Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 22nd, 2021

ኢትዮጵያን አገራችንን አሁን ላለችበት ውድቀት የዳረጓት የዲያብሎስ ማደሪያዎቹ አህዛብና መናፍቃን ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2021

ግሩም ትምህርት ነው፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአስተማሩን ወንድማችን! 

ኢትዮጵያን አገራችንን አሁን ላለችበት እየዳረጓት ያሉት የዲያብሎስ ማደሪያዎቹ አህዛብና መናፍቃን ናቸው፤ ሁለቱም ዲያብሎስን ነው የሚያመልኩት”።

ትክክል! ኢትዮጵያ ወደ ጥፋት የተጓዘችው እንዲህ ዓይነት ውድቀት ውስጥ የገባችው አህዛብና መናፍቃን በዙፋኖቿ ላይ መደላደል ከጀመሩ በኋላ ነው። የጥፋት አሰራሩ እየተፋጠነ የመጣው በተለይ ከአደዋው ጦርነት በኋላ በአፄ ምንሊክ እና በዘመናችን ሔዋን በሴቲቱ እቴጌ ጣይቱ ብጡል አማካኝነት ነው።

አፄ ምኒልክ ለአህዛብአውሮፓውያኑ ማንነትና ምንነት እጅግ ጥልቅ ፍቅር ነው የነበራቸው። ምንሊክ ኢትዮጵያዊ ማንነትና ምንነት የሌላቸው “ዲቃላ/ባሪያ” እንደነበሩ ስራቸውና ባህሪያቸው ብሎም ድርጊታቸውም ይመስከክርላቸዋል። ምንሊክ የአህዛብአውሮፓውያኑን የመንግስት ህግና ሥርዓት “እግዚአብሔር” ብለው ያመልኩት ነበር። ልክ እንደ እስራኤል ልጆች “እርሱ እግዚአብሔር ነው” ብለው በእኛ ላይ ይንገስብን ያሉት ይህን የአህዛብን የስጋ ህግና ሥርዓት ነበር። ይህም ማለት አፄ ምንሊክ “እግዚአብሔር” የሚሉት “ዲያብሎስ ሰይጣንን” እንደነበር በደንብ ይመሰክርልናል። ከ አፄ ዮሐንስ ጋር በዚህ ጉዳይ ብዙ ጊዜ ይጋጩ ነበር። አፄ ዮሐንስ ምንሊክ በሸዋ ውስጥ የሚያኖሯቸውን አህዛብ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲያስወጡ አድርገዋል።

ጸሐፊ ጳውሎስ ኞኞ፤ “አጤ ምንሊክ” በሚለው መጽሐፋቸው ምንሊክ ባዕዳውያኑ አህዛብን እንዲያስወጧቸው አፄ ዮሐንስ እንደጠየቋቸው እንዲህ ሲሉ መልስ መስጠታቸውን ጠቅሰው ነበር፦ “ሚስተር ጆን ሜየር ሸዋ ካለው የቅዱስ ክሪስኮና ሚሲዮን ለመደባለቅ ወደ ሸዋ ሔደ። መሄዱን አጤ ዮሐንስ እንደ ሰሙ በሸዋ ያሉትን ኤሮፓውያን በሙሉ እንዲያስወጡ ምኒልክን ጠየቋቸው። ምኒልክም “አገሬን ከኤሮጳውያኖች ለይቼ ልዘጋት አልፈልግም። ምክኒያቱም እወዳቸዋለሁ” ብለው መለሱላቸው…” ዋልድሜየር። “እወዳችዋለሁ”፤ ለምን ይህን የጥፋት ማንነትና ምንነት ወደዱት? ምን ማለትስ ይሆን? መልሱ፤ የስጋ ልጅ ስለሆኑ የሚል ይሆናል። የተቀደሰችውን የኢትዮጵያን ምድር በር ወለል አድርገው ከፍተው ለአህዛብ እና መናፍቃን መጫወቻ ያደረጓት ምንሊክ ነበሩ። ህዝቡና ካህናቱ፣ ሊቃውንቱ፣ ባላባቱና መኳንንቱ ሁሉ “ኧረ ኡ ኡ ኡ!” እያሉ በአደባባይ ህጓን፣ ክብረ ንጽህናዋን በአውሮፓውያን ያስወሰዱ ክብረቢስ ወራዳ ንጉስ (ዲያብሎስ) ነበሩ። ያሳዝናል። “እኔ ብቻ አዋቂ፣ እኔ ብቻ ጠቢብ፣ እኔ ብቻ ኃይለኛ ብለው እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ የሞትና ባርነት ማንነት በኢትዮጵያውያን ላይ አመጡባቸው፤ ሁሉን ዛሬ ለምናየው ሞት ዳሩት።

ለእግዚአብሔር ስምና ክብር በተለየ ሕዝብ ላይም ይሁን በተለየች/በተመረጠች ምድር የዲያብሎስ መንግስት የሚነግሰው በአህዛብ መንግስታዊ ሥርዓት በኩል መሆኑን በሳኦል ታሪክ በኩል ማየት እንችላለን። በምስክሩ መዝሙርም በኩል “እግዚአብሔር አምላክ ለእርሱ ስምና ክብር ለተጠራ ሕዝብ ሞትና ጥፋት ይሆንበታል” ያለው አህዛብ የተባሉትን ሕዝቦች የመንግስት ህግና ሥርዓት መሆኑን እናስተውለው።

የአህዛብን ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይልም በተቀደሰችው ምድር ላይ እንደ “መንግስት” ያነገሱት ምኒልክ ነበሩ። ምንም እንኳ ውጥኑና ጅማሮው በፄ ቴዎድሮስ የተተለመ ቢሆንም ፍጻሜውን ያገኘውን ሁሉንን እንደሚገዛ መንግስት በዓለም ሁሉ ላይ የነገሰው በምኒልክ መንግስት ህግና ሥርዓት በኩል ነበር። እግዚአብሔር አምላክ “ሞትና ባርነት” ያለውን የዲያብሎስን መንግስት ህግና ሥራዓት በኢትዮጵያ መንግስታዊ ዙፋን ላይ ቀብተው ያነገሱት ምኒልክ ነበሩ።

አፄ ምኒልክ የዲያብሎስ ማደሪያዎች ለሆኑት መናፍቃን፣ አህዛብ የዋቄዮአላህአቴቴ ልጆች እጅግ ትልቅ፣ ትልቅ ባለውለታ ናቸው። ኦሮሞዎቹ የምኒልክ ጠላት እንደሆኑ ለእኛ የሚያሳዩን አንዱ የዲያብሎስ አቴቴ ስልታቸውን ሊጠቀሙብን ስለሚሹ ነው። ይህም ተዋሕዶ ክርስቲያኑን በተለይ ትግራዋይኑን እና አማራውን እንደ ሴት እና ሕፃን ልጅ “ተቃራኒውን” ነገር በመስራት “ተቃራኒ” የሆነ እንዲሰሩላቸው በመሻት ነው። አፄ ምኒልክን አስመልክቶ በአማራዎች ላይ እስካሁን በደንብ እየሰራላቸው ነው። ኦሮሞዎች አፄ ምኒልክን “ጡት ቆራጭ ነበሩ፤ ኃውልታቸው መወገድ አለበት፣ ለእቴጌ ጣይቱም ኃውልት አነስሰራም፣ እኛ ግን የአኖሌን የጡት ኃውልት እንተክላለን ወዘተ” ማለታቸውት በሴቲቱ “ሔዋን/አቴቴ በኩል የእቴጌ ጣይቱን ንግሥትነት ከፍ ከፍ ማድረጋቸው ነው። አፄ ምኒልክም ከወንድ ይልቅ ሴት እንድትነግሰ መሻታቸው ይህን ያረጋግጥልናል።

በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ሲነዱ የነበሩት አፄ ምኒልክ እግዚአብሔር አምላክን በመካድ ከደጋማውና ተራራማው ከእንጦጦ የተቀደሰ ቦታ ወርደው በአዲስ አበባ ንጽጽረንት “ቆላማ/በርሃማ” ወደሆነው ወደ ፍልውሃ በመውረድ፤ መጀመሪያ እቴጌ ጣይቱ ፍልውሃ ምንጭ አጠገብ አካባቢውን “ፊንፊኔ” የሚል መጠሪያ ሰጥተው ለራሳቸው ቤት ሠሩ፤ ከዚያም የምኒልክን ቤተ መንግስት በአህዛብአውሮፓውያን አሳነጹ። ይህም አንድ ሌላ ማረጋገጫ ነው። ኦሮሞዎችም ይህን የአቴቴ መንፈሳቸውን ተከትለው አዲስ አበባን “ፌንፊኔ፣ ፌንፊኔ” በማለት ላይ” የሚገኙት ዲያብሎስን ለማንግስ ሲሉ ነው። ያው በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባለቤት በአቴቴ ዝናሽ በኩል ስራቸውን በመስራት ላይ ናቸው። ናዝሬትንም “አዳማ” ደብረ ዘይትንም “ቢሸፍቱ” ያሉበት ምክኒያት ከናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ሁለት ዝቅተኛ/ቆላማ ከተማዎች ለዲያብሎስ ዋቄዮአላህአቴቴ የደም ግብር የመስጫ ቦታዎች ሁሉ መዲናዎቻቸው ይሆኑ ዘንድ ነው። በደብረዘይት(ሆራ)የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባታቸው ሰውቷል። ባለፈው ዓመት በትንሣኤ (ቀዳሚት ሰንበት) ናዝሬት/አዳማ ዲቢቢሳ ቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሆኑትንና ለዋቄዮአላህአቴቴ አንታዘዝም ያሉትን ስድስት ኦሮምኛ ተናጋሪ ልጃገረድ እህቶቻችንና እና አንድ ወንድማችንን እንዲሁ በጋዝ አፍነው በመግደል የደም ግብር ለዋቄዮአላህአቴቴ አቅርበውላቸዋል።

አማራውንም የምኒልክ “አምላኪ” እንዲሆን ያደርጉባት ዋናው ስልታቸው የምኒልክ ጠላት በመሆን በእልህ፤ በአቴቴ የእልህ መንፈስ ከአፄ ምኒልክ ጋር ተጣብቀው በመቅረት እንደ ሴትና እንደ ህፃን ተቃራኒውን እየሰሩ የዲያብሎስን ስራ ይሰሩላቸው ዘንድ ነው፤ ዲያብሎስን ያመልኩ ዘንድ ነው። “የተከለከለ ነገር ኹሉ ይጣፍጣል ፥ የሌላ ሰው ውኃ ማር ማር ይላል”፡ እንዲሉ። (በኦሪት ዘፍጥረት የዕፀ በልሱ ህግ የሴቲቱ ሔዋን የገዥነት ስምና ክብር የተዘጋጀበት የዲያብሎስ መንግስት ህግና ሥርዓት ነው። በዚህ የሞት ህግ የወንድ ልጅ የገዥነት ስምና ክብር አልተዘጋጀም። የምኒልክ አዋጆችና ተግባራት የወንድ ልጅን ሞትና ባርነት የሚያውጅ የሴቶች የበላይነት የመንግስት ግና ሥርዓት ነበር። ምክኒያቱም የአዳም “ሞት” የተባለው ይህ የዕፅዋት ህግ ነውና። “ይህን የዛፍ ፍሬ አትብላ” የሚለው ሕግ የተሰጠው ለሔዋን (ሴት) ሳይሆን ለአዳም (ወንድ) ነበርና። 

የዲያብሎስ አምላኪው አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባለፈው የአደዋ ክብረ በዓል ላይ የአፄ ምኒልክን ምስል ተክቶ የራሱን የሰቀለበት ትልቁ ምስጢር ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።

ቀዳማዊት እቤት” በሚሏት በባለቤቱ በሴቲቱ ሔዋን በአቴቴ ዝናሽ አህመድ አሊ የሚመሩት የአማራ ሚሊሺያዎች በትግራይ የሰሩትን ባይተዋር የሚመስል ወንጀልና “’አንድ የትግራይ ማህፀን በጭራሽ መውለድ የለበትም’ እያሉ በእኅቶቻችን ላይ የሚፈጽሙት ዲያብሎሳዊ ተግባር ከዚሁ ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ-ምኒልክ-ጣይቱ መንፈስ የተገኘ ስለሆነ ነው። በጭራሽ ኢትዮጵያዊ አይደለም! ለዚህ ነው ዛሬ፻/100% እርግጠኛ ሆኜ ትግራይን ክፉኛ እየጨፈጨፈችና በመላዋ ሃገሪቷ በመግደልና በማፈናቀል ላይ ያለችው ምስኪኗ ቅድስት “ኢትዮጵያ” ሳትሆን እርኩሷና ዲያብሎሳዊቷ “ኦሮሚያ” ነች የምለው።

በትግራዋያንም ላይ ተመሳሳይ “ተቃራኒውን አድርግ” የተሰኘ የአቴቴ ስልት ለመጠቀም በመሞካከር ላይ ናቸው። ለምሳሌ፤ ቤተ ክርስቲያን ጭፍጨፋውን አስመልክቶ ዝም እንድትል መደረጓ። ሌላው ደግሞ በቅርቡ በመቀሌ ከተማ የአረመኔው ግራኝ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ሰአራዊት አባላት በከተማዋ እየተዘዋወሩ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የህወሃት ባንዲራ እያነቀሉ ሲቦጫጭቁ የሚያሳይ ቪዲዮ ታይቶ ነበር። አዎ! እዚህም ላይ ትግራዋይን እልህ ውስጥ አስገብቶ ከዚህ የዲያብሎስ ሉሲፈር ባንዲራ እንዳይላቀቁና ለወደፊትም የሃገር ባንዲራ እንዲያደርጉትና በዚህም ዲያብሎስን ያመልኩ ዘንድ ነው ነው። እካሄዳቸው ሁሉ ልክ እንደ እባብ ነው፤ ለእባብ መርዝ መድኃኒቱ የራሱ የእባቡ መርዝ ነውና እኛም እንደ እባብ ልባሞች (ለጠላት) እንደ ርግብም የዋሆች (ለወዳጅ) ልንሆን ይገባናል።

ለዛሬ ይበቃኛል! ቸር አውለን!

የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ረድኤት በረከት አይለየን በፀሎታቸው ይማሩን!

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞ ዛሬ “የትግራዋይ ደም ደሜ ነው ፥ የአማራ ደም ደሜ ነው!” ለምን አይልም?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2021

/20 የሚሆኑ የቄሮና አልሸባብ ፋሺስቶች ከተገደሉ በኋላ ፥ ስዊድን ከአራት ዓመታት በፊት ፪ሺ፱/2017 .(የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ፥ የአማራ ደም ደሜ ነው ፥ የሶማሌ ደም ደሜ ነው!”

ዛሬም ከኦሮሞዎች ጎን የተሰለፋችሁ የህወሃት ደጋፊዎች አስታውሱ! ልብ በሉ! ተማሩ! ከሦስት ዓመታት በፊት ከአዲስ አበባ ያባረሯችሁ ኦሮሞዎችና አማራዎች ነበሩ፣ ወደ መቀሌ ተከትለዋቸሁ በመምጣትም በትግራይ ሕዝብ ላይ ብዙ ግፍ በመፈጸም ላይ ያሉት እነዚህ ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የኦነግ ኦሮሞዎች እና አማራዎች ነበሩ።

“የትግራዋይ ደም ደሜ ነው!” ሊል አይችልም! ምክኒያቱም፡ ደሙ አይደለምና ነው! ምክኒያቱም ትግራዋይ የአክሱም ጽዮን ልጅ፣ የአቡነ አረጋዊ ወዳጅ ነውና ነው!

አጋጣሚውን በመጠቀም፤ ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየውና ከአራት ዓመታት በፊት ሲያደርጉት እንደነበረው፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ከያዙት አማራዎች ጎን እንዳውለበለቡት በውጩ ዓለም አልፎ አልፎ የኦሮሞን ባንዲራ ለማስተዋወቅ ከትግራይ ሰልፈኞች ጋር ተደበላልቆ ይታይ ይሆናል፣ በተጨማሪም በአስር ሹካዎች መብላት የለመዱትና ሁሌ የትግሬና አማራ ጥገኞች የሆኑት (ኦነግ ከኢሳያስ ኤርትራ ጋር + ከሀወሃት ጋር + ከግራኝ አብዮት አህመድ ብልጽግና ጋር + ከአብን ጋር ወዘተ ይሠራል የኦሮሞ ልሂቃኑም የግራኝ አብዮት አህመድ ተቃዋሚዎች መስለው የትግራይ ደጋፊዎች መስለው በሜዲያ ሊቀርቡ ይችላሉ ነገር ግን የትግራይ ሕዝብ እና ያልተዳቀሉ ‘አማራዎች’ ወዳጅ ሊሆኑ በፍጹም አይችሉም። የአክሱም ጽዮን ልጆች ለመሆን በቅድሚያ ኦሮመኑትን መካድ ይኖርበታልና ነው። ምክኒያቱም የስጋ ማንነቱን እና ምንነቱ አይፈቅድላቸውም እና ነው።

ያኔ ከአራት ዓመታት በፊት “የኦሮሞ ደም ደሜ ነው ፥ የአማራ ደም ደሜ ነው!” እያለ መንገድ እየዘጋ፣ ጎማዎች እያቃጠለና በድንጋይ እየወረወረ ሲያምጽ የነበረው “እኛን ከገዳይነታችን አትከልክሉን፣ እናነተ እኛን የመግደል መብት የላችሁም፣ እኛ ግን አለን፤ መግደል፣ ማፈናቀልና መድፈር እንችላለን፣ እኛ የፈለግነውን እናደርጋለን አትንኩን!” ለማለት በመሻት ነው።

አዎ! ይህን ከአራት ዓመታት በኋላ ዛሬ ግልጥልጥ ብሎ እያየነው ነው። በኦሮሞዎችና በአጋሮቻቸው አማራዎች (ኦሮማራዎች) እየተሠራ ያለው ወንጀል እንኳን ኦሮሞ እና አማራ ላልሆኑት ትግራዋያን ለራሳቸው ለኦሮሞዎች እና ለአማራዎች እንቅልፍ እየነሳቸውና እያቅበዘበዛቸው እንደሆነ እያየነው ነው። ለዚህም ነው በሃፍረት “የትግራዋይ ደም ደሜ ነው!” ብለው ለአመጽ የመነሳሳት ፍላጎትም/ወኔም የማይኖራቸው። እነዚህ ሁለት በሔሮች በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነቱን ከከፈቱ ከስድስት ወራት በኋላ እንኳን “በትግራይ ያሉትን ወታደሮቻችን ይውጡ እናስወጣ፣ በሕዝብ ላይ አንዳይተኩሱ እንጩኽ፣ አይ! ልጄን የትግራይን ሕዝብ ይወጋ ዘንድ ወደ ትግራይ አልልክም፣ እንዲያውም ከትግራይ ሕዝብ ጎን ቆመው እንዲዋጉ እናደርጋለን።” የማለት ፍላጎትም/ወኔም የላቸውም። እንዲያውም በተቃራኒው ባንዲራቸውን ከዲያስፐራ ትግራዋያን ጎን እያውለበለቡ የትግራይን ሕዝብ የማስጨፍጨፉን፣ የማስራቡን ሴቶችን የማስደፈሩን ዲያብሎሳዊ ዘመቻ ይፈልጉታል/ይደግፉታል። በትግራይ ሕዝብ ላይ ዓለማችን ዓይታውና ሰምታው የማታውቀውን ግፍ እየፈጸሙ ያሉት ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጎን ኦሮሞዎች እና አማራዎች ናቸው።

በተቀረው የአገሪቷ ግዛቶች በትግራዋያን ላይ የሚፈጸመውን አድሎና በደል ወደ ጎን ላድረገውና፤ በዓለፉት ፭/5 ወራት ብቻ በጥቂቱ እስከ ፻፶/150 ሺህ ትግራዋያን በኦሮሞዎች + በአማራዎች + በአህዛብ + በሶማሌዎች + በኢሳያስ ቤን አሚሮች + በአረብ ድሮኖች ተጨፍጭፈዋል። በወር ፴/30 ሺህ ንጹሐን! እደግመዋለሁ በየወሩ ሰላሳ ሺህ ትግራዋውያን እየተገደሉ ነው። ማን፣ እንዴት፣ ስንት ደም ማፍሰስ እንደሚያውቅበት በግልጽ አሳዩን እኮ! ታዲያ አሁን አንድ ትግራዋይ ከኦሮሞዎች እና አማራዎች “የትግሬ ደም ደሜ ነው!” እንዲሉት ብቻ ይጠብቃልን? ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ከዚህም ከዚያም እያሉ እንደ ሕፃን ልጅ ያታለሉት አይበቃውምን? እኔ የትግራይ መሪ ብሆን ኖሮ የዛሬዎቹን ኦሮሞዎችና አማራዎች ከመላዋ ምስራቅ አፍሪቃ በግድ እንዲወጡ አደርግ ነበር። አክሱም ጽዮንን የደፈሯት፣ ልጆቿን የበደሉባትና መላዋ ኢትዮጵያንም ያዋረዷት ኦሮሞዎች እና አማራዎች ናቸው። ፻/100%!!!

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: