France24 | #TigrayGenocide | #TigrayGenocidio | #TigrayGenozid | የዘር ማጥፋት በትግራይ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 11, 2021
ይህ በታሪካችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅና ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የጀመረው የዘር ማጥፋት ዘመቻ የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ለማጥፋት የታቀደ/የተፈለገ ነው። በሚያሳዝን መልክ ዛሬ የትንቢት መፈጸሚያዎች በሆኑት በኦሮሞዎች + በአማራዎች + በፕሮቴስታንቶች + በሙስሊሞች፣ ምናልባትም በኢ-አማንያን የህወሃት ሃይላት በደንብ ተቀናጅቶና ለቁጥጥር እንደሚያመቻቸው ተደርጎ የሚካሄድ ዲያብሎሳዊ ዘመቻ ነው። ወዮላቸው!
እንደነዚህ የሰይጣን 😈 ጭፍሮች ከሆነ በትግራይ የሚገኘው፣ በጽዮን ማርያም እቅፍ የምትጠበቀዋ ጥንታዊቷና የመጀመሪያዋ ክርስትና መጥፋት አለበት። ስለዚህ በሕዝቡ ላይ ጦርነት መከፈት አለበት፣ ሕዝቡ ለረሃብና በሽታዎች መጋለጥ አለበት። የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ነው እያጠቁት ያሉት፤ የዋልድማ ገዳም አባቶቻችንንም በዚህ መልክ እየተተናኮሏቸው፣ እያንገላቷቸው፣ እያሳደዷቸውና እየገደሏቸው ያሉት በማይታየው ዓለም የሚካሄደውን ስውር መንፈሳዊ ውጊያ ስላልቻሉት ነው። ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ለዘረጉት ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው እንቅፋት የሆነባቸው ኃይል የት እንደሚገኝ በቴክኖሎጂዎቻቸው አማካኝነት አስሰውታል። አዎ! በትግራይ እንደሚገኝ ደርሰውበታል። እንደነሱ ከሆነ ጥንታዊው “አሮጌ” ዓለም ሙሉ በሙሉ እስካልተወገደ ድረስ አዲሱ ሉሲፈራዊ የዓለም ሥርዓት ለመመሥረት አይቻልም።
አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችና እኅቶቻችና ልጆቻቸው ሁሉ እየተሰቃዩ ነው፤ የእነርሱ ስቃይና መከራ ግን በጣም ለአጭር ጊዜ ነው፤ በእነርሱ ላይ ግፍ እየሠሩ ያሉት የሰይጣን ጭፍሮች ግን ዘላለማዊ ሰቃይና መከራ ይጠብቃቸዋል።
✞✞✞[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፰፡፲፩]✞✞✞
“በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።
በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።
ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።“
✞✞✞[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፫፥፳፪]✞✞✞
“አምላካችሁ እግዚአብሔር እርሱ ስለ እናንተ ይዋጋልና አትፍራቸውም ብዬ አዘዝሁት።”
_____________________________________
This entry was posted on April 11, 2021 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith, Health. Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Axum, ትግራይ, አብይ አህመድ, አክሱም, ዘር ማጥፋት, የጦር ወንጀል, ጀነሳይድ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ, Baribaridad, Crime, Español, Ethoipian Army, Etiopía, France24, Genocide, Genocidio, Genozid, Guerra Civil, Masacre, Massacre, Mekelle, Tigray, War Crime. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed. You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply