#TigrayGenocide | Women & Children Gave Harrowing Accounts of Rape & Sexual Violence
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2021
“ሁሉም የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የኮቪድ19 ጭምብል አጥልቀዋል፤ በትግራይ ግን ምንም የለም! ሕጻናት ትምህርት ቤት እንኳን መሄድ አልቻሉም በየቦታው እየተደፈሩና ቤተሰብ አልባ እየተደረጉ ነው! እየተራቡና እየተጠሙም ነው!”
መላው ዓለም በትግራይ ሴቶችና ሕፃናት ላይ እየተሰራው ባለው በዓለም ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አሰቃቂ ግፍ በመገረም እራሱን እየነቀነቀ ነው፤ “ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉት “ወገኖች” ግን ጸጥ ብለዋል፤ ምንም ላለማድረግ ወስነዋል። “ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉት ዚጎች ሁሉ ዛሬ ጥቁር ለብሰው ማልቀስ፣ ማንባትና ፊታቸውን ወደ እግዚአብሔር አዙረው ለምሕረት መለመንና መማጸን ነበረባቸው። በባሕር ዳርና ጎንደር የማያውቁትን ሃጢዓተኛ ንጉሥ “ምኒልክ! ምኒልክ!” እያመለኩ በጩኸት በመድከም ፈንታ ፤ ልክ ከስድስት ዓመታት በፊት የሊቢያ ሰማዕታትን ዜና ተክትሎ እንደተደረገው በአዲስ አበባ መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ ጠርተው፤ “ሰላም እንፈልጋለን! በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚካሄደው ኢ-ፍታሃዊ ጦርነት ይቁም! ሴቶችና ሕጻናት አይደፈሩ! ሰአራዊቱና ሚሊሺያዎቹ ከትግራይ ይውጣ!” ብለው ቢጮኹ ይሻላቸው ነበር። ለራሳቸው ሲሉ! ግን፣ ከስንፍናቸው ፣ ከከሃዲነታቸውና፣ ግብዝነታቸው የተነሳ ይህን አያደርጉትም! ጩኸታቸውም ከንቱ ነው የሚሆነው፤ የጣና ሐይቅን እንኳን አይዘልቅም!
እንግዲህ እስከ ጌታችን ስቅለት፤ ልክ እስከ ዛሬ ሳምንት (ባለፈው ዓመት በስቅለት ዕለት በአዲስ አበባ የታዩትን የማርያም መቀነቶች እናስታውሳለን?!) ድረስ የመመለሻ ጊዜ ተሰጥቷችኋል። ሰአራዊታችሁን ከትግራይ ካላስወጣችሁ፣ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሰራ ባለው ወንጀል ተጽጽታችሁና ንሰሐ ገብታችሁ ካልተመለሳችሁ በገሃነም እሳት ለዘላለማዊው እሳት የሚያበቃችሁን ነገር ማድረግ እንደምንገደድ ከወዲሁ በድፍረት እናስጠነቅቃለን።🔥🔥🔥
🔥 The United Nations Says The Conflict in Northern Ethiopia’s Tigray Region is Far From Over
The United Nations says the conflict in Northern Ethiopia’s Tigray region is far from over. This is despite a claim by Ethiopian Prime Minister Abey Ahmed that troops from neighbouring country Eritrea had withdrawn from the region. The UN says the vast majority of the region’s six million people have no access to humanitarian assistance. James Elder, the spokesperson for The United Nations Children’s Fund who has just returned from Tigray, where women and children gave harrowing accounts of rape and sexual violence is on the line for more.
_______________________________________
Leave a Reply