Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2021
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for April 5th, 2021

U.S. Looking into Reports of Massacres in Ethiopia’s Tigray Region -State Dept Spokesman

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2021

U.S. State Department spokesman Ned Price said on Monday the United States was “gravely concerned” about violence in Ethiopia’s Tigray region and was looking into reports of massacres there.

Price welcomed statements that Eritrean troops would withdraw from Tigray and said a withdrawal would be an important step forward in de-escalation in the region.

_______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Accused of Using Rape as a Weapon of War in Tigray as New Evidence Emerges of Massacres

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2021

🔥 #TigrayGenocide / የትግራይ ጀነሳይድ

💭 “Many people believe that it is now genocidal, that what is a political intent to destroy is becoming now an intent to destroy, in whole or part, a people,”

💭“ብዙ ሰዎች አሁን የዘር ማጥፋት ነው ብለው ያምናሉ ፣ ለማጥፋት የታቀደው የፖለቲካ ዓላማ አሁን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ህዝብን የማጥፋት ፍላጎት እየሆነ ነው”

👉 አዲስ የጅምላ ጭፍጨፋዎች ማስረጃ ብቅ ብቅ ሲል የኢትዮጵያ መንግስትአስገድዶ መድፈርን እንደ ጦር መሳሪያ ይጠቀማል ተብሎ ተክስሷል

የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራ ወታደሮች በሰሜን ኢትዮጵያ ከሚገኘው የትግራይ ክልል እየወጡ መሆናቸውን ካስታወቀበት አዲስ መረጃ አግኝተናል፡፡ የኤርትራ ወታደሮች የትግራይ ተወላጆችን እና ወንዶችን ሲገድሉ እና አስገድዶ መድፈር የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች ለጦር መሳሪያነት መጠቀማቸውን የሚያሳዩ ምስክሮች እየወጡ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በኅዳር ወር የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባርን ያነጣጠረ ወታደራዊ ጥቃት ለመደገፍ ኤርትራና ወደ ትግራይ ክልል አስገባት። በግጭቱ እውነተኛው የሟቾች ቁጥር እስካሁን አልታወቀም ፣ ግን ተመራማሪዎቹ በቅርቡ እንደገለጹት በጦርነቱ በ ፻፶/150 የጅምላ ጭፍጨፋዎች የተገደሉ ወደ ፪ሺ/2,000 የሚጠጉ ሰዎችን በስም ለይተው ለማሳወቅ በቅተዋል፡፡ ስለ አካባቢው መረጃዎችን አቅርባ የተመለሰችው የሲኤንኤን ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ዘጋቢ ኒማ ኤል-ባጊር “በሥልጣን ፉክክር” ተብሎ የተጀመረው ወደ ብሔር ማጽዳት መግባቱን ትናገራለች፡፡ “ብዙ ሰዎች አሁን የዘር ማጥፋት ነው ብለው ያምናሉ ፣ ለማጥፋት የታቀደው የፖለቲካ ዓላማ አሁን አንድን ህዝብ በሙሉ ወይም በከፊል የማጥፋት ዓላማ እየሆነ ነው” ብላለች።

We get an update on how the Ethiopian government has announced Eritrean forces are withdrawing from the Tigray region in northern Ethiopia, where harrowing witness accounts have emerged of Eritrean soldiers killing Tigrayan men and boys and rape being used as weapon of war by Ethiopian and Eritrean soldiers. Eritrea entered the Tigray region to support Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s military offensive in November targeting the Tigray People’s Liberation Front. The true death toll from the conflict remains unknown, but researchers recently identified almost 2,000 people killed in 150 massacres by warring factions. CNN senior international correspondent Nima Elbagir, who just returned from reporting on the region, says what started as a “competition for power” has descended into ethnic cleansing. “Many people believe that it is now genocidal, that what is a political intent to destroy is becoming now an intent to destroy, in whole or part, a people,” says.

________________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ ለ UAE ኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2021

✞✞✞የሊቢያን ሰማዕታት ረሳናቸው፤ አይደል?! ማፈሪያ ትውልድ!✞✞✞

በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት ፲፪/12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

👉 ከቪዲዮው የተወሰደ | ስለ ጸበሉ ጥሩ እውቀት ያላቸው ወንድሞች ያካፈሉኝ አስገራሚ መረጃ በከፊል እነሆ፦

✞ ግንቦት ፴፡ ፪ሺ፱ ዓ.ም አዲስ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ጸበል ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ፈለቀ።

✞ እስካሁን ግማሽ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ በጸበሉ ተጠምቋል።

✞ የኪዳነ ምህረት፣ የአርሴማና የዮሐንስ ጸበሎች በተጨማሪ እንደሚፈልቁ ተጠማቂዎች መስክረዋል።

✞ አራቱም ጽላቶች በዚህ ቦታ ላይ እንደሚገኙ፡ አባቶች በ፲፱፻፸፮/1976 ዓ.ም ጠቁመው ነበር።

✞ በሊብያ በረሃ ከሁልት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች ታርደው ሰማዕትነት ከተቀበሉት ኢትዮጵያውያን መካከል ፲፪/12ቱ የቂርቆስ አካባቢ ነዋሪዎች ነበሩ።

✞ በጸበሉ መፍለቅ የሚያነገራግሩት ሙስሊሞች “ዘምዘም”ነው ብለው ወደ ሳዑዲ ነፍስ አባቶቻቸው ይመላለሳሉ።

✞ ብዙ “የጠፉ በጎች” ሙስሊሞች በጸበሉ ሲጠመቁና ሲድኑ የኢየሱስ ክርስቶስን መድኃኔ ዓለምነት በቦታው ይመሰክራሉ፤ „ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው!ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው! ይህ ለኛ ለሙስሊሞች ውርደት ነው!”በማለት ይጮሃሉ።

✞ በጸበሉ ተዓምራዊነት አጋንንቱ እራሳቸው መስካሪዎች ናቸው።

✞ የጴንጤ መንፈስ አለብን ብለው የሚጮሁና አላህ ስይጣን ነው፣ ክርስቶስ አዳኝ አምላክ ነው የሚሉ ብዙ ናቸው።

✞ እስልምና ከጥንቆላ ብዙ የከፋ ጣዖታዊ አምልኮት መሆኑን እና ቅዱስነትንም ፈጽሞ እንደማያውቅ አጋንንቱ ይመሰክራሉ።

✞ እንደዚህ ቀሚስ ለባሽ የአረብ ወኪሎች እየተቅነዘነዙና ጋኔናዊ የአረብኛ ቃላትን እየለፈለፉ፤ ለመጠመቅ የሚጎርፉትን ኢትዮጵያውያን በየጊዜው ያውካሉ።

✞ ዓለማውያኑ “የጠፉት በጎች“፤

(”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ”፣”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ

ነው”በማለት የሃሰት ምስክርነት መስጠታቸውንና በሚፈወሱት ሰዎች ብዛት አፍረዋል።

✞ ተተኩሶ የወጣው ፍልውሃ ጸበል ያቃጠለው ዛፍ ጉድጓዱን ሲቆፍር የነበረው ቻይናዊ መሀንዲስ

በፍልውሃው አንድ ዓይኑ ጠፋ፤ በኋላም ራእይ ታይቶት በጸበሉ ተፈውሶ ዓይኑ በርቷል።

✞ ዛሬ ከ ለገሃር እስከ መድኃኔ ዓለም ጸበል ድረስ ያለውን ቦታ፡ ኢትዮጵያን አንድ ባንድ በመሸጥ ላይ ያለው የአክሱም ጽዮን ጨፍጫፊ አረመኔው አብዮት አህመድ ለተባበሩት አረብ ኤሚራቶች አበርክቶላቸዋል። የትግራይን ሕዝብ ለጨፈጨፉት የኤሚራቶች ድሮኖቹ ቀብድ መሆኑ ነበር።

✞✞✞ሰማዕታቱን በማስብ በደማቸው ያጸኑትን የእምነት በረከት ተካፋዮች ለመሆን መድኃኔ ዓለም ያብቃን✞✞✞

_____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አዋረዷት! | Ethiopian Airlines Lands at Wrong Airport

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2021

👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በግንባታ ላይ ባለና በተሳሳተ አውሮፕላን ማረፊያ አረፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET871 ትናንትና ጠዋት ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ወደ ናዶላ ዛምቢያ ሊጓዝ ነበር። በረራው የተከናወነው በአምስት ዓመቱ ቦይንግ 737-800 የምዝገባ ኮድ ET-AQP / ኢቲኤኬፒ ነው። አውሮፕላኑ የተሳሳተ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳረፈ ተዘግቧል።

አውሮፕላኑ በንዶላ ውስጥ ጥቅም ላይ እየዋለ ባለው ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በሲዶል ሙዋንሳ ካፕዌፕዌ አውሮፕላን ማረፊያ ማረፍ ነበረበት፡፡ በምትኩ አውሮፕላኑ ወደ አዲሱ ኮፐርቤል ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አረፈ ፣ በከተማው ውስጥ አዲሱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመጠናቀቅ ላይ ነው ፣ ግን ገና አልተከፈተም፡፡ አውሮፕላኑ እንደምንም በአዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ በአጋጣሚ አረፈ። ካረፈ በኋላ በቀላሉ ወደ ማኮብኮቢያ መንገዱ ላይ እንደገና ተነስቶ ወደ ትክክለኛው አየር ማረፊያ አረፈ። ዋው!

እንግዲህ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ በጦር ሠራዊቱ እና በሌሎች ብዙዎች ተቋማት እንዳደረገው ትግራዋይ የሆኑትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞችንም እንደ ወንጀለኛ እያደነ ከስራዎቻቸው አባሯቸዋል። ይህ ወራዳ አውሬ የዱባይ ማምለጫውን ለማመቻቸት ሲል ወደ አስመራ እንኳን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሳይሆን መቶ ሲህ ዶላር ከፍሎ በኤሚራቶች አየር መንገድ እንደበረረ አይተነዋል። ቅሌታም!

መች በዚህ አቆመ፤ ግራኝ አብዮት ለኩሽእስላማዊት ኦሮሚያ ፕሮጀክቱ ሰማዕትነትን ለመቀበል ሲል፤ ኢትዮጵያን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክህነትን፣ ኤርትራን + ትግራይን + አማራን + የተባበሩት መንግስታትን + የፍሪቃ ሕብረትን + የኖርዌይ ኖቤል ኮሚቴን አፈራርሷል። በተጨማሪ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክንና የኢትዮጵያ ቴሌኮምን ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮችና አረቦች ለመሸጥ ወስኗል። በአንድ ድንጋይ አስራ አንድ ወፍ!

የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም! ብለው ነበር። ሌላ ጊዜም ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነውብለው ነበር። 100% ትክክል ነበሩ!

አረመኔው አብዮት አህመድ እና ኢትዮጵያን ወደ ገደል እየመሯት ያሉት ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ” የሚባለው ስም እንዲዋረድና በማላው ዓለም እንዲጠላ ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። ኦሮሞዎቹ ይዋሻሉ + ይሰርቃሉ + ያርዳሉ + ይጨፈጭፋሉ + ወንድማማቾችን ያጣላሉ + ክርስቲያኖችን ያሳድዳሉ + ዓብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ያፈራርሳሉ።

ግራኝ ዳግማዊ የግራኝ ቀዳማዊን ተልዕኮ እያስቀጠለ ነው፤ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ስም አጠልሽቶ እና ሃገሪቷንም አፈራርሶ ምናባዊዋን “ኩሽ-ኦሮሚያ” የተሻለችና የበለጠች አድርጎ መመስረት ነው፤ “Order out of chaos”

አረመኔው ግራኝ ትግሬ ኢትዮጵያውያን በጥይት፣ ረሃብና በሽታ ከጨረሰ በኋላ ወደ አማራው ይዞራል፤ በቀላሉም ይጨፈጭፈዋል። እነ ጂነራል አሳምነው ባሮሜትር ነበሩ! አንድ ቢሌይን ዶላር ለኩሽኦሮሚያ እስላማዊት ሬፐብሊክ ምስረታ!

ትናንትናም ዛሬም እያለቁ ያሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን ናቸው፤ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ለኩሽ-እስላማዊት ኦሮሚያ ህልማቸው አመቺ የሆነውን ጊዚ በመጠበቅ ላይ ናቸው፤ ልክ ከ500 ዓመት በፊት እንደነበረው። ያኔም የሰሜኑ ክፍል በጦርነት፣ በረሃብና በሽታ ሲያልቅ ነበር በቱርክ የተደገፉት ጋላዎች እስከ ጎንደር ድረስ (አማራው ተዳቅሎ ጋላማራ በመሆን የተዳከመበትና የወደቀበት ምክኒያት)ዘልቀው ከንጹሕ ኢትዮጵያውያን ደም ጋር በመዳቀል የበከሏቸው። የእነ አፄ ምኒልክ፣ የእነ እቴጌ ጣይቱ፣ የእነ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የእነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ የእነ ሳሞራ ዩኑስ፣ የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዲቃላነት ኢትዮጵያን የት እንዳደረሳት ፊት ለፊታችን እያየነው ነው። ዛሬ በትግራይ እየታየ ያለው ያስገድዶ መድፈር ጂሃድ የዚህ የጋሎች መንፈስ መስፋፊያ ስልት አንዱ አካል ነው። እንዲያውም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዋናው ዓላማ የአስገድዶ መድፈር ጂሃድ ነው፤ የትግራይን ሴቶች አስገድዶ በመድፈር ዲያብሎሳዊውን የአቴቴ መንፈስ ለማስራጨት ነው። 

ለፖለቲካ ሥልጣናችሁ ስትሉ ከእነዚህ ጋላ ወራሪ አረመኔዎች ጋር “የስትራቴጂክ ህብረት ፈጥረናል፡ በሚል ተልካሻ አካሄድ የምታብሩ አልማር-ባይ የትግራይ ወገኖች ጽዮን ማርያም እና የትግራይ እናቶች ይፋረዷችኋል!

Ethiopian Airlines flight ET871 was scheduled to operate from Addis Ababa, Ethiopia, to Ndola, Zambia, this morning. The flight was operated by a five year old Boeing 737-800 with the registration code ET-AQP.

It’s being reported that the plane ended up landing at the wrong airport:

The plane was supposed to land at Simon Mwansa Kapwepwe Airport, which is the international airport currently being used in Ndola. Instead the plane landed at Copperbelt International Airport, which is the new international airport in the city that’s nearing completion, but not yet open. Somehow the aircraft landed at the new airport by accident. After landing it simply taxied back to the runway, took off, and landed at the correct airport nearly on schedule.

AN Ethopian Airlines is allegedly to have landed at the new Simon Mwansa Kapwepwe Airport which is under construction in Ndola,

instead of the current one in use.

Pilot error comes as the foremost obvious reason.

AN Ethopian Airlines is allegedly to have landed at the new Simon Mwansa Kapwepwe Airport which is under construction in Ndola, instead of the current one in use. Pilot error comes as the foremost obvious reason

How could something like this happen?

As advanced as aviation is, this is far from the first time that a plane has landed at the wrong airport, and it will be far from the last time.

As of now we don’t have much information about what exactly happened, though I’m sure more details will emerge once there’s an investigation. A few things stand out:

Based on my understanding, the new airport looks a lot more like a major airport than the current one; of course that doesn’t justify landing at the wrong airport, but if they were on a visual approach, it explains what could have contributed to this

I wonder if the ATC audio from this will be released; was there a lapse in communication, or how did neither the pilots nor controllers realize the plane was landing at the new airport?

I don’t believe the airport under construction has an operational tower, so it’s pretty amazing that despite landing at the wrong airport, the plane still arrived on-time; did the pilots just make the decision to take off, or was there any dialogue with authorities at the airport?

Bottom line

While details are still limited as of now, it’s being reported that an Ethiopian Airlines 737 accidentally landed at the wrong airport in Zambia today. Instead of landing at the current international airport in the city, the plane instead landed at the new international airport under construction, about 10 miles away. The plane ended up taking off pretty quickly, and still arrived at the correct airport on-time.

I’ll be curious to see if this is investigated more closely, and if so, what the cause of this is determined to be.

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታሪካዊው ምስካየ ኅዙናን (የሐዘንተኞች መጠጊያ) መድኃኔ ዓለም ገዳም | መድኃኔ ዓለም በትግራይ ያሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያጽናናልን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2021

✞✞✞እንኳን ለዓመታዊው የመድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል አደረሰን!✞✞✞

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ አስቀድሞ ለአዳምና ለሔዋን በሰጣቸው ተስፋ መሠረት ፭ሺ፭፻ /5500 ዘመን ሲፈጸም ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ፪/2 ዓመት ከስድስት ወር በግብጽ በረሀ ተሰዶ ስደታቸውን ሻረላቸው በ፴/30 ዓመቱ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር ተጠምቆ ልጅነታቸውን መለሰ እንዲሁም በዮርዳኖስ ወንዝ “አዳም የዲያብሎስ ባሪያ” የሚል ጽሕፈት ስለነበረ በጥምቀቱ ደምስሶላቸዋል። ሦስት ዓመት ከ፯/7 ወር ወንጌል በእስራኤል ተአምራትን እያደረገ ሙታንን እያስነሳ፣ እውራንን እያበራ፣ ለምጻሞችን እያነጻ፤ ፴፫/33 ዓመት ከ፫/3 ወር በዚህች ዓለም ከተመላለሰ በኋላ መጋቢት ፳፯/27 ቀን በእፀ መስቀል ላይ ተሰቅሎ በሞቱ ሞታችንን ሻረልን።

መድኃኔ ዓለም ማለት የዓለም መድኃኒት ማለት ነው።

ቸሩ መድኃኔ ዓለም በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ በተለይ በትግራይ የሚጨፈጨፉትን፣ የሚበደሉትን፣ የሚደፈሩትን፣ የሚሰደዱትንና የሚጎሳቆሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያጽናናልን!

በ፲፮ ኛው ክፍለ ዘመን በግራኝ አህመድ ወረራ ጊዜ፤ በወቅቱ ነግሠው የነበሩት አፄ ልብነ ድንግልም ሆኑ

እሳቸውን የተኳቸው ነገሥታት፤ በጦርነቱ ምክኒያት በቅድስት ሀገር ለተቋቋሙ አብያተ ክርስትያናት ዕርዳታቸውን ስላቋረጡ፤ ካህናቱ የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁስ፣ ምግብ ባለማግኘታቸው፤ ገዳማቱን ግማሹን በአደራ ለአርመንና ለግሪኮች እየሰጡ፤ ሌሎቹን ደግሞ ዘግተው ወደ አውሮጳ ተሰደዱ፡፡

ከዓመታት በኋላ ተመልሰው ሲመጡ ግን ሁሉንም ለማግኘት ባይችሉም አሁን በእጃችን ያሉትን ይዘው አገልግሎታቸውን ቀጠሉ፡፡ ግራኝ ድል ሆኖ ጦርነቱ ከቆመም በኋላ፣ አንድ ወጥ መንግሥት የነበረው ቀርቶ የዘመነ መሳፍንት አገዛዝ ስለቀጠለና ፣ አሁንም በቂ ዕርዳታ ማግኘት ስላልቻሉ፤ ድርጎ፣ ልብስ፣ የመሳሰሉትን የሚያገኙት ከአርመንና ከግሪክ ገዳማት ነበር፡፡

በ፲፱ ኛ ክፍለ ዘመን የነገሡት ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ እና ባለቤታቸው እቴጌ ጣይቱ ቋሚ ገቢ እንዲኖራቸው በማሰብ እዚያው ኢየሩሳሌም ውስጥ ሕንፃ ተሠርቶ የሚከራይበት መሬትና ተጨማሪ ሌላ ባለ ሁለት ፎቅ ሕንፃ በሺ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓ.ም. በመግዛት አበርክተዋል፡፡ በዚያው ዓመት

የመድኃኔዓለምን ታቦት ዴር ሱልጣን መድኃኔዓለም በሚል ተሰይሞ መምህር ፈቃደ እግዚእ በተባሉ መነኩሴ ወደ ኢየሩሳለም ልከው በዴር ሡልጣን ገዳም ለ፴፬ ዓመታት ሲቀደስበት ሲወደስበት ኖሯል፡፡

በስደት የነበረው ታቦት መድኃኔዓለም ነሐሴ ፳፫ ቀን ፲፱፴፫/1933 ዓ.ም. እቴጌ መነን ወደ አዲስ አበባ በተመለሱ ቀን፤ አባ ኃይሌ ቡሩክ ታቦቱን ይዘው ተመልሰው በገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት የአሁኑ የስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ጸሎት ቤት ውስጥ እያጠኑና እየጠበቁ ከቆዩ በኋላ፤ ሚያዚያ ፳፯/27 ቀን ፲፱፴፭/1935 ዓ.ም. የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ተብሎ ተሰይሞ

በቀድሞ ቤተ ሳይዳ ቀዳማዊ ኃ/ሥለሴ ሆስፒታል አሁን የካቲት ፲፪ ቀን ተብሎ በሚጠራው ግቢ ውስጥ ተተከለ፡፡

ምስካየ ኅዙናን ትርጓሜ ለተበደሉትና ላዘኑት ማረጋጊያ ማጽናኛ ማለት ነው፡፡

አዎ! የዘመናችን ግራኝ አህመድ በለገጣፎ ያፈናቀላቸውን ወገኖቻንን መጠለያ የሰጣቸው የመድኃኔ ዓለም ቤተክስቲያን ነው፤ ለሙስሊሙ ሳይቀር። ቸሩ መድኃኔ ዓለም ሁሌም ለሁሉም በሩን ይከፍታል።

ምስካየ ኅዙናን (የሐዘንተኞች መጠጊያ) መጠሪያ ስሙ ብቻ በጣም ይመስጣል፤ እግዚአብሔር የገዳሙን ደጅ መርገጥ ፈቅዶልኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነበር፤ ይገርማል የአዲስ አበባ ሰው ሆኜ፤ በጣም ከተደሰትኩባቸው ዕለታት መካከል አንዱ ነበር።

የምስካየ ኀዙናን መድኃኔ ዓለም አፄ ምኒልክ ታቦቱን ወደ ቅድስት ሀገር ልከው፤ ከዚያም በእንግሊዝ ሀገር በስደት ለብዙዎች መጽናኛ ሆኖ ቆይቶ ወደ ሀገራችን ተመልሶ እስከመጣበትና እስከ አሁንም ድረስ፤ ታሪካዊና፣ በሥራ ሂደቱ፣ በእንቅስቃሴው፣ ልዩ ልዩ ሥራዎችን በመጀመር ለሌሎች አብያተ ክርስቱያናት አርአያ በመሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ ገዳም ነው፡፡

ይህ ድንቅ ገዳም ወደፊትም የበለጠ ሥራ የሚሠራና፤ ለእናት ቤተ ክርስቲያናችን የሚያኮራ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡

መድኃኔ ዓለም ይህንን እና ሌሎቹን ገዳሞቻችንን እንዲጠብቅልን፤ ሀገራችንንም በበረከቱ እና ቸርነቱ እንዲጎበኝልን ዘወትር እንጸልያለን፡፡

መድኃኔ ዓለም ተብሎ መድኃኒታችን የሆነን አምላክ ይክበር ይመስገን። አሜን!

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: