Channel 4 | 10.000 Women Raped in Tigray, Ethiopia | ፲/10 ሺህ የትግራይ ሴቶች ተደፍረዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021
😠😠😠 😢😢😢
👉 “እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል“
አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “እርካብና መንበር” በተባለው የዲያብሎስ መጽሐፉ ላይ የትግራይን ሕዝብ ለማንበርከክ ሴቶች እንዴት አስገድዶ መድፈር እንደሚያስፈልግ በገጽ ፷፬/64 በሦስተኛው አንቀጽ ላይ በአገሪቱ ባህል ሠርጾ የሚገኘውን የአንበሳነት (የጀግንነት) ገጸ ባህርይ ትክክል እንዳልሆነ አድርጎ ከተቸ በኋላ ጀብዳዊ ጭካኔን ሲገልስ የሚከተለውን አስፍሯል፦
🔥 “አንበሳ ከደከመ አይገዛም! ከደከምክ አትኖርም ትገደላለህ። በገዛ ወገንህ። ስለዚህ ላንተ አሳሳቢና ዘወትር አስፈላጊው ጉዳይ ኃይልን ማጠናከር ነው። መፈራትን መገንባት ነው። ከነዘርህ … ከነዘርማንዘርህ። አስከብሮ የሚያኖርህ በእንዲህ ዐይነቱ ምድር ፍቅር አይደለም – ጉልበት እንጂ። ለዚህ ደግሞ እንደ አንበሳ ሁሉ ማስፈራሪያ እንጂ ፍቅር አይሰጠውም – ያን ጉልበት በዲፕሎማሲ አስማምቶ ለመምራት አያውለውም ተቀናቃኜ ያለውን ጀርባ ለማድቀቅ እንጂ።”
___________________________________
Leave a Reply