Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 31st, 2021

US Congressional Committee Threatens to Take Action Against Ethiopia if Tigray Crisis Continues

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2021

US Congress Calls for Sanctions Against Ethiopia Over Tigray

💭 አታላዮቹ የአፍሪቃ ቀንድ ወሮበሎች አብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ዓለምን በማታለል የተካኑና ሌላ  የኖቤል ሽልማት በሲዖል ለመቀበል የሚሹ ዱርየዎች መሆናቸውን የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ደርሰውበታል።

💭 ይህን ዜና ያቀበለን የኤሚራቶች ሜዲያ በአሜሪካ ፈቃድ በትግራይ ሕዝብ ላይ የተጠቀሟቸውን ድሮኖች እንድንረሳቸው ለማድረግ እየሞከረ ይመስላል። ግን ኤሚራቶች የሠሩት ወንጀል አይረሳም፤ በዚህም ሆነ በዚያ ተገቢውን ዋጋ በቅርቡ ይከፍሏታል።

👉 የትግራይ ችግር ከቀጠለ የአሜሪካ ምክር ቤት ኮሚቴ በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ዛተ

☆ ከሁለት የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተላከው ደብዳቤ የቢደን አስተዳደር በትግራይ ላይ እርምጃ እንዲወስድ አሳስቧል።

☆ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በትግራይ ከመንግስቱ ጎን በመዋጋት ላይ የኤርትራ ወታደሮች መኖራቸውን አምኖ ከክልሉ ለመልቀቅ ቃል የገቡ ሲሆን እስካሁን ግን በዚያ አቅጣጫ እንቅስቃሴ አልተደረገም።

☆ “በዜጎች ላይ የተፈጸሙ ጭካኔዎችን እና ከባድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰትን ፣ በጣም በጠነከረ መልክ እናወግዛለን ፣ አስገድዶ መድፈር ፣ ማሰቃየት ፣ በግዳጅ መፈናቀል እና መሰወር ፣ የዘር ማፅዳት ድርጊቶች ፣ ያለፍርድ ግድያ ፣ የህክምና ተቋማትን መዝረፍ እና ማውደም እንዲሁም የእርዳታ እገዳን መገደብ ፣ ሚስተር ሜክስ እና ሚስተር ማኩል በደብዳቤያቸው ላይ ጽፈዋል።

ደብዳቤው አክሎም “የግሎባል ማግኒትስኪ ባለሥልጣናትን እና ሌሎች ኢላማ የሆኑ ማዕቀቦችን ጨምሮ የ” ቢደን ”አስተዳደር ያሉትን ሁሉንም መሳሪያዎች እንዲጠቀም እናሳስባለን።

A letter from two members of the US House of Representatives is urging the Biden administration to take action on Tigray.

☆ Last week, Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed admitted to the presence of Eritrean troops in Tigray fighting on the side of his government and committed to their withdrawal from the region, but so far there hasn’t been movement in that direction.

☆ “We condemn in the strongest possible terms reported atrocities and gross violations of human rights committed against civilians, including rape, torture, forced displacements and disappearances, acts of ethnic cleansing, extrajudicial killings, the looting and destruction of medical facilities and restricted access to aid,” Mr Meeks and Mr McCaul wrote in their letter.

☆ “We urge the [Biden] administration to utilise all available tools, including Global Magnitsky authorities and other targeted sanctions, to hold parties accountable for their actions and bring an end to this crisis,” the letter added.

Letter floats Magnitsky sanctions among other measures if the situation doesn’t improve

A letter from two members of the US House of Representatives is urging the Biden administration to take action on Tigray.

Congress placed increased pressure on the Biden administration over the pressing humanitarian situation in the Tigray region of Ethiopia this week, urging it to move more forcefully and impose sanctions on the involved parties, including Addis Ababa.

A bipartisan letter from Gregory Meeks, Democratic chairman of the House Foreign Affairs Committee, and ranking Republican member Michael McCaul was dispatched on Tuesday evening to US Secretary of State Anthony Blinken and Secretary of Treasury Janet Yellen calling for sanctions on those fuelling the fighting in Tigray.

Ongoing fighting since November between Ethiopian troops and the Tigray People’s Liberation Front has left more than 50,000 dead and has displaced hundreds of thousands, according to Ethiopia’s three opposition parties.

The UN estimated on Tuesday that 2.2 million people are in need of humanitarian assistance, while human rights organisations have reported mass atrocities, incidents of rape and extrajudicial killings.

Last week, Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed admitted to the presence of Eritrean troops in Tigray fighting on the side of his government and committed to their withdrawal from the region, but so far there hasn’t been movement in that direction.

Congress is urging the Biden administration to do more in its bid to end the fighting.

“We condemn in the strongest possible terms reported atrocities and gross violations of human rights committed against civilians, including rape, torture, forced displacements and disappearances, acts of ethnic cleansing, extrajudicial killings, the looting and destruction of medical facilities and restricted access to aid,” Mr Meeks and Mr McCaul wrote in their letter.

“We urge the [Biden] administration to utilise all available tools, including Global Magnitsky authorities and other targeted sanctions, to hold parties accountable for their actions and bring an end to this crisis,” the letter added.

The Magnitsky sanctions can be used to punish human rights abuses in accordance with the Magnitsky Rule of Law Accountability Act passed by Congress in 2012.

The letter implicates all sides in such abuses and stresses that “additional targeted accountability measures cannot wait”.

It also threatens problems for the future of US-Ethiopia bilateral relations if the situation does not improve.

“While we remain committed to the important bilateral relationship between the United States and Ethiopia, this conflict jeopardises shared political, economic and security priorities,” the two representatives wrote.

The Biden administration delinked in February a suspension of $272 million in aid to Ethiopia for the Nile dam crisis and tied it instead to current “developments”, including the Tigray conflict.

Mr Blinken described the situation in Tigray as “ethnic cleansing” speaking to Congress in March, and on Tuesday he referenced sexual assaults and continued killings in the region.

“The report we’re releasing today shows that the trend lines on human rights continue to move in the wrong direction … We see it in the killings, sexual assaults and other atrocities credibly reported in Ethiopia’s Tigray region,” Mr Blinken said during the launch of the State Department’s annual human rights report.

Cameron Hudson, a senior fellow with the Atlantic Council’s Africa Centre, argued that Washington is following a gradual approach in ratcheting up the pressure on Ethiopia.

“We [the US] have already suspended our development assistance and our security assistance. Those moves seem to have very little impact in changing [Addis Ababa’s] approach to the conflict in Tigray. The next level of pressure is clearly going to be direct punitive measures,” Mr Hudson told The National.

The letter, addressed to Mr Blinken and copied to Ms Yellen, is an indication of potential sanctions by the departments of State and Treasury.

“This likely will translate into sanctions unless Washington starts to see greater movement on the key issues it is asking for changes on, namely the withdrawal of Eritrean and Amhara forces, the launch of the international human rights investigation, unhindered humanitarian access and some sort of domestic political dialogue,” Mr Hudson said.

On the role of Treasury specifically, Mr Hudson, saw the possibility of the US delaying or denying third party aid to Ethiopia.

“The Treasury does two big things that affect US policy on Ethiopia: It administers US sanctions and it controls the US vote at the World Bank and International Monetary Fund (IMF) … The US has leverage in denying or delaying Ethiopia multilateral financing and assistance and not just bilateral assistance.”

In its report on Tuesday, the UN Office for the Co-ordination of Humanitarian Affairs (OCHA) said 2.2 million people are in need of aid and “approximately 1.3 million children need protective services and safe education­ in Tigray and neighbouring areas”.

The body expressed concern over reports of violations of human rights and rape in the Tigray region.

“There are more than 500 self-reported rape cases so far,” it said.

Source

__________________________________ 

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The 15th century Adi Da’iro St. Mary Church Shelling | የጥንታዊቷ የአዲ ዳዕሮ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጥቃት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የጽዮን ልጆች በአሰቃቂ ሁኔታ እየተጨፈጨፉ በሚገኙበት በዚህ አስከፊ ጊዜ፣ በሺህ የሚቆጠሩ የዋልድባ ገዳም አባቶች እየተፈናቀሉ፣ እየተደበደቡ እና እየተገደሉ ባላቡት በዚህ የሑዳዴ ጾምና የምሕላ ወቅት ቃኤላውያኑ የጽዮን ጠላቶች የመላዋ ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ ቍ. ፩ ጠላት ለሆነው ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የድጋፍ ሰልፍ እየወጡ ሲሳከሩ፣ ሲጨፍሩ እና ዳንኪራ ሲረግጡ እያየን ነው፤ የእግዚአብሔር ቅዱሳንም እየመዘገቡት ነው። 😢😢😢

👉 የሊቀ መለአክት ቅዱስ ዑራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!

❖ ❖ ❖ ድርሳነ ዑራኤል ❖ ❖ ❖

ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም /ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።

❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያንና የጽዮንን ልጆች አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን! ❖❖❖

የእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋ❖ (ትናንትና በማርያም ዕለት የወጣ ቪዲዮ)

👉 ምዕመናን በፈረሰው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ሲጸልዩ፤ ❖❖❖“እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ”❖❖❖

ቤተክርስቲያኑ ህዳር፮/6 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ኖቬምበር 15 ቀን 2020 በጦር መሳሪያዎች ተደምስሳ ነበር። በዓመቱ የቅድስት ማርያም (ደብረ ቁስቋም)ዕለት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች ከተማዋን ያጠቁ ሲሆን የአይን እማኞች ግን ቤተክርስቲያኑን በጥይት የደበደቧት ኤርትራዊያን ናቸው ብለዋል ፡፡ ምስሉ የተቀረፀው የፅዮን ቅድስት ማርያም በዓል ልዩ ቀን በኖቬምበር 30 ቀን ነበር። ምእመናን “እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፤ አቤቱ ፣ ማረን!” ሲሉ ተደምጠዋል

በቤተክርስቲያኑ ላይ በተተኮሱት የጥይት መሳሪያዎች ፬/4 ሰዎች መሞታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ቤተክርስቲያን በ ፲፭/15 ኛው ክፍለዘመን እንደተመሰረተች ይነገራል

ሌላ ባቅራቢያው የሚገኘ የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያንም ኢላማ ተደርጋ የተወሰነ ጉዳት ደርሶባታል፡፡ ሌሎች በገጠር ውስጥ ያሉ አብያተ ክርስቲያናትና በአቅራቢያ ባሉ አካባቢዎችም በርካታ ክባባድ መሣሪያዎችን በማውረድ ዒላማ ተደርገዋል

👉 Parishioners in Adi Da’iro praying in a destroyed church:

❖❖❖‘O Lord, Be merciful to us’❖❖❖

The damaged Church of Inda Mariam Medhanit- Adi Daero- Tigray

The church was destroyed on November 15, 2020 by artilleries. The date is when Ethiopian and Eritrean soldiers attacked the town, but eyewitnesses said it was Eritreans that shelled the church. the footage was filmed on 30 November, the special day of the festival of Saint Mary of Tsion. The faithful are heard saying “Be merciful to us, O Lord”

According to sources, 4 people died from the artilleries fired at the church. The church is said to be founded in the 15th century.

Another church, the Church of Abune Aregawi has also been targeted, and sustained some damage. Other churches in the countryside have also been targeted with many artilleries landing in their compounds and nearby areas.

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጽዮን ማርያም ዕለት የጋናው ዳኛ ራሱን ስቶ ለምን መኻል ሜዳ ላይ ተዘረረ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የጽዮን ልጆች እየተጨፈጨፉ፣ በሺህ የሚቆጠሩ የዋልድባ አባቶች እየተፈናቀሉ ባላቡት በዚህ የሑዳዴ ጾምና የምሕላ ወቅት ቃኤላውያኑ የእግር ኳስ አፍቃሪ የጽዮን ጠላቶች ይጫወታሉ፣ ይሳከራሉ፣ ይጨፍራሉ፣ ዳንኪራ ይረግጣሉ።

👉 የጋናው ዳኛ መኻል ሜዳ ላይ ምን ሆኖ ራሱን ስቶ ለመውደቅ በቃ?

መልሱን ለማግኘት ጽዮንን እንጠይቃት!

👉 የጋና እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ባንዲራዎች።

ትክክለኛዎቹ የጽዮን ቀለማት ያረፉበትን የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ ወስዳ ኮከብ ያሳረፈችበት ጋና አንዳንድ ነገሮችን በተደጋጋሚ ጠቁማናላች።

👉 ድንቁ ፪ሺ፲፪ / 2012 .ም – አዞው ግራኝ በ666ቱ ተመረጠ

በአውሮፓውያኑ 2012 ./4 አፍሪቃውያን መሪዎችተገደሉ“፦

. ኢትዮጵያ – መለስ ዜናዊ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)

. ጋና – ጆን አታ ሚልስ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)

. ጊኒ ቢሳው – ማላም ባካይ ሳንሃ (ሰንደቅ፦ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ)

. ማላዊ – ቢንጉ ዋ ሙታሪካ

መጋቢት ፳፩/21 .ም ቅድስት ማርያም❖

በኢትዮጵያ እና አይቮሪ ኮስት የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል የነበረውን ጨዋታ ይመራ የነበረው ጋናዊ ዳኛ ራሱን ስቶ ወደቀ። (ይህ የግራኝ አብዮት አህመድን ዕጣ ፈንታ ይጠቁመናል)

በጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ሰሞን በጽዮን ጠላቶች የተጨፈጨፉት የቅድስት ማርያም ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት፡

አክሱም ጽዮን ማርያም

ደንገላት ቅድስት ማርያም ላይ፣

ገዳም ማርያም ውቅሮ እምባስነይቲ

የቸሊ/ግጀት ጭፍጨፋ፤ ከሁለት መቶ በላይ ተዋሕዷውያን ሕፃናትና ወጣቶች ተጨፈጨፉ!

ጭፍጨፋው በዓመቱ የኪዳነ ምሕረት ዕለት ነው የተፈጸመው።

የእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋ(ትናንትና በማርያም ዕለት የወጣ ቪዲዮ)

👉 „CHELI Massacre, Tigray | Evil Abiy Ahmed Ali’s & Isaias’ Soldiers Slaughtered Everyone in The Village”

💭 የጭካኔ ተግባራት፣ አሰቃቂ እልቂቶች፣ የአይን እማኞች ዘገባዎች ፣ የአሰቃቂ ድርጊቶች ማስረጃዎች እጅግ የበዙበት የትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል፦

“ሁለት ወንድሞቼ ‘በኢትዮጵያ’ ሰአራዊት ተገድለዋል”

የSkyNews ዘገባ በትግራይ ቼሊ፤ የካቲት ፲፮/፪ሺ፲፫ Feb 23, 2021 የአረመኔው የአብይ አህመድ አሊ እና የኢሳያስ አፈቆርኪ ወታደሮች – የመንደሩን ሰው ሁሉ አርደዋል – ለሰውና ለእንስሳት የምግብ አቅርቦትን አቃጥለዋ ፥ ብዙ ቤቶችን አውድመዋል … በእያንዳንዱ ቤት ቢያንስ ከ፪/2 እስከ ፬ /4 የሚሆኑ የቤተሰብ ዓባላት ሕይወት ጠፍቷል … መሸሽ ያልቻሉት በጅምላ ተገድለው በጅምላ መቃብር ውስጥ ተቀብረዋል። 😢😢😢

❖ ❖ ❖ ይብላን ❖ ❖ ❖ለገዳዮቻቸው፤ ወገኖቼ የሰማዕትነትን አክሊል ተጎናጽፈዋል!❖ ❖ ❖

ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያንና የጽዮንን ልጆች አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!

ዘመነ 666 | ጂኒው ግራኝ አህመድ አሊ በፓርላማ ቀባጠረ ፥ ሶሪያዊው አጋሩ አህመድ አሊ በአሜሪካ ፲ ሰዎችን ገደለ”

የዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስ ሲገለጥ☆

የአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት ገዳይ፤ አህመድ አል አሊዊ አሊ

አብዮት አህመድ አሊ ከ፳ ዓመታት በፊት ጂሃድ በጎንደር ጀምሮ ነበርን?

የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ረዳት ፓይለት፤ አህመድ ኑር መሀመድ

☆ ”አላህ ደም ይወዳል” ሽህ አህመድ አሊ

ግራኝ አህመድ አሊ በፓርላማ ጂኒውን በጠራበት ዕለት ሶሪያዊው አህመድ አሊ አሥር

ሰዎችን በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ገደለ።(ግራኝ እዚያ የሚፈልገው ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?)

አህመድ ከ 6 ቀናት በፊት በማርች 16 ሩገር AR-556 ጠመንጃውን ገዛ 👉 666

👉 ይህን ጽሁፍ ካቀረብኩ ከጥቂት ቀናት በኋላ ኢትዮጵያውያን በኮሎራዶ ግዛት በዴንቨር ከተሞች ጸረተግራይ እና ትግራይን ደጋፊ ሰልፎችን ጠሩ።

👉 “የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል?”

👉 ፈረንሳይ ቅዳሜ ኅዳር ፲፱/19 – ፳፻፲፫ ዓ.

በመላው ፈረንሳይ በአዲሱ የደህንነት ረቂቅ ላይ ከፍተኛ ሁከትና ብጥብጥ የታዩበት የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል። (የኦሮሞን ሰራዊት የሚያሰለጥኑት ፈረንሳይና ኤሚራቶች ናቸው)

👉 ባሕሬን እሑድ ኅዳር ፳/20 – ፳፻፲፫ ዓ.

ፎርሙላ ፩ የሞተር ስፖርት ፥ ፈረንሳዩ ሮማን ግሮዧን በጣም ከፍተኛ ከሆነ አደጋ መላው ዓለምን በአስገረመ ተአምር ተረፈ።(አደጋውን ሩሲያዊው ሾፌር ዳኒል ኪቪያት ነበር የፈጠረው፤ ትንሽ ቆየት ብሎ በሌላ ከባድ አደጋ ላይ ተሳትፏል፤ ሩሲያዊ መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም)

ከሳምንት በፊት እንዳወሳሁት ፎርሙላ ፩ ላይ 666ትን አስመልክቶ ሰሞኑን የታዘብኩትን አስገራሚ ግጥጥም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሚቀጥሉት ቀናት አቀርበዋለሁ። የዛሬው ተከታዩ መሆኑ ነው፤ በጣም ይገርማል።

👉 በዚሁ ዕለት ህዋሀቶች “ተዋጊ አውሮፕላን ጣልን ፥ አክሱምን ተቆጣጠርን” አሉ።

👉 ከዓመት በፊት አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን ዘመቻ አክሱም ጽዮን

ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።

ብዙዎችን ግብዞችን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ትግሬዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት!

ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። ይህ ዘመቻ የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ ይሆንን? ከሆነ በሚቀጥሉት ቀናት በእስራኤል ላይ የሆነ ነገር ሊደርስባት ይችላል። የኢራን ጥቃት?

በሌላ በኩል ባለፉት ቀናት ብዛት ያላቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በግብጽ፣ በናይጄሪያ እና ኢንዶኔዥያ በአስቃቂ ሁኔታ በመሀመዳውያኑ ተጨፍጭፈው እንዲሁ ተሰውተዋል።

👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: