Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 24th, 2021

ሆሣዕና በአርያም | ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ ተገለጠ | Hosanna in The Highest!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2021

ሰውን ከወደቀበት የበደል ጉድጓድ ያወጣው ዘንድ እግዚአብሔር ክንዱን ወደ ዓለም ላከ፡፡ ሰው ሆኖ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በጉድጓድ ተጥሎ የነበረን በዚያም በሥጋ በነፍስ፤ በውስጥ በአፍአ ቆስሎ የነበረ አዳምን በትህትና ሁለተኛ አዳም ሆኖ በሥጋ የቆሰለውን በለበሰው ሥጋ ቆስሎ;በነፍስ የታመመውን በትምህርት አዳነ፡፡ ከእርሱ አስቀድሞ ሰውን ከሞት ወደ ሕይወት፤ ከባርነት ወደ ነፃነት የሚያመጣ ባለመኖሩ እርሱ ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የሚያኖር እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ለሰው መድኃኒት ሆነ፡፡ በሞቱም መድኃኒትነትን አሣየ፡፡ በነቢይ መድኃኒተ ፈነወ እግዚአብሔር ለሕዝቡ፤ እግዚአብሔር ለሕዝቡ መድኃኒትን ሰደደ፡፡ (መዝ.፻፲፡፱) ተብሎ የተነገረው ተፈጸመ፡፡

ክርስቶስ ባለ መድኃኒት ሆኖ በኃጢአት ለታመሙ ደቂቀ አዳም ሁሉ ሕይወትን ይሰጥ ዘንድ ወደዚህኛው ዓለም መጣ፡፡ በምድራዊ ሥርዓት እንደምናየው መድኃኒትና ባለ መድኃኒት እንደሚለያዩ አይደለም፡፡ ሁለቱንም እርሱ በመምጣቱ (ሰው በመሆኑ) ፈጸመ እንጂ፡፡ መድኃኒት አድርጎ ሥጋውን ደሙን የሰጠ እርሱ ነው፡፡ በካህናት አድሮ ሰው በንስሐ ሲመለስ መድኃኒት ወደሆነው ወደ ራሱ የሚመራ እርሱ ነው፡፡

ክርስቶስ መድኃኒት መሆኑ በሕማሙ እና በሞቱ ነው፡፡ በእመቤታችን ማኅፀን የተጀመረው የእርሱ መድኃኒትነት እና ፍቅሩ ፍፃሜውን ያገኘው በሕማሙ እና በሞቱ ነው፡፡ መሐሪ ንጉሥ እርሱ መሆኑን ይገልጥ ዘንድ በፈቃዱ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፡፡ ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም ከመግባቱ አስቀድሞ ከኢየሩሳሌም ፲፮ ያህል ምዕራፍ በምትርቀው በቤተፋጌ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ነበር፡፡

ከደቀ መዛሙርቱም ሁለቱን (ማለትም ጴጥሮስን እና ዮሐንስን) በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ ወዲያውም ወደ እርሷ ገብታችሁ ከሰው ማንም ገና ያልተቀመጠበትን ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ ፈትታችሁ አምጡልኝ፡፡ (ማር ፲፩፡፪) በማለት አዘዛቸው፡፡ ዳግመኛም ሰው ወዳልገባባት የተዘጋች የምሥራቅ ደጅ ወደ ምትባል ወደ ድንግል መጥቶ ዘጠኝ ወር ማኅፀኗን ከተማ አድርጎ እንደኖረ፤ ማኅየዊት ከምትሆን ሕማሙ በኋላም ሰው ባልተቀበረበት መቃብር እንደተቀበረ፤ አሁንም ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም ለመግባት ማንም ሰው ያልተቀመጠባቸውን በሌላ መንደር የሚገኙ አህያንና ውርንጫን እንዲያመጡ ደቀመዛሙርቱን አዘዘ፡፡

የፍጥረት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በልደቱ እስትንፋሷን የገበረችለትን አህያ አሁን ደግሞ በፈቃዱ ስለ ሰው ሁሉ ሊሞት ሲል ንጉሥነቱን ሊያስመሰክርባት ወደደ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ካለው ፲፮ ምዕራፍ አሥራ አራቱን በአህያ ላይ ሳይቀመጥ በእግሩ ሄደ፡፡ ከዚያም ሁለቱን ምዕራፍ በአህያ ላይ በመቀመጥ ከተጓዘ በኋላ የኢየሩሳሌምን መቅደስ ሦስት ጊዜ በውርጫዋ ላይ በመሆን ዞረ፡፡ በዚህም ለሰው ሁሉ ያለው ቸርነቱ፣ ሕግ የተሰጣቸው አይሁድ እና ሕግ ያልተሰጣቸው አሕዛብ ላይ እኩል ቀንበርን መጫን እንዳይገባ አጠየቀ፡፡

ወደ ኢየሩሳሌምም ሲሄድ ብዙ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፣ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቆረጡ ያነጥፉ ነበር፡፡ (ማር. ፲፩፡፰)፡፡ ከዚያም ሰዎች ሆሣዕና በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው (ማር. ፲፩፡፱) በማለት አመሰገኑ፡፡ ይህም ዛሬ ለቤተ ክርስቲያን እኛ ክርስቲያኖች ቡሩክ ስሙ ለእግዚብሔር ወቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ የእግዚአብሔር ስሙ ምስጉን ነው፡፡ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ እርሱ ክርስቶስም ምስጉን ነው በማለት የአብ እና የወልድን መስተካከልን ገልጸን ጌታን እናመሰግናለን፡፡ ጌታን የሚከተሉት ሰዎች ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር (ማር.11፲፩፡፲) ይኸውም በልዕልና፣ በሰማይ ያለ መድኃኒት፣ ከሰማይ የመጣ መድኃኒት ማለት ነው፡፡

የእግዚአብሔር ፍቅር እና መሓሪ መሆን በክርስቶስ ሕማም እና ሞት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተገልጧል፡፡ ክርስቶስ የተቀበለው ሕማም እና ሞት የእርሱን አምላክነት እና ንጉሥነት አልሸሸገውም፡፡ እንደውም ዙፋኑን መስቀል በማድረግ ንጉሥነቱን በመድኃኒትነቱ ገልጿል እንጂ፡፡ በነቢይ እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፣ እግዚአብሔር ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፤ በምድር መካከልም መድኃኒትን አደረገ መዝ. ፸፫፤፲፪ ተብሎ የተነገረው እግዚአሔብር ድኅነትን በፈጸመበት ማዕከለ ምድር ሲሰቀል በመድኀኒትነቱ ንጉሥነቱን መግለጡን ያመለክታል፡፡ ዳግመኛም አንሰ ተሰየምኩ ንጉሠ በላዕሌሆሙ በጽዮን በደብረ መቅደሱ፤ እኔ ንጉሥ ሆኜ ተሸምኩ በተቀደሰው ተራራ ላይ (መዝ.፪፡፮) ተብሎ የተነገረው ኦርቶዶክሳውያን አበው እነርሱ (አይሁድ) ሰቅለነው ገድለነው ኋላ ፈርሶ በስብሶ ይቀራል ይሉኛል እንጂ እኔ ደብረ መቅደስ በምትባል በመስቀል ላይ ነግሻለሁ በማለት ይተረጉሙታል፡፡

ጌታ ንግሥናው ክብሩ የተገለጠበት ሆነ እንጂ መታመሙ እና መሞቱ ውርደት ክብሩንም የሚሸሽግ አይደለም፡፡ ሊቁ ዮሐንስ አፈወርቅ ይትባረክ እግዚአብሔር ዘሰመየ ሕማማት ወልዱ ክብረ ወስብሐት፣ የልጁን ሕማማት ክብርና ምስጋና አድርጎ የሰየመ እግዚአብሔር ይመስገን አለ፡፡ እኛን ያከበረበት በመሆኑ ሕማሙ ክብር እንደተባለ እናስተውል፡፡ በመስቀል ላይ ሆኖም በቀኝ የተሠቀለው ወንበዴ አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ (ሉቃ ፳፬ )በማለት ንጉሥነቱ መስክሮለታል፡፡ ለዚህ ነው ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም በምስጋና መግባቱ መድኃኒትነቱን እና ንጉሥነቱን ያሳያል ያልነው፡፡ ዳግመኛም ሁሉን የያዘ ጌታ በአህያ ላይ መቀመጡ ትህትናው ያስረዳል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ዲባ ዕዋለ አድግ ነበረ፡፡ በማለት ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ እንደተገለጠ ተናገረ፡፡

ጌታ ከመድኃኒትነቱ የተነሣ ድንቅ የሆኑ እና ተአምራትን ለሰዎች አሳየ (ገለጠ)፡፡ እም ሆሳዕናሁ አርአያ ተአምረ ወመንክረ (ቅዳ. ጎርጎ.ዘኑሲስ) እንዲል፡፡ ይኸውም በአህያ ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ አእምሮ ጠባይዕ ያልቀናላቸው ሕፃናት ዕውቀት ተገልጾላቸው ሆሳዕና በአርያም እያሉ ጌታ በማመስገናቸው ነው፡፡ ዳግመኛም በከሃሊነቱ መናገር ለማይችሉ ዕውቀት ለሌላቸው ድንጋዮች ዕውቀት ተሰጥቷቸው መናገር ችለው ጌታን አመስግነዋል፡፡ እርሱ የባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰውነቱም ቀድሞ በበደል ምክንያት ለሰው ከመገዛት ውጪ የሆኑ ፍጥረታት ዳግመኛ በሥጋዌ ለሰው እንደተገዙ ከዚህ ሁሉ ማስተዋል ይገባል፡፡

ጌታ ከመድኃኒትነቱ የተነሣ ልጅነት እና ተአምራት ማድረግን ገለጸ፡፡ እም ሆሳዕናሁ አርአያ ጸጋ ወኅይለ እንዲል (ቅዳሴ ጎርጎ. ዘኑሲስ)፡፡ የእርሱ ማዳን ከሰው ተወስዶበት የነበረ የጸጋ ልጅነት እንዲመለስለት አድርጋ በልጅነት ላይ ገቢረ ተአምራት (ተአምራትን ማድረግ) ገልጿል፡፡ ይኸውም እርሱ በረድኤት አድሮባቸው ድንቅ ተአምራትን ለሚያደርጉ ቅዱሳን መሠረት ነው፡፡ በተጨማሪም ልጅነትን ካገኙ በኋላ በበደል ሲገኙ ለንስሓ የሚሆን እንባን ሠጠ፡፡ እምሆሳዕናሁ ወሀበ ፈልፈለ አንብዕ ለኅጥአን እንዲል (ቅዳሴ ጎርጎ. ዘኑሲስ) ይኸውም የበደሉትን ያከብራቸው ዘንድ፣ ኀጥአንን ከኃጢአታቸው ያነጻቸው ዘንድ እንዲሁም የሳቱትን በንስሐ ይመልሳቸው ዘንድ ነው፡፡

ዳግመኛም ጌታ መድኀኒት ከመሆኑ የተነሣ ለዕውራን ዳግመኛ ብርሃንን ሰጠ፡፡ ይኸውም ለጊዜው በተፈጥሮ ዐይን ተሰጥቷቸው የታወሩትን ፈውሶ በሥጋ ብርሃን መስጠቱ ሲሆን፤ ፍጻሜው ግን በነፍስ ዕውቀትን ከማጣት የተነሣ ዕውራን የነበሩትን ትምህርትን; ዕውቀትን ገለጸላቸው፡፡ ይኸውም የእርሱ ገንዘቡ ስለሚሆን አንድነት ሦስትነት፣ አምላክነቱን መድኃኒት መሆኑን ገለጠላቸው ማለት ነው፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

❖❖❖Hosanna in The Highest!❖❖❖

Palm Sunday, also called the Triumphal Entry, is one of the Great Feasts of the Orthodox Church, celebrated on the Sunday before Pascha. On this day the Church celebrates the entry of Jesus into Jerusalem in the days before the Jewish Passover. A mere few days before His crucifixion, Jesus Christ was received by adoring throngs at his entry into Jerusalem on the back of a young donkey. The believers meet him, and spread out before him his clothes and olive branches. When He and His students approached the city Jerusalem, He ordered them to go to the near-by village, and bring him the donkey and his little who were tied-up in the beginning of the village. If they were asked, they should say that this was God’s will. When the people knew that the donkey was for Jesus, they did not prevent his students. They gave Him the donkey, and He solemnly entered Jerusalem. The news of the resurrection of Lazarus already got ahead and thousands of people went to Bethany to meet him.

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በአርሜኒያ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ላይ የተጠቀመቻቸውን ድሮኖች ሊገዛ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2021

#ArmenianGenocide – #TigrayGenocide / #የአርሜኒያጭፍጨፋ – #የትግራይጭፍጨፋ ❖

በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል

❖ ❖ ❖መጀመሪያ ክርስቲያን አረሜኒያ ቀጥሎ ክርስቲያን ኢትዮጵያ❖ ❖ ❖

የእኅት አገር ኦርቶዶክስ አርሜኒያ አብያተ ክርስቲያናት (ቅድስት ማርያም + መድኃኔ ዓለም) በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች ነበር ባለፈው ጥቅመት ወር ላይ የተደበደቡት (በክርስቲያን ትግራይ ላይ ጂሃድ ከመታወጁ ልክ ከወር በፊት)

አሁን የጂሃድ ድሮኖች ጭፍጨፋውን ከኤሚራቶች የተረከበችው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወይ ከኤርትራ ወይ ከሱዳን ሆና የትግራይን ክርስቲያኖች እና ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማቱን ትጨፈጭፍ ዘንድ ከአረመኔው ግራኝ ወኪሏ ፈቃድ ተሰጥቷታል (እናስታውስ “አል-ነጃሺ” የተባለውን መስጊድ በቅርቡ የሰራችው ቱርክ ናት፤ ጥንታዊ እና “አል-ነጃሺ” የተባለው መስጊድ ውቅሮ ላይ የለም፤ ሐሰት ነው! የነበረው የመሀመዳውያኑ መቃብር ብቻ ነው። መስጊዱ የተሰራው ከጥቂት ዓመታት በፊት በቱርክ ነው። እንዲፈርስ የተደረገውም በእባቦቹ ግራኞች አርአያና ሞግዚት በቱርኩ ፕሬዚደንት ጠይብ ኤርዶጋን ትዕዛዝ ነው። የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ለማስረሳትና፤ በኋላ ላይም “መስጊዱን እናድሰው” በሚል ተንኮል ወደ ትግራይ ለመግባት። በሱዳን የሚገኙትን የትግራይ ስደተኛ ወገኖቻችንን “ድንኳን ልትከልላችሁ” ብላ ጠጋ ያለቸው ቱርክ ነበረች። አሁን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የነበረው ዓይነት አመቺ ሁኒታ ስለተፈጠረላት የድሮኖች ጣቢያ በሱዳን ቢሰጣት አይድነቀን። ይህን ሁሉ መስዋዕት የከፈለው የትግራይ ሕዝብ ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ከአጋንንት አንበጦች መፈልፈያ ከመካ ወደ ውቅሮ መጥተው የሰፈሩትን አጋንንት አራግፎ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ መጣል ይኖርበታል። በትግራይ፣ ኤርትራ እና ምናልባትም በላሊበላ አማካኝነት እንደ አዲስ በህብረት በምትመሠረተዋ ሰሜን ኢትዮጵያ እስልምና መከልከል ይኖርበታል። ያኔ ብቻ ነው ዓለምን የምታስደንቅ ታላቅ ሃገር ልትመሠረት የምትችለው። የትግራይ ተዋሕዶ አባቶች በዚህ ጉዳይ እንደ አንበሣ በግልጽና በድፍረት መወያየት መጀመር አለባቸው። ዛሬ ከሁሉም እንደምንሰማው “መቼ አውቅንና ተታለልን!” ማለት አይሠራም፤ ለመጭው ትውልድ ሌላ ብዙ ዋጋ ያስከፍላልና።

ስለ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለኢትዮጵያ አደገኛነት ላለፉት ሃያ ዓመታት ስናስጠነቅቅ ነበር፤ ለ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ የ97 ምርጫ ሊደርስ አካባቢ ተከታታይ ደብዳቤዎችን ጽፈን ነበር፤ አርሱም አምኖበት በአንድ ወቅት “ከአረቦችና ቱርኮች ጋር የምናደርጋቸውን ግኑኝነቶች መቀነስ አለብን፤” የሚል ንግግር አስምቶ እንደነበር አስታውሳለሁ። በተጨማሪ፤ “ክቡር መለስ ዜናዊ፤ ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታልና በዚህ ምርጭ አሁን አይቅረቡ፤ ትንሽ ዕረፍት ይውሰዱና በሌላ ኢትዮጵያኛ በሆነ መልክ ተመልሰው፣  ተጠናክረውና ሕገ-መንግስቱን አፈራርሰው ጂቡቲንም፣ ኤርትራንም ደቡብ ሱዳንንም የምትጠቀለል ታላቅ ሃገር ሊመሩ ይችላሉ።” በማለት ጽፌ ነበር። አለመታደል ሆኖ እነ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ የግብጹ መሀመድ ሙርሲ፣ ሸህ አላሙዲንና ልጁ አብዮት አህመድ አሊ መለስ ዜናዊን ገደሉት (ነፍሱን ይማርለት!) ፤ ብዙም ሳይቆይ እነ ስብሐት ነጋ በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝ ይህን ዕድል ለኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ለኦሮሞው ለአብዮት አህመድ አሊ እና ኦሮሞ መንጋው በሰፊ ሰፌድ አድርገው ሰጧቸውና አረፉት።

👉 ልክ እንደ ዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያንአርሜኒያውያንም ከ፻ ዓመታት በፊት ከሚበላቸው አውሬ ጎን ተሰልፈው ነበር

👉 በአርሜኒያውያን የባሪያ ጉልበት የተገነባው የምድር ባቡር የእራሳቸው የአርሜኒያኑን ጭፍጨፋ አፋጥኖት ነበር።

ይህ ጥናት እና ትምህርት የቀረበው የጀርመን የታሪክ ተመራራማሪዎች ባቀረቡት መረጃ ላይ ተሞርኩዞ ነው።

መረጃው ከጥቂት ዓመታት በፊት በጀርመን ፓርላማ (ቡንደስታግ)ውስጥ ቀርቦ የፓርላማውን አባላት በሀዘን ካስዋጠና እምባ በእምባ ካደረገ በኋላ ቱርክ በአርሜኒያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመችው ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት/ጀነሳይድ እንደሆነ በይፋ አጽድቀውት ነበር።

መረጃው እንደሚያሳየው እ..1871 .ም ላይ በተለያዩ ግዛቶች እንደ ዘመነ መሳፍንት ይገዙ የነበሩት ጀርመንኛ ተናጋሪ ሕዝቦች ጀርመን የምትባለዋን የዛሬዋን ጀርመን አንድ በማድረግ ቆረቆሯት። በዚህ ጊዘ የነበሩት ገዥዎች፣ መጀመሪያ ኦቶ ፎን ቢስማርክየመጀመሪያው የጀርመን መሪ/ካንዝለር ጀርመን ልክ እንደ እነ ብሪታኒያ፣ ፈረንሳይ፣ ሩሲያና ቤልጂም ኃያል ለመሆንና በመላው ዓለም ንጉሠ ነገሥታዊ/ኢምፔሪያላዊ ህልሟን ለማሟላት ስትል ወደ ቱርክ ወርዳ ለቱርኮች እርዳታ ታደርግላቸው ነበር። ዛሬም እንደዚሁ። በዚህ ወቅት ነበር ወስላታው የጀርመን ንጉሥ ነገሥት/ ካይዘር ቪልሄልም ፪ኛውለቱርኮች ድጋፍ እየሰጠ አርሜኒያውያንን ለከባድ ጭፍጨፋ ያበቃቸው። (በጣም ይገርማል በሃገራችንም ልክ ኢትዮጵያውያን በጣልያኖችን ላይ በአደዋው ጦርነት ድል እንዳደረጉ ቪልሄልም ፪ኛውወደ ኢትዮጵያ በመውረድ ከአፄ ምኒሊክ ጋር ጥብቅ ግኑኝነት ማድረግ ጀመረ። ልብ በል፤ በዚህ ጊዜ ነበር ፕሮቴስታንቱ የጀርመን ሚሲዮናዊ ዮሃን ክራፕፍ “ኦሮሚያ” የሚባለውን ስም ለወራሪዎቹ ጋሎች በመስጠት ፀረኢትዮጵያ/ፀረኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘመቻ ማካሄድ እንዲጀምሩ የተደረገው። ወደዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ!)

በጀርመኖች የተደገፉት ቱርኮች በአርሜኒያውያን ላይ ስለፈጸሙት ጀነሳይድ ሴትየዋ ካቀረበችልን መረጃ በመነሳት የሚከተሉትን አስገራሚ ንፅጽሮች ማድረግ እንችላለን።

👉 ሊበላው የተዘጋጀውን ዘንዶ መቀለብ

መጀመሪያ በአርሜኒያውያን ላይ ቀጥሎ ከሰላሳ ዓመታት በኋላ በአይሁዶች ላያ የተካሄደው ጀነሳይድ ዛሬ እና ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት በሃገራችን እየተካሄደ ካለው የቀስበቀስ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጋር በጣም ይመሳሰላል።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Genocide on Ancient Nations | Armenians + Jews + Christian Ethiopians of Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2021

#ArmenianGenocide – #TigrayGenocide / #የአርሜኒያጭፍጨፋ – #የትግራይጭፍጨፋ ❖

Up to 1.5 million Armenians were wiped out by the Ottoman Empire beginning on April 24, 1915, a reality Turkey continues to deny, and Turkey would like to see in Tigray, Ethiopia by giving evil Abiy Ahmed Ali its drones. Ethiopian Christian never forget Turkey helped another Ahmed (Ahmed ‘Gragn’ Ahmad ibn Ibrihim al-Ghazi) 500 years ago to wage a similar satanic Jihad against Christian Ethiopia.

106 years on, Armenians and experts alike remember the brutal atrocities and forced exodus from what is now Turkey, which left up to 1.5 million Armenians dead.

April 24 marks the start, in 1915, of the Armenian Genocide. “Every Armenian is affected by the repeated massacres that occurred in the Ottoman Empire as family members perished,” said Joseph Kechichian, senior fellow at the King Faisal Center for Research and Islamic Studies in Riyadh.

“My own paternal grandmother was among the victims. Imagine how growing up without a grandmother — and in my orphaned father’s case, a mother — affects you,” he added.

“We never kissed her hand, not even once. She was always missed, and we spoke about her all the time. My late father had teary eyes each and every time he thought of his mother.”

Every Armenian family has similar stories, said Kechichian. “We pray for the souls of those lost, and we beseech the Almighty to grant them eternal rest,” he added.

“We also ask the Lord to forgive those who committed the atrocities and enlighten their successors so they too can find peace,” he said. “Denial is ugly and unbecoming, and it hurts survivors and their offspring, no matter the elapsed time.”

Donald Miller, professor of religion and sociology at the University of Southern California, said: “The ongoing denial of the genocide by the government of Turkey pours salt into the wound of the moral conscience of Armenians all over the world. On April 24, the genocide will be commemorated all over the world.”

On that day, the Ottoman government arrested and executed several hundred Armenian intellectuals.

Ordinary Armenians were then turned away from their homes and sent on death marches through the Mesopotamian desert without food or water.

The day will be commemorated around the world today as a growing number of countries recognize the atrocity.

ሰላም ለኪ እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ እንደ ቃል ኪዳንሽ ምስጋናሽ የሚነገርበትን ቤተ ክርስቲያን በስምሽ ያሳነፀውን መታሰቢያሽን ያደረገውን በስምሽ የጸለየውን ከበረከትሽ ታሳትፊውና ይቅር ባይ ከሚሆን ልጅሽ ይቅርታን ታሰጪው ዘንድ ሰላም እያልኩ ከፊትሽ ወድቄ ኪዳንሽ እማፀንሻለሁ።

መቤቴ ማርያም ሆይ፤ በክፉ ሰዎች እጅ ከመውደቅ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂኝ በልዩ ጠላት በዲያብሎስ ወይም በስይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥ በእግረ አጋንንት ከመረገጥና ከመቀጥቀጥ አድኚኝ ለዘላለሙ አሜን።

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 የወራሪዎቹ የዋቄዮአላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን፣ ተዋሕዶንና አክሱም ጽዮንን የማጥፋት ሤራ፤ #የትግራይጭፍጨፋ

ጥቅምት ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ./ ኡራኤል – November 1 – 2 , 2020

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን አዲስ አበባ ገባ ፤ በግራኞች አብዮት አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ታጅቦ የጋሎችን ካባ፣ ጦርና ጋሻ ተሸለመ ፤ “አላህ ዋክባር! ሕዳሴ ግድብ ኬኛ!” አሉ።

👉 እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል

ጥቅምት ፳፫/፪ሺ፲፫ ዓ./ ጊዮርጊስ– November 3 = 4, 2020

ታላቁ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽዮንን ልጆች ትግራዋይን ወደ ሰሜን እዝ መራቸው

የአርሜኒያ ጭፍጨፋ በፈረንጆቹ በሚያዝያ24/ ፳፬ ጀመረ፤ የትግራይ ጭፍጨፋ በ ጥክቅምት ፳፬ (ተክለ ሐይማኖት) ጀመረ። በዚሁ ዕለት የአሜሪካው የፕሬዚደንት ምርጭ ተካሄደ፣ ዛሬ ጆ ባይድን የአርሜኒያን ጭፍጨፋ “ጭፍጨፋ/ጄነሳይድ ነው” ብለው በይፋ ለማወጅ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል።

106 years after the #ArmenianGenocide – on the 1st or 2nd Christian nation in the world – the same thing is happening in the exact similar cruel manner to #Tigray, #Ethiopia – #Tigraygenocide on the other 1st or 2nd core nation of Ethiopia. By coincidence? I don’t think so: on November 4th,2020 (OCT 24, 2013( Ethiopian Calendar), the unelected evil Prime Minister of Ethiopia (Oromia) Abiy Ahmed declared a genocidal war on Tigray,

አሁን ከቱርክ ድሮኖች ገዝቶ ከደብረ ዳሞ እስከ ጣና ሐይቅ ጊሼን ማርያም የሚገኙትን ዓብያተ ክርስቲያናትን እና ገዳማትን፣ ከተሞችንና መንደሮቹን ሁሉ ለመደብደብ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል። ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ይህን ጠቁመን ነበር።

👉 “France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው”

👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

👉 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

አባ ዘወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

ዒላማዎች፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ሕዳሴ ግድብ

👉“የዋቄዮአላህአቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”

ቀይ ሽብር” በተሰኘው ለዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የደም ግብር መስጫው “አብዮታዊ” ዘመን ገዳዩ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ልክ ይህን የቤን አሚሮች ጎራዴ ሲመዝ “አብዮት አህመድ አሊ የተባለው የግራኝ ዝርያ ያለበት አውሬ በአቴቴ መንፈስ በበሻሻ ተፈጠረ።

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: