Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 29th, 2021

Amhara Fano to Tigrayans: You Don’t Belong Here’: ‘LEAVE or Lose Life’’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2021

አማራ ፋኖ ሚሊሺያ ለትግራዋያን፤ “እዚህ አትኖሯትም፤ ወይ ውጡ ወይ ሕይወታችሁን ታጣላችሁ!

እግዚኦ! አማራ ምን ነካው? ሱዳን ወደ ጎንደር እየተጠጋች ነው፣ ኦሮሞዎች አዲስ አበባን ለመጠቅለል በመጣደፍ ላይ ናቸው፣ የሰላማዊው የትግራይ ሕዝብ ነገር አላስተኛና አላሽችል ያለው አማራ ግን በወኔ ምስኪን ገበሬዎችንና ቤተሰቦቻቸውን እንደ ሌባ ከቤታቸው ያሳድዳል፣ ይዘርፋል ይገድላል ፥ ገዳም ገብቶ በሺህ የሚቆጠሩ ታላላቅ አባቶችን ከእግዚአብሔር ቤት ያስወጣል፣ አንወጣም ያሉትን ይደበድባል፣ ይገድላል። አማራዎች ኢትዮጵያን አዋረዷት! ተዋሕዶን አቀለሏት! ባዕዳውያኑ ተሳለቁብን! ጠላት ተደሰተ!

❖[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፬፥፰፡፲፩] ❖

ቃየልም ወንድሙን አቤልን። ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው። በሜዳም ሳሉ ቃየል በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሣበት፥ ገደለውም። እግዚአብሔርም ቃየልን አለው። ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ። አላውቅም፤ የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? አለውም። ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።”

Land Dispute Drives New Exodus In Ethiopia’s Tigray

They (Amhara forces) circulated a paper saying, ‘If you don’t leave the area within two days, you will lose your lives’,” said Birhane Tadele, a priest from the west Tigray village of Rewasa. “Then they took all the cattle and everything in the house.”

The dusty buses keep coming, dozens a day, mattresses, chairs and baskets piled on top. They stop at schools hurriedly turned into camps, disgorging families who describe fleeing from ethnic Amhara militia in Ethiopia’s Tigray region.

Four months after the Ethiopian government declared victory over the rebellious Tigray People’s Liberation Front (TPLF), tens of thousands of Tigrayans are again being driven from their homes.

This time, it is due not to the fighting, but to regional forces and militiamen from neighbouring Amhara seeking to settle a decades-old land dispute, according to witnesses, aid workers and members of Tigray’s new administration.

Amhara officials say the disputed lands, equal to about a quarter of Tigray, were taken during the nearly three decades that the TPLF dominated central government before Prime Minister Abiy Ahmed came to power in 2018.

Obviously the land belongs to the Amhara region,” Gizachew Muluneh, spokesman for the Amhara regional administration, told Reuters.

Ababu Negash, 70, said she fled Adebay, a town in western Tigray, after Amhara officials summoned Tigrayans to meetings in February.

They said you guys don’t belong here,” Ababu told Reuters in Shire, a town 160 km to the east, to where many from west Tigray are fleeing. “They said if we stay, they will kill us.”

This fresh exodus from the west of Tigray risks exacerbating a precarious humanitarian situation in the region, with hundreds of thousands of people already uprooted by fighting. The territorial dispute is also being carefully watched by other regions in Ethiopia’s fractious federation, some with their own simmering border disputes.

Fighters from Amhara entered western Tigray in support of federal forces after the TPLF, Tigray’s then-governing party, attacked military bases there in November. They have remained ever since, and Amhara officials say they have taken back a swathe of territory that was historically theirs.

Tigrayan officials say the area has long been home to both ethnic groups and that the region’s borders are set by the constitution. Now that fighting has subsided and roads have reopened, they say there is a concerted, illegal push to drive out Tigrayans.

Reuters interviewed 42 Tigrayans who described attacks, looting and threats by Amhara gunmen. Two bore scars they said were from shootings.

The western Tigray zone is occupied by the Amhara militias and special forces, and they are forcing the people to leave their homes,” Mulu Nega, head of Tigray’s government-appointed administration, told Reuters in Tigray’s capital Mekelle.

He accused Amhara of exploiting Tigray’s weakness to annex territory. “Those who are committing this crime should be held accountable,” he said.

Asked about the accounts of violence and intimidation by Amhara fighters, Yabsira Eshetie, the administrator of the disputed zone, said nobody had been threatened and only criminals had been detained.

No one was kicking them out, no one was destroying their houses even. Even the houses are still there. They can come back,” he said. “There is federal police here, there is Amhara special police here. It is lawful here.”

Reuters was unable to reach Amhara police, and federal police referred questions to regional authorities.

WHOSE LAND?

Gizachew said Amhara was now administering the contested territory, reorganising schools, police and militia, and providing food and shelter. Tigrayans were welcome to stay, he said, adding that Amhara has asked the federal government to rule on the dispute and expected a decision in coming months.

He did not respond to requests for comment on the accusations of violence and intimidation by Amhara fighters.

The prime minister’s office referred Reuters to regional authorities to answer questions about the land dispute and the displacement of Tigrayans, who make up around 5% of Ethiopia’s 110 million people. There was no response from a government task force on Tigray or the military spokesman.

In a speech to parliament on March 23, Abiy defended Amhara regional forces for their role in supporting the government against the TPLF. “Portraying this force as a looter and conqueror is very wrong,” he said.

The United Nations has warned of possible war crimes in Tigray. U.S. Secretary of State Antony Blinken said this month there have been acts of ethnic cleansing and called for Amhara forces to withdraw from Tigray.

Ethiopia’s government strenuously denies that it has an ethnic agenda.

Nothing during or after the end of the main law enforcement operation (against the TPLF) can be identified … as a targeted, intentional ethnic cleansing against anyone in the region,” the foreign ministry said in a statement following Blinken’s remarks.

Reuters could not determine how many people have fled west Tigray in recent weeks as families move frequently, many stay with relatives, and some have been displaced several times.

Local authorities and the U.N. Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) said about 1,000 were reaching Shire every day, with 45,000 coming since late February.

The Norwegian Refugee Council said between 140,000-185,000 came from west Tigray over a two-week period in March.

LEAVE OR LOSE LIFE’

Tewodros Aregai, interim head of Shire’s northwestern zone, said the town was hosting 270,000 displaced people even before the latest influx and did not have enough food or shelter.

Four centres set up to house new arrivals are near-full. Families cram into classrooms, halls and half-finished buildings. Others camp under tarpaulins or on open ground.

Ababu said she and her family reached Shire at the beginning of March. She fled her farm in November, when she said Amhara regional forces killed civilians in nearby Mai Kadra after taking the town with federal forces. She said she spent three months in Adebay but was forced to leave at the end of February.

Reuters could not independently verify her account. Communications in Tigray, a mountainous region of about 5 million people, have been patchy since the conflict began and the region was off-limits for most international media until this month.

Amhara officials in Mai Kadra deny that Tigrayans were attacked there, although dozens of displaced residents provided similar accounts.

People still living in Mai Kadra told Reuters that Tigrayan youths, backed by local security forces, stabbed and bludgeoned to death hundreds of Amhara civilians the night before government forces entered the town on Nov. 10. Ethiopia’s state-appointed human rights commission said two weeks later that an estimated 600 civilians had been killed.

The 42 Tigrayans interviewed by Reuters as they fled from the west said they were now being evicted en masse.

They (Amhara forces) circulated a paper saying, ‘If you don’t leave the area within two days, you will lose your lives’,” said Birhane Tadele, a priest from the west Tigray village of Rewasa. “Then they took all the cattle and everything in the house.”

Birhane said he fled to Humera, a town in the disputed zone, but could not stay because Amhara gunmen were rounding up people with Tigrayan IDs and imprisoning them. He now lives in a school in Mekelle.

Two other Tigrayans also described such roundups in Humera, and three described similar circulars at other locations demanding they leave. Reuters could not independently verify their accounts.

A farmer from Mylomin, a small village in west Tigray, showed Reuters scars on the stomach and back of his five-year-old son Kibrom, whom he said was shot when the Ethiopian army arrived on Nov. 9 with its Amhara allies.

The farmer, who did not want his name published for fear of reprisals, said he took the boy to Gondor hospital in Amhara. When they returned, neighbours told him Amhara gunmen had stolen his 60 cattle and other belongings. He now lives with his family in a Mekelle schoolyard.

Reuters was unable to reach officials in Mylomin for comment on his account of the fighting. Officials at Gondor hospital said they received an influx of patients with injuries from violence in early November but did not give details on specific cases.

Source

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋልድባ ገዳም አባቶች ሰቆቃ | በትግራይ እየሆነ ባለው የአባቶች እንባ ሲደርቅ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ደም ያለቅሳሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2021

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮፡፲፱]❖

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ

ዋልድባ ይናገር ዜጋመልም ሳይቀር

እንባቸው መፍሰሱ ለምን እንደነበር።

ነበር ወይ ፈልገው ሹመት ሽልማት

ወይስ ሃብት ንብረት የተሟላ ቤት

ወይስ አምሯቸው ነው ፈልገው መሞት

እናንተ ገዳማት ምስጢሩን አውሩት።

ጎበዝ ሰው አማረኝ በእምነቱ የፀና

ምግባር ሃይሞኖቱን በእጅጉ ያቀና።

እንጦንስ የወለደው በምግባር በእምነት

ተምሮ ያደገ ከተክለሃይማኖት።

የጊዮርጊስ ወዳጂ የት ነው የሚገኘው

በመሃል ከተማ በአራዳ ውስጥ ነው

ወይስ በዝቋላ በደብረ ሊባኖስ በደብረ ዳሞ ነው።

ወገን ሰው ናፈቀኝ አይኔን ሰው አማረው

የሃይማኖት ጀግና የት ነው የማገኘው?

ልግባ ወይ ዋልድባ ጫካ ካለበት

ማህበረ ስላሴ ከቅዱሳን ቤት

አክሱም ጊሸን ማርያም ከቃልኪዳን ቦታ

ይገኛል ወይ ጀግና ጠላት የሚረታ።

________________________________

Posted in Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፩ሺህ የዋልድባ ትግርኛ ተናጋሪ መነኮሳት በግራኝ እና በፓትርያርክ ኢሬቻ በላይ ተባረሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 29, 2021

❖❖❖በጋላማራ ቃኤላውያን ከዋልድባ ገዳም የተባረሩት አባቶች❖❖❖

እስኪ ይታየን በሑዳዴ ጾም፣ ምሕላ በሚደረግበት በዚህ ወቅት ከልጅነታቸው ጀምረው እንጀራና ወጥ ሳይቀምሱና የዛፍ ሥር ብቻ እየተመገቡ ለመላዋ ኢትዮጵያ፣ ለመላዋ አፍሪቃና ለመላዋ ዓለማችን ተግተው ጸሎት የሚያደርጉትን “ዘር” የሌላቸውን አባቶቻችንን “ትግርኛ ትናገራላችሁና ሂዱ ከዚህ ውጡ!” ብለው ሲደበድቧቸውና ሲያሳድዷቸው!😠😠😠 😢😢😢 ታዲያ ባለፈው ጊዜ “በመኻል አገር ያሉ ተዋሕዶ ነን፣ ክርስቲያኖች ነን የሚሉት ወገኖች አህዛብ እንጂ ክርስቲያኖች ሊሆኑ አይችሉም።” ማለቴ ይህን አያረጋግጥልንምን? በሚገባ እንጂ!

ይህ በተቀደሱት የጽዮን ተራራ ላይ የሚገኙትን አባቶቻችንን የማሳደዱ ዘመቻ የጀመረው ዛሬ አይደለም፤ የጀመረውና በደረጃ እየተካሄደ ያለው፤

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የመሀመድ ተከታዮች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በውቅሮ ችግኛቸውን ከተከሉበት ከ620 – 630 ዓመታት ጀምሮ ነው።

በመካከለኛው ዘመናት አውሮፓውያኑ ኤዶማውያን (ዔሳውያን) እና እስማኤላውያኑ መሀመዳውያን “ጽላተ ሙሴን እና ቄስ ዮሐንስን (Prester John) በሚሉ በብዙ የጉዞ ዘመቻዎች በኩል የተለያዩ ሙከራዎችን አድርገው ነበር፤ ግን ከተቀደሱት የጽዮን ተራሮች የሚመነጨውን ኃይል መቆጣጠር አልተቻላቸውም።

ቆየት ብሎ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ መሪነት ብዙ ሞከሩ፤ ግን አልተቻላቸውም! ቀጥሎ በቱርክና በግብጽ አስተባባሪነት ሞከሩ፤ አሁንም ግን ከተቀደሱት የጽዮን ተራሮች የሚመነጨውን ኃይል መቆጣጠር አልተቻላቸውም።

ቀጣዩ ሙከራቸው ጣልያን በአድዋ ጦርነት ሽንፈት በገጠማት ዘመን ነበር። በዚህም ዘመን ከተቀደሱት የጽዮን ተራሮች የሚመነጨውን ኃይል መቆጣጠር አልተቻላቸውም። ስለዚህ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ስልታቸውን በመቀየርና የቀስበቀስ ቀዝቃዛ ጦርነት በሰላማዊ መልክ ለማካሄድ ሰርገው መግባት እንደሚገባቸው ተረዱት። እነ አፄ ምኒሊክን በአህዛብ የስልጣኔ ከረሜላ አታልለውና የመንግስታት ቤቶችን በመገንባት፣ የምድር ባቡርን በመዘርጋት፣ ስልክና መብራት በማስገባት ተቆጣጠሯቸው። በዚህ ወቅት ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ጽዮን የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ጋላዎች በተለይ በአማራው ሕዝብ ዘንድ ሰርገው ለመግባትና የዋቄዮ-አላህ-አቴቴን ቫይረስ ለማሰራጨት በቅተው ነበር። በመሓል ከስልሳ ዓመታት በፊት በአሲንባ ተራሮች ፀረ-ተዋሕዶ የሆኑ ኢ-አማንያን ቡድኖች (ጀብሃ + ሻዕቢያ + ህወሃት + ኢሃፓ + መኤሶን ወዘተ) እንዲደራጁ ተደረጉ።(ለእባብ መርዝ መድኃኒቱ የእራሱ የእባብ መርዝ ነውና) መጤዎቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በወቅቱ ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ብቃትም ችሎታም ስላልነበራቸው ተገቢውን ትምህርትና የስልጣኔ ልምድ ለመውስድ በመሪነት ቦታ ላይ ዲቃላ ወገኖቻቸውን በማስቀመጥ (አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ሳሞራ ዩኑስ) እስከ እኛ ዘመን ድረስ ብዙም ሳይለፉና ደማቸውንም ሳያፈሱ በትዕግስት ለመዝለቅ በቅተዋል። በእነዚህ ሁሉ ዘመናት ሲራብ፣ ሲታመምና ደሙን ሲያፈስ የነበረው፤ ልክ ዛሬ እንደምናየው የትግራይ ሕዝብ ነው። የሌላው ሕዝብ ቁጥር ሲጨምር የዛሬዋ ኤርትራ እና የትግራይ ሕዝብ ቁጥር ግን ትንሽ ማደግ ሲጀምር የሕዝብ ቁጥር ቀናሽ ጦርነቶች፣ ረሃብና በሽታዎች ይላኩበታል።

የሰይጣን ጭፍራው የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ተልዕኮም ይህ መሆኑን በግልጽ እያየነው ነው። ወንድማማቾችን እርስበርስ እያባላ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አለቆቹ የሰጡትን ይህን ፀረ ጽዮን ተልዕኮ ለማሟላት ይተጋል። በትግራይ ሕዝብ ላይ ታይቶ የማይታወቅ ግፍና ሰቆቃን በማምጣት ላይ ያለውን ግራኝ አብዮት አህመድን በአንድ ቀን የመመንጠር ብቃቱ ያላቸው ህወሃቶች እስካሁን እርሱንም ሆነ የእርሱን አመራር አካላት ለመድፋት ሙከራ አለማድረጋቸው ቀደም ሲል እንዳልኩት ዛሬም ምናልባት ሁሉም በመናበብ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችንና የትግራውያንን የተዋሕዶ ክርስትና ህልውና ለማጥፋት እየሠሩ ነው ብዬ እገምታለሁ። ተሳስቼም ከሆነ ሐቁን በቅርቡ የምናየው ነው የሚሆነው።

የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ቃኤላውያኑ ኦሮሞዎች እና አማራዎች፤ “አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴና መንግስቱ ኃይለ ማርያም ባሕሩን ለማድረቅ ከሠሯቸው ስህተቶች መማር አለብን” በሚል ወኔና ድፍረት በመነሳሳት የትግራይን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ወስነዋል። አይሳካላቸውም እንጂ፤ ሆኖም እስካሁን በሰሩት ወንጀል እያንዳንዱ የትግራይ ተወላጅ በእነዚህ ፋሺስት ሕዝቦች ላይ የኑክሌር እና ባዮሎጂካል መሳሪያዎችን የመጠቀም እንኳን መብት ይኖረዋል። ግን ጽዮንና ጽላተ ሙሴን አጥብቆ የያዘ እንዲህ ዓይነት ጭካኔ ውስጥ መግባት አያስፈልገውም።

ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በጎንደር አካባቢ ጥሎት የሄደው መንፈስ በግራኝ አህመድ ዳግማዊ ቀስቃሽነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ፣ በጽዮን ላይ ጂሃዱን በማጧጧፍ ላይ ይገኛል። አምና ላይ ልክ በዚህ ወቅት በዚሁ በዋልድባ ገዳም ጫካ ውስጥ ታርደው የተገኙትን አባት እናስታውሳቸዋለን?(ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ ዕቅፍ ያኑርንል ከማህበረ ፃድቃን ይደምርልን!)”የዋልድባ መነኵሴ አባ ሀብተወልድ በ ሔሮድሳዊው ግራኝ አህመድ ነው ተገድለው የሚሆኑት

አዎ! ይህን እያደረገ ያለው 100% በአክሱም ጽዮን፣ በደብረ አባይ፣ በደንገላት፣ በደብረ ዳሞና በውቅሮ አማኑኤል ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ ጭፍጨፋ ያካሄደው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ ጉዳይ ደም ከማልቀሳችን በፊት ከፍተኛ ትኩረት አግኝቶ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል። አባቶችን የእግዚአብሔር መላዕክት ይከተሏቸዋል! የሰማዕትነት አክሊልንም ይቀዳጃሉ፤ ከአህዛብ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጎን የተሰለፉትና “አማራ ነን!” ለሚሉት ጽንፈኞች ግን ወዮላቸው!

ከአስር ዓመታት በፊት በተዋሕዶ ላይ ክህደት የፈጸሙት እነ አቶ ስብሐት ነጋ በዋልድባ አካባቢ ፋብሪካዎችን ለመገንባት ሲነሳሱ ይህን ጠቁሜ ነበር።

ዛሬም አባቶቻን ከትግራይ ገዳማት በማፈናቀልና ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን በማፈራረስ ይህ ለአሜሪካ ሃሪኬኖች/አውሎ ነፋሳትና ለሌሎችም እኛ ለማናያቸው ክስተቶች መነሻ/መቀስቀሻ ምክኒያት የሆኑትን የተቀደሱትን የጽዮን ተራሮች መቆጣጠር ይሻሉ።

ለዚህ ከሃዲ ትውልድ ግን ከፍተኛ መቅሰፍት እየመጣበት ነው። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። አንድ ሺህ የዋልድባ መነኮሳትን በዚህ መልክ ማንገላታት፣ ማፈናቀልና መግደል ማለት ኢትዮጵያ ለአንድ ሺህ ዓመታት ርቃኗን ቀረች፣ ተዋረደች፣ ወደቀች ማለት ነው። (ጋሎቹ ከእንግዲህ ለአንድ ሺህ ዓመት እንገዛለን እያሉ አይደል?!)አዎ! ህልም አይከለከልምና ያልሙ!

👉 ጽዮንን የደፈረ ሰላም፣ ዕረፍትና እንቅልፍ የለውም፤

በአክሱም ጽዮን ላይ፣

በዋልድባ ላይ፣

በደብረ አባይ ላይ፣

በደንገላት ቅድስት ማርያም ላይ፣

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ላይ፣

በውቅሮ አማኑኤል ላይ፣

በዛላምበሳ ጨርቆስ ላይ፣

ከሳምንት በፊት በራያም ሁለት ዓብያተ ክርስቲያናት ተጠቅተዋል ተብሏል (አጣራለሁ)

እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!

👉 ልክ በዚህ ሳምንት ከሦስት ዓመታት በፊት ግራኝ ገና ከመታወቁ በፊትና ስልጣን ላይ ሊወጣ ሲል የቀረበ ጽሑፍ፦

👉 “የጸሎት አባቶቻችንን ነጮቹ ይተናኮሏቸው ይሆን? | “አሸጎዳ” በገዳማት እና ዓብያተ ክርስትያናት የተከበበ ነው”

ትናንትና በወጣውና፡ በዴንማርክና ጀርመን በተካሄደው አንድ ጥናት፡ ከንፋስ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች የሚወጣው የዝቅተኛ ሞገድ ድምጽ፡ ለመንፈሣዊ / ስነልቦናዊ ጤንነት ጥሩ አይደለም ተብሏል።

የአመቱ ገብርኤል፡ ሰኞ፡ የካቲት ፲፱፥ ፪ሺ፲ ዓ.ም፤ ታዲያ ቅ/ ገብርኤል በዕለቱ ያሳየኝ ተዓምር፦

የአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖች በሦስት የቅ/ ገብርኤልና ቅ/ ማርያም፣ ቅ/አርሴማ ቤ/ክርስቲያናት መካከል የሚገኙ መሆናቸውን ነው። የመቀሌ አውሮፕላን ማረፊያም ባቅራቢያው ይገኛል፤ ( አውሮፕላን – ነፋስ ተርባይን)። የሚገርም ነው!

የኢትዮጵያ መንግሥት ከዘረጋቸው ሊደነቁ የሚገባቸው የታዳሽ ኃይል ምንጭ ልማት ፕሮጀክቶች መካከል የሕዳሴው ግድብና የአሸጎዳ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ይገኙበታል። ሆኖም፡ እነዚህ ፕሮጀክቶች በጎ በማይመኙልን አውሮፓውያን ተሳታፊነት ስለሚካሄዱ ነገሮችን መጠራጠርና በጎሪጥ የመመልከት ግዴታ አለብን።

የሞባይል ምሰሶዎችን በመሳሰሉ የማይክሮዌቭ ጨረር አፍላቂ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብዙ ዲያብሎሳዊ ተንኮል እንደሚፈጽሙ የተረጋገጠ ነው፤ ታዲያ አሁን እነዚህን የንፋስ ኃይል ማመንጫ ተርባይኖችን እውነት ለክፉ ነገር ይጠቀሙባቸው ይሆን? ወይስ “ንጹሑን” የታዳሽ ኃይል ምንጭ ልማቱን እንዳንቀጥልበት በምቀኝነት እንቅፋት ሊሆኑብን ይሻሉ?

ለማንኛውም ኢትዮጵያውያኑ ይህን ጉዳይ በቅርብ መከታተል ይኖርባቸዋል።

የንፋስ ኃይል በጣም የሚደገፍ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ነው። ግን፡ ጎጂ ጎን ሊኖረው ይችላልን?

በዴንማርክና ጀርመን፡ ከንፋስ ኃይል ማመንጫዎቹ የሚወጣው የዝቅተኛ ሞገድ ድምጽ፡ እንደ እንቅልፍ ማጣት፣ ራስ ምታት፣ የስኳር በሽታ፣ ከፍተኛ የደም ግፊት፣ የመስማት ችግር፣ የልብ እና የደም በሽታ እና ራስ ምታት / ማይግሬን ያስከትላሉ፡ ይላል ይህ መረጃ።

በአፍሪቃ አንጋፋው የአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ መቀሌ አጠገብ፣ ብዙ ቅዱሳን ዓብያተ ክርስትያናትና ገዳማት አጠገብ መሆኑ ለአካባቢው ጥሩ ሊሆን ይችላል፤ ግን ደግሞ ጎጂና ተንኮል ያለበትም ነገር ሊሆን ይችላል።

በአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ልማት ፕሮጀክት ላይ የተሳተፉት ፈረንሳይና ጀርመን ናቸው። እነዚህ ሃገራት ለእኛ በጎ በጎውን እንደማይመኙልን አሁን ግልጽ ነው። ታዲያ ይህ ምን ዓይነት ተንኮል ይኖርበት ይሆን? እንደ ዋልድባ አባቶቻችን በጸሎታቸው የሚያፈልቁትን የ ነፋስ ሞገድ ለመከለል ይሆን?

[መጽሐፈ ኢዮብ ምዕራፍ ፴፯፥ ፱፡ ፳፬]

ከተሰወረ ማደሪያውም ዐውሎ ነፋስ፥ ከእግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ተሰጥቶአል፤ የውኃውንም ሙላት በደመና ላይ ይጭናል፤ ለተግሣጽ ወይም ለምድሩ ወይም ለምሕረት ቢሆን፥ ኢዮብ ሆይ፥ ይህን ስማ፤ በውኑ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያዝዛቸው፥ ወይስ የደመናውን ሚዛን፥ በደቡብ ነፋስ ምድር ጸጥ ባለች ጊዜ፥ እንደ ቀለጠ መስተዋት እኛ ከጨለማ የተነሣ በሥርዓት መናገር አንችልምና ማንም በእርሱ ላይ ቢናገር ፈጽሞ ይዋጣልና አሁንም ነፋስ አልፎ ካጠራቸው በኋላ፥ ከሰሜን ወርቅ የሚመስል ጌጠኛ ብርሃን ይወጣል፤ ሁሉን የሚችል አምላክን እናገኝ ዘንድ አንችልም፤ ስለዚህ ሰዎች ይፈሩታል፤

👉 አስገራሚ ገጠመኝ | የተቃጠለው የአቡነ ተክለ ሐይማቶት ቤተክርስቲያን ከ፯ ዓመት በፊት

በተሠራ ቪዲዮ

ነገሮች ሁሉ ተገጣጠሙብኝ፦ እንደ ዋልድባ ገዳማት በመሳሰሉት ጫካማ አካባቢ ፋብሪካዎች እንዲሠሩ ካዘዟቸው በኋላ የኢትዮጵያ ቤተከርስቲያን ደኖችን መጠበቅ አለብን የሚሉ ዘመቻዎችን ብዙ የውጭ ሰዎች በማካሄድ ላይ ናቸው። የዶ/ር ማርጋሬትን ሥራ ዝቅ ማድረጌ አይደለም፤ አስተዋፅኦ ታደርግ ይሆናል፣ ለበጎ ሊሆን ይችላል። ሆኖም ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ደኖቿን ጠብቃ ያቆየችልን ቤተክርስቲያን እስከሆነች ድረስ ለምን ሙሉውን ኃላፊነት ለቤተክርስቲያኗ አይተውላትም?

በተለይ የ ግራኝ አብዮት አህመድ የ”ችግኝ ተከላ” ዘመቻ ተንኮል ያለበት መሆኑን ብዙዎች አሁን እየተረዱት ነው። ደን የምትንከባከበው ቤተክርስቲያን ሆና የምትቃጠለውም ቤተክርስቲያን ናት። እንደ አብዮት አህመድ ከሆነ፦

ለዋቄዮአላህ መስዋዕት ከማድረጌ በፊት ለዛፉ ችግኝ መትከል አለበኝ፤ ለዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ኢትዮጵያውያን ማንቀሳቀስ እችላለሁ፤ ንጉስ ነኝ፣ ጁፒተር ነኝ ፥ ልጆቿ የተገደሉባትና የዕምነት ቦታዎቿ የተቃጠሉባት ቤተክርስቲያን ግን በጎቿን ማዘዝ እንኳን አትችልም፤ ዛፎቹና ደኖቹ የኛ/ኬኛ ናቸው”።አዎ! ለዋቄዮአላህ ብዙ መስዋዕት በማቅረብ ላይ ስላሉ አምላካቸው ጊዜያዊ ድፍረቱን ሰጥቷቸዋል፤ ለዚህም ነው በቤተክርስቲያን ላይ ዕብደት የተሞላባቸውን ድርጊቶች በመፈጸም ላይ ያሉት።

ኦሮሞ ነን” የምትሉ የተዋሕዶ ልጆች ከክርስቶስ ተቃዋሚው ፍዬል ጋር መደመር ካልፈለጋችሁ፡ ፈጥናችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ!

👉 „All Eyes on Waldeba Monastery”

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: