የአረመኔው ግራኝ ኦሮሞ ሰአራዊት በመቀሌ ዝነኛውን የአፄ ዮሐንስን ትምህርት ቤት አፈራረሰው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2021
በምስጋና-ቢሱ የግራኝ ኦሮሞ ሰአራዊት በመቐለ ተዘርፎ የፈራረሰው የአፄ ዮሐንስ ፬ኛ ትምሕርት ቤት። ሰአራዊቱ ሕፃናት ተማሪዎችን አባርሮ በማስወጣት እዚህ መሽጎ ሴቶችን ይደፍርና ይገድል ነበር።

ትግራዋይ ለኦሮሞ ጠላቱ ሰርቶለት መቀሌ ገባ፤ በተቃራኒው ፥ ዓለም ተገለባብጦ፤ ከሃዲውና ምስጋና-ቢሱ ኦሮሞ ትግሬ በሰራለት ፈጣን ጎዳና አድርጎ ወደ መቀሌ ፈጥኖ በመሄድ ትግራዋይን ጨፈጨፈ፣ ትምህርት ቤቱን አፈራረሰበት። አዎ! ለትግራይዋ እና ለጀግናው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ለአፄ ዮሐንስ ያላቸው ጥላቻ ደም ስራቸው ውስጥ ነው። በዚህ ለቅንጣት ያህል እንኳን አንጠራጠር፤ ይህን አስመልክቶ በግል ብዙ ኡ ኡ! የሚያሰኝ ነገር አይቻለሁ። ለሌላ ቀን!
✞✞✞ዛሬ ሚያዝያ ፲፩፤ የሐና ማርያም ዕለት ነው። የዚህ ቪዲዮ ግዝፈት በተዓምር ፻፲፩/111 MB. ዋ! ዋ! ዋ! ለከሃዲዎችና ለምስጋና–ቢሶች✞✞✞
“Hell is full of the ungrateful.” ― Spanish Proverb
“ሲኦል በከሃዲዎች የተሞላች ናት። ” – የስፔን ምሳሌ
___________________________________
Leave a Reply