Genocide on Ancient Nations | Armenians + Jews + Christian Ethiopians of Tigray
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2021
❖ #ArmenianGenocide – #TigrayGenocide / #የአርሜኒያጭፍጨፋ – #የትግራይጭፍጨፋ ❖
Up to 1.5 million Armenians were wiped out by the Ottoman Empire beginning on April 24, 1915, a reality Turkey continues to deny, and Turkey would like to see in Tigray, Ethiopia by giving evil Abiy Ahmed Ali its drones. Ethiopian Christian never forget Turkey helped another Ahmed (Ahmed ‘Gragn’ Ahmad ibn Ibrihim al-Ghazi) 500 years ago to wage a similar satanic Jihad against Christian Ethiopia.
106 years on, Armenians and experts alike remember the brutal atrocities and forced exodus from what is now Turkey, which left up to 1.5 million Armenians dead.
April 24 marks the start, in 1915, of the Armenian Genocide. “Every Armenian is affected by the repeated massacres that occurred in the Ottoman Empire as family members perished,” said Joseph Kechichian, senior fellow at the King Faisal Center for Research and Islamic Studies in Riyadh.
“My own paternal grandmother was among the victims. Imagine how growing up without a grandmother — and in my orphaned father’s case, a mother — affects you,” he added.
“We never kissed her hand, not even once. She was always missed, and we spoke about her all the time. My late father had teary eyes each and every time he thought of his mother.”
Every Armenian family has similar stories, said Kechichian. “We pray for the souls of those lost, and we beseech the Almighty to grant them eternal rest,” he added.
“We also ask the Lord to forgive those who committed the atrocities and enlighten their successors so they too can find peace,” he said. “Denial is ugly and unbecoming, and it hurts survivors and their offspring, no matter the elapsed time.”
Donald Miller, professor of religion and sociology at the University of Southern California, said: “The ongoing denial of the genocide by the government of Turkey pours salt into the wound of the moral conscience of Armenians all over the world. On April 24, the genocide will be commemorated all over the world.”
On that day, the Ottoman government arrested and executed several hundred Armenian intellectuals.
Ordinary Armenians were then turned away from their homes and sent on death marches through the Mesopotamian desert without food or water.
The day will be commemorated around the world today as a growing number of countries recognize the atrocity.
ሰላም ለኪ እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ እንደ ቃል ኪዳንሽ ምስጋናሽ የሚነገርበትን ቤተ ክርስቲያን በስምሽ ያሳነፀውን መታሰቢያሽን ያደረገውን በስምሽ የጸለየውን ከበረከትሽ ታሳትፊውና ይቅር ባይ ከሚሆን ልጅሽ ይቅርታን ታሰጪው ዘንድ ሰላም እያልኩ ከፊትሽ ወድቄ ኪዳንሽ እማፀንሻለሁ።
እመቤቴ ማርያም ሆይ፤ በክፉ ሰዎች እጅ ከመውደቅ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂኝ በልዩ ጠላት በዲያብሎስ ወይም በስይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥ በእግረ አጋንንት ከመረገጥና ከመቀጥቀጥ አድኚኝ ለዘላለሙ አሜን።
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 የወራሪዎቹ የዋቄዮ–አላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን፣ ተዋሕዶንና አክሱም ጽዮንን የማጥፋት ሤራ፤ #የትግራይጭፍጨፋ
☆ ጥቅምት ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም / ኡራኤል – November 1 – 2 , 2020
የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ አል–ቡርሃን አዲስ አበባ ገባ ፤ በግራኞች አብዮት አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ታጅቦ የጋሎችን ካባ፣ ጦርና ጋሻ ተሸለመ ፤ “አላህ ዋክባር! ሕዳሴ ግድብ ኬኛ!” አሉ።
👉 “እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል“
☆ ጥቅምት ፳፫/፪ሺ፲፫ ዓ.ም / ጊዮርጊስ– November 3 = 4, 2020
❖ ታላቁ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽዮንን ልጆች ትግራዋይን ወደ ሰሜን እዝ መራቸው
የአርሜኒያ ጭፍጨፋ በፈረንጆቹ በሚያዝያ24/ ፳፬ ጀመረ፤ የትግራይ ጭፍጨፋ በ ጥክቅምት ፳፬ (ተክለ ሐይማኖት) ጀመረ። በዚሁ ዕለት የአሜሪካው የፕሬዚደንት ምርጭ ተካሄደ፣ ዛሬ ጆ ባይድን የአርሜኒያን ጭፍጨፋ “ጭፍጨፋ/ጄነሳይድ ነው” ብለው በይፋ ለማወጅ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።
106 years after the #ArmenianGenocide – on the 1st or 2nd Christian nation in the world – the same thing is happening in the exact similar cruel manner to #Tigray, #Ethiopia – #Tigraygenocide on the other 1st or 2nd core nation of Ethiopia. By coincidence? I don’t think so: on November 4th,2020 (OCT 24, 2013( Ethiopian Calendar), the unelected evil Prime Minister of Ethiopia (Oromia) Abiy Ahmed declared a genocidal war on Tigray,
አሁን ከቱርክ ድሮኖች ገዝቶ ከደብረ ዳሞ እስከ ጣና ሐይቅ ጊሼን ማርያም የሚገኙትን ዓብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን፣ ከተሞችንና መንደሮቹን ሁሉ ለመደብደብ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል። ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ይህን ጠቁመን ነበር።
👉 “France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው”
👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦
👉 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው“
ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።
ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ–ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!
ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።
ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።
❖ አባ ዘ–ወንጌል ይህን ነግረውናል፦
“በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”
☆ ዒላማዎች፦
👉 አክሱም
👉 ላሊበላ
👉 ጎንደር
👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
👉 ዋልድባ
👉 ደብረ ዳሞ
👉 አስመራ
👉 መቀሌ
👉 ግሸን ማርያም
👉 ሕዳሴ ግድብ
👉“የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”
“ቀይ ሽብር” በተሰኘው ለዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የደም ግብር መስጫው “አብዮታዊ” ዘመን ገዳዩ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ልክ ይህን የቤን አሚሮች ጎራዴ ሲመዝ “አብዮት አህመድ አሊ የተባለው የግራኝ ዝርያ ያለበት አውሬ በአቴቴ መንፈስ በበሻሻ ተፈጠረ።
____________________________________
Leave a Reply