካልቆመ ድረስ ገና ብዙ ደም በየቦታው ይፈስሳል፤ ይቀጥላል!

👉 “ወቅታዊ ጥሪ ለአማራ | እስከ ጌታችን ስቅለት ድረስ ሚሊሻዎቻችሁን ሁሉ ከትግራይ አስወጡ!”

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኦሮሞ እና አማራ ወታደሮች የተገደሉት ፶፪/52 የአክሱም ማኅበረ ደጎ ሰማዕታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2021

የካቲት ፪ሺ፲፫ ዓ.

✞✞✞ የአክሱም ማኅበረ ደጎ ገደል ጫፍ እልቂት ሰማዕታት ስም ✞✞✞

January 2021

✞✞✞ MAHBERE DEGO MASSACRE MARTYRS ✞✞✞

. ስም ማህበረ ዴጎ ሰማዕታትዕድሜ
ምህረቱ ኣብርሃ ኣበራ፶፮/56
ገብረ እግዚአብሔር ኣብርሃ ኣበራ፶፫/53
ክብሮም ተኹሉ ገ/ጻድቓን/30
ፍጹም ተኹሉ ገ/ጻድቓን፲፰/18
መንገሻ መውጫ ገ/ኪዳን፳፭/25
ሓድጉ መውጫ ገ/ኪዳን፳፪/22
መብራህቱ ገ/መድሂን ከበደው፳፮/26
ኪሮስ ገ/መድሂን ከበደው፲፱/19
ተኽላይ ገ/መድሂን ገብሩ፴፪/32
ሃይለ ገ/መድሂን ገብሩ፴፰/38
፲፩በሪሁ ሓጎስ ኣስፍሃ፴፬/34
፲፪ጸጋይ ተስፋይ ወ/ገብሪኤል፳፭/25
፲፫ጉዕሽ ገ/ማርያም ገብሩ፳፮/26
፲፬ሞጎስ ጻሃየ ገብሩ/20
፲፭/ሃንስ ኪዳነማርያም ተኹሉ፵፪/42
፲፮ገብረመድህን ብርሃነ ስቋር፳፩/21
፲፯የማነ ተስፋሁነይ፳፮/26
፲፰መለስ ኣለም ዋሲሁን፳፮/26
፲፱ሙቁር መኰነን/30
የማነ ኣለማዮ ሃይሉ/20
፳፩ሓለፎም ወልደጊዎርግስ ዝወሎ፲፮/16
፳፪ክብሮም ገብረመድህን/30
፳፫ሓዱሽ መኰነን፳፬/24
፳፬ዘኣማኑኤል መኰነን፵፮/46
፳፭ገብረዮሃንስ ገብረማርያም/40
፳፮ገብረመስቀል ኣለማዮህ ጽገ/40
፳፯ሰሎሞን ኣሰፋ ገብሩ፵፯/47
፳፰ይኩኖም ገብረማርያም ስብሓት፳፪/22
፳፱ነጋሲ ብርሃነ ገብረማርያም፳፪/22
በሪሁ ገብረዮሃንስ ገብረመድህን፳፮/26
፴፩ገብረመድህን ገብረጻድቃን፴፭/35
፴፪ያይንሸት ገብረዋህድ ደሱ፳፯/27
፴፫ክብሮም ምዓሾ/30
፴፬መለስ ገብረኪዳን ገብሩ፳፰/28
፴፭ምሓሪ መረሳ፳፭/25
፴፮ጉዑሽ ካሕሳይ በርሀ፴፭/35
፴፯መብራህቱ ፍስሃ በርሀ፴፪/32
፴፰ገብረሚካኤል ኣማረ፴፭/35
፴፱ገብረእዝጊ መስፍን/60
ተወልደ በየነ/30
፵፩ሃይለ ትኩዎት፵፭/45
፵፪ሃይለ መኰነን/40
፵፫ማሙ መኰነን፳፭/25
፵፬ኣሰፋ ረዳ/60
፵፭ወልደሚካኤል ኪዳነማርያም፷፭/65
፵፮ገብሪኤል ኣማረ ገብረማርያም፴፪/32
፵፯ክብሮም ገብረኪዳን ጽገ/30
፵፰ምዑዝ መብራህቱ ኣብርሃ፳፬/24
፵፱ሓጐስ ታረቀ ኣበራ፴፰/38
ዲያቆን ኤፍሬም ምዓሾ ኣበራ፴፭/35
፶፩ገብረዋህድ ገብረጻድቃን ወልደዮውሃንስ፴፫/33
፶፪ገብረጅወግስ መኰነን ተስፋይ/30

#TigrayGenocide | The Mahbere Dego Clifftop Massacre in Ethiopia | የማኅበረ ደጎ ገደል ጫፍ እልቂት

🔥 Who’s Committed This Massacre in Ethiopia?

The BBC has obtained a series of disturbing videos, which later circulated on social media.

They appear to show the massacre of unarmed civilians in Ethiopia’s northern Tigray region, by people wearing Ethiopian army uniforms.

A BBC Africa Eye team has investigated where this took place and what the shocking videos tell us.

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: