Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2021
👉 It’s Rape Jihad – የአስገድዶ መድፈር ጂሃድ ነው 😠😠😠 😢😢😢
👉 The past three years, they’ve been preparing for this crime
👉 ላለፉት ሶስት ዓመታት ለዚህ ወንጀል ዝግጅት ሲያደርጉ ቆይተዋል
🔥 Oromo & Amhara (Oromara) sadistic cruel army Get the heck out of Tigray!
🔥 የኦሮሞ እና አማራ(ኦሮማራ)እርኩስ ጨካኝ ሰአራዊት ከትግራይ ባፋጣኝ ውጣ!
🔥 ” We’re here to make you HIV positive’: Hundreds of women rush to Tigray hospitals as soldiers use rape as weapon of war”
🔥 “እኛ ኤች.አይ.ቪ. ኤድስ እንዲኖራችሁ ነው እኛ የመጣነው’ ወታደሮች አስገድዶ መድፈርን እንደ ጦር መሣሪያ አድርገው ስለሚጠቀሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ወደ ትግራይ ሆስፒታሎች በጥድፊያ በማምራት ላይ ናቸው።”
👉 “እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል“
አረመኔው /ሳዲስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “እርካብና መንበር” በተባለው የዲያብሎስ መጽሐፉ (ከሂትለር መጽሐፍ “ማይን ካምፕፍ/ Mein Kampf = የኔ ትግል/ ጂሃድ) የተቀዳ ነው ፥ ላይ የትግራይን ሕዝብ ለማንበርከክ ሴቶችን እንዴት አስገድዶ መድፈር እንደሚያስፈልግ በገጽ ፷፬/64 በሦስተኛው አንቀጽ ላይ በአገሪቱ ባህል ሠርጾ የሚገኘውን የአንበሳነት (የጀግንነት) ገጸ ባህርይ ትክክል እንዳልሆነ አድርጎ ከተቸ በኋላ ጀብዳዊ ጭካኔን ሲገልስ የሚከተለውን አስፍሯል፦
🔥 “አንበሳ ከደከመ አይገዛም! ከደከምክ አትኖርም ትገደላለህ። በገዛ ወገንህ። ስለዚህ ላንተ አሳሳቢና ዘወትር አስፈላጊው ጉዳይ ኃይልን ማጠናከር ነው። መፈራትን መገንባት ነው። ከነዘርህ … ከነዘርማንዘርህ። አስከብሮ የሚያኖርህ በእንዲህ ዐይነቱ ምድር ፍቅር አይደለም – ጉልበት እንጂ። ለዚህ ደግሞ እንደ አንበሳ ሁሉ ማስፈራሪያ እንጂ ፍቅር አይሰጠውም – ያን ጉልበት በዲፕሎማሲ አስማምቶ ለመምራት አያውለውም ተቀናቃኜ ያለውን ጀርባ ለማድቀቅ እንጂ።”
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: 666, Abiy Ahmed, Aksum, Axum, ረሃብ, ሰራዊት, ስደት, ሽብር, በሽታ, ትግራይ, ትግሬ, አማራ, አማኑኤል ቤተክርስቲያንኢትዮጵያ, አስገድዶ መድፈር, አቢይ አህመድ, አብይ አህመድ, አክሱም, ኤርትራ, ኦሮሞ, ወታደሮች, ወንጀል #TigrayGenocide, ጂሃድ, ግድያ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ክርስቶስ, Civilians, Eritrea, Genocide, Rape, Soldiers, Tigre, War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ ያዘኑትን የምታረጋጋ፣ ጻድቃንን የምትጐበኛቸው አንተ ስለሆንክ፣ ኅዘንን የሚያስረሳ የደስታ ወይን አጠጣኝ። ላዘኑ ለተከዙ ወይን ያጠጣቸው ዘንድ ሕግ ተሠርቷልና። ገብርኤል ሆይ፤ ወደ እውነተኛው አምላክ አደራ አስጠብቀኝ። በዚህ ዓለም ጧት የተናገረውን ማታ የሚደግም ዘመድ ወይም ወዳጅ አይገኝምና። ገብርኤል ሆይ ስለኔ ሕይወቱን አሳልፎ የሰጠውን ፈጣሪ በአርአያህና በአምሳልህ የፈጠርከውን እንዴት ታጠፋዋለህ፣ አሳምረህ ያነፅከውንስ ሕንፃ ስለምን ታፈርሰዋለህ እያልክ ማልድልኝ።
ከክፉዎች ሸንጎ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ። እንደ ሰይፍ ምላሳቸውን አሰሉ፤ መራራ ነገርን ለማድረግ፥ ንጹሕንም በስውር ለመንደፍ ቀስትን ገተሩ፤ ድንገት ይነድፉታል አይፈሩምም።
ለእነርሱ ለራሳቸው ክፉ ነገርን አጸኑ፤ ወጥመድን ይሰውሩ ዘንድ ተማከሩ፤ ማንስ ያየናል? ይላሉ።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፫]
፩ አቤቱ፥ ወደ አንተ በለመንሁ ጊዜ ጸሎቴን ስማኝ፥ ከጠላትም ፍርሃት ነፍሴን አድን።
፪ ከክፉዎች ሸንጎ ከዓመፀኞችም ብዛት ሰውረኝ።
፫ እንደ ሰይፍ ምላሳቸውን አሰሉ፤ መራራ ነገርን ለማድረግ፥
፬ ንጹሕንም በስውር ለመንደፍ ቀስትን ገተሩ፤ ድንገት ይነድፉታል አይፈሩምም።
፭ ለእነርሱ ለራሳቸው ክፉ ነገርን አጸኑ፤ ወጥመድን ይሰውሩ ዘንድ ተማከሩ፤ ማንስ ያየናል? ይላሉ።
፮ ዓመፃን ፈለጓት፥ ሲፈትኑም አለቁ፤ የሰው የውስጥ አሳቡና ልቡ የጠለቀ ነው፥
፯ እግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ይላል። የድንገትም ፍላጻ፤ ያቈስላቸዋል፤
፰ አንደበታቸው ያሰናክላቸዋል፥ የሚያዩአቸውም ሁሉ ይደነግጣሉ።
፱ ሰዎች ሁሉ ፈሩ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ ተናገሩ፥ ሥራውንም አስተዋሉ።
፲ ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፥ በእርሱም ይታመናል፤ ልባቸውም የቀና ሁሉ እልል ይላሉ።
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: Aksum, Axum, መዝሙረ ዳዊት, መጽሐፍ ቅዱስ, ቅዱስ ገብርኤል, ቆላ ተምቤን, በቀል, ተዋሕዶ, ትግራይ, አህዛብ, አሕዛብ, አክሱም, አክሱም ጽዮን, ኢትዮጵያ, እምነት, ከንቱ ትውልድ, ክርስቲያኖች, ውቅር ቤተ ክርስቲያን, ውቅየን ገብርኤል, ውጊያ, ዓምባ ቅዱስ ሚካኤል, ጦርነት, ጽዮን, Bible, Psalms, St.Gabriel, Temben, Tigray | Leave a Comment »