ልክ ዛሬ ከ፮/6 ዓመታት በፊት ታላቅ ሰልፍ በአዲስ | የአማራው ‘ተቃውሞ’ በአጋጣሚ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2021
✞✞✞፴፬ቱን ሰማእታት ተዋህዶ በሊብያ ወንድሞቻችንን ረሳናቸው፡ አይደል?✞✞✞
✞✞✞መስቀል አደባባይ ከ፮/6 ዓመታት በፊት በሚያዚያ ፲፬/፪ሺ፯ ዓ.ም (22 Apr 2015)✞✞✞
ልክ በዚህ የረቡዕ ዕለት (አቡነ አረጋዊ) በሊብያዋ ሲርቴ በእስላማዊው የአይሲስ ሽብርተኛ ቡድን የታረዱትን የ፴፬ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች (የወገኖቻችንን ነፍስ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!) አሳዛኝ ሁኔታ ተከትሎ በአዲስ አበባ መቶ ሺህ የሚሆኑ ተዋሕዷውያን ሃዘናቸውንና ቁጣቸውን ለመግለጽ ወደ መስቀል አደባባይ ወጥተው ነበር። ተዋሕዷውያኑ በጋራ “የልጆቻችንን ደም መበቀል እንፈልጋለን!” በማለት ሲጮኹ ነበር። ወገኖቻችን ሃዘናቸውን እና ቁጣቸውን ለመግለጽ አዘጋጅ ኮሚቴ አላስፈለጋቸውም፤ ወዲያው ነበር ተሰባስበው ወደ አደባባይ ለመውጣት ተገድደው የነበሩት።
ከስድስት ዓመታት በኋላ፤ ልክ በዚሁ ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች በመካሄድ ላይ ናቸው። ልብ እንበል በአዲስ አበባ እስካሁን አልተካሄደም። ባለፉት ሦስት ዓመታት በጭካኔው አይሲስን የሚያስንቀው የዋቄዮ–አላህ ቡድን በአራት ኪሎ የስልጣን ወንበር ላይ ስለተቀመጠ ሰይጣንን የሚያስቀኑ የጭካኔ ተግባራትን በመላዋ ኢትዮጵያ በመፈጸም ላይ ይገኛል።
ታዲያ ወገን እስካሁን ምን ይዞት ይሆን ልክ እንደ ሚያዚያ ፲፬/፪ሺ፯ ዓ.ም ሃዘኑን እና ቁጣውን ለመግለጽ አዲስ አበባን በተቃውሞ ሰልፍ ሊያጥለቀልቃትና የአራት ኪሎ ግቢን አጥሮችን ለማንቀጥቀጥ ያልተነሳሳው? ወገንን ማን/ምን አስሮት ይሆን? የትኛውስ መንፈስ እንደ አሻንጉሊት እየጠመዘዘው ይሆን? የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ?
አዎ! ከወራት በፊት እንዳወሳሁት፤ በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ኦሮማራ ሰአራዊት ወደ ትግራይ ዘምቶ የፈጸማቸውን ስፍር ቁጥር የሌላቸው የግፍ ተግባራት ለማስረሳት በሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች የሽብር ተግባራተን ከቦታ ቦታ እየቀያየረ እየፈጸመ ሌሎች “ተበዳዮችን” በተለይ ኦሮማራዎችን እየቀሰቀስ የትግራይን እናቶችን እንባ ለመስረቅ እንደሚተጋ ከወራት በፊት አውስቼ ነበር። ዛሬ ያው እየተከሰተ ይመስላል፤ በሰሜን ሸዋ በግራኝ መሪነት እየተፈጸመ ያለው ጭፍጨፋ ለዚሁ ዓላማ የሚውል ነው። ልብ እንበል፤ ከዓመት በፊት በአጣዬ እና አካባቢዋ “ለሙቀት መለኪያ” የግራኝ ኦነግ ታጣቂዎች ለሽብር ተልከው ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጥለው ነበር። እነ ሻሸመኔም ኦሮሞ ያልሆኑትን ዜጎች ከኦሮሚያ ሲዖል ለማጽዳት የተካሄዱ የዋቄዮ–አላህ ጂሃዳዊ ዘመቻዎች እንጂ የክልሉን ነዋሪዎች ደህነነትና ምጣኔ ኃብት ለመጉዳት ታስቦ የተካሄደ አይደለም።
በትግራይ እና በአማራ ክልሎች የተፈለገው ግን እነዚህን ማህበረሰቦች እርስበርስ እያባላ ማራቆት፣ ለሚቀጥሉት ሃምሳ ዓመታት ኦሮሞዎችን ለመፎካከር እስከማይችሉ ድረስ በሞራልም፣ በመንፈስም፣ በምጣኔ ኃብትም መደቆስ፤ እርሱ እራሱ “የተበዳይነቱን ካርታ” መጫወት ካልቻለ ጭፍጨፋውን በየአቅጣጫው ለመቀጠል አንዴ አማራ፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ትግሬ ተበዳይ ሆነው በተናጠል እየጮኹ እንዲደክሙ ማድረግ ነው (“እኛ ኦሮሞዎች እንደ ጥንቸል እንፈለፍላለን፤ ብዙ ነን፣ ግዙፍ ነን፣ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።“) ብሎን የለ ይህ የበሻሻ ቆሻሻ!
አሁን መጠየቅ ያለብን ከዚህ የበሻሻ ቆሻሻ እና የኦሮሞ ሰአራዊቱ ጎን ተሰልፈው በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ጭፍጨፋ በማድረግ ላይ ያሉትና ግማሽ ትግራይን ወርረው በመያዝ በሚሊየን የሚቆጠሩ ትግራዋይን ያፈናቀሉት አማራዎች በክልላቸው የሚያካሂዷቸውን ሰልፎች ለምን ዛሬ ማካሄድ ፈለጉ? ዓላማቸውስ ምንድን ነው? እስከመቼስ ይዘልቃሉ? እውነት መስዋዕትነትን ለመክፈል ዝግጁዎች ከሆኑ ለምን ተመሳሳይ የተቃውሞ ሰልፎች በአዲስ አበባ አያካሂዱም? ወይንስ የትግራይ ተዋሕዷውያንን ድምጽ ለመንጠቅና ትግላቸውን ለመጥለፍ ነው ይህ ሁሉ ያዙን ልቀቁን? ወይንስ በትግራይ ሕዝብ ላይ የአማራ ፋሺስት ፋኖ ሚሊሺያ የፈጸመውን ግፍ ለማረሳሳትና ከወንጀሉ እጃቸውን አጥበው ለማለፍ? ወይንስ አትኩሮቱን ወደ አማራው በመሳብ የእርዳታ ማሳለፊያውን መንገድ እየዘጉ የትግራይን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ በረሃብና በጥይት ለመጨረስ ? ሁሉም ሊሆን ይችላል።
ለማንኛውም ሁሉንም የምናየው ነው የሚሆነው፤ ያም ሆነ ይህ በሃገረ ኢትዮጵያ የበላይነቱን የያዘችው ጽዮን ማርያም ናት። ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ብዙዎችን እያሳሳቱ እንደ ጋሪ እየጠመዘዙ ሊነዷቸው ይችሉ ይሆናል ነገር ግን ማን፣ ምን፣ መቼ፣ እንዴት ማድረግ እንዳለበት ትዕዛዙን ሁሉ የምትሰጠው አክሱም ጽዮን ናት።
ልብ ብለናል? በአክሱም ጽዮን በሺህ የሚቆጠሩ ካህናትና ምዕመናን በዋቄዮ–አላህ ሰአራዊት ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላሉት “ትግራዋዩ” አቡነ ማትያስ አማራዎች በየከተማው መጮኽ ሲጀምሩና ሜዲያዎቹም ጩኸቱን ማረጋብ ሲጀምሩ ወጥተው እንዲያለቅሱና የተለመደውን “መስቀል እንጂ ሽጉጥ የለኝም” እንዲሉ ትዕዛዝ ተሰጣቸው። እግዚአብሔር ይርዳቸው እንጂ እሳቸውም ሆኑ አቡነ መርቆርዮስ አሜሪካ የነበሩና በአሜሪካም ህክምና የሚደርግላቸው አባቶች ስለሆኑ ጠምዛዡ “የአቴቴ 666 ቺፕስ” ተቀብሮባቸው ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ። በተለይ እነ አቡነ ጳውሎስ ከተገደሉበት ወቅት ጀምሮ “አባቶች ወደ ባቢሎን አሜሪካ ለህክምና አትሂዱ” የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ ተገድጄ ነበር።
ለማንኛውም ከ “አቴቴ” “ተ ቱ ቲ ታ ቴ” የላቲኑን “T“ እንውሰድና እንንተባተብ፤ በግራና በቀኝ ያሉትን ፈረሶቿን እየጠመዘዘች በመንዳት በየሜዲያው ብቅ ብቅ እንዲሉ ታደርጋችዋለች። እንግዲህ አማራዎች የሚያደርጉትን ሰልፍ ተከትሎ እነማን ብቅ ብቅ እያሉ እንደሆነ እንከታተል፤ “አቡነ ማትያስ”(T) ፣ “ዳንኤል ክብረት“(T) ፣ ታዬ ደንደዓ”(T)፣ “ሞፈሪያት ካሚል”(T) ፣ ታማኝ በየነ”(T)፣ “ታዬ ቦጋለ”(T) ፣ “ተመስገን ደሳለኝ”(T) ፣ “ታድዮስ ታንቱ”(T) ፣ “አቻምየለህ ታምሩ”(T)፣ “ልጅ ተድላ”(T) ፣ “ቴዲ አፍሮ”(T)፣ “ስዩም ተሾመ”(T) ፣ “ታምራት ነጋራ”(T) ፣ “አገኘሁ ተሻገር”(T) ፥ ይቀጥላል…። ንጉሥ “ቴዎድሮስ”ን(T) እየጠበቅን አይደል?!
✞✞✞[ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፬፥፮]✞✞✞
“ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።”
👉 “ግራኝ ለUAEኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታ”
✞✞✞የሊቢያን ሰማዕታት ረሳናቸው፤ አይደል?! ማፈሪያ ትውልድ!✞✞✞
👉 በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት ፲፪/12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?
Addis Ababa – 22 April 2015 1. Demonstrators arrive in Meskel Square
More than 100,000 Ethiopians on Wednesday protested the killing of Ethiopian Christians in Libya and their own government’s failure to raise living standards of the poor, with poverty fuelling the flow of migrants through dangerous areas.
The government-supported march at Addis Ababa’s Meskel Square turned violent as stone-throwing protesters clashed with the police, who arrested at least 100 people.
The protesters chanted: “We want revenge for our sons blood,” referring to Ethiopians seen being beheaded or shot in a video released on Sunday by the extremist group Islamic State.
The Ethiopian victims were widely believed to have been captured in Libya while trying to reach Europe.
______________________________________
Leave a Reply