ሰሙነ ሕማማት ሰኑይ | መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2021
✞✞✞ የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ✞✞✞
† ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅዳስ የተፈጸመበት ሰኞ::
† ማግሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን::
† ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን::
† ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ::
† ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ::
† ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ።
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on April 26, 2021 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: Addis Abeba, ሰሙነ ሕማማት, ሰኞ, በለስ, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, Ethiopia, Giyorgis, Holy Week, Jesus Christ, OrthodoxFaith, Passion Week, St.George, Tewahedo. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply