የ’ርዕዮት’ ቴዎድሮስ ጸጋየ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ መልዕክት ለትግራይ ኢትዮጵያውያን
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2021
ቴዲ ወንድማችን፣ እንደ እኔ ከሆነ፤ ምናልባት እስካሁን ከተናገረካቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ጠቃሚውንና ማንነት-አዳኝ የሆነውን መልዕክት ነው ዛሬ ያስተላለፍከው። በዚህ ጉዳይ ተከታታይ የሆኑ ዝግጅቶችን ብታቀርብ፣ በስቱዲዮም በስልክም እንግዶችን እየጋበዝክ ውይይቶችን ብታካሂድ የብዙ ግራ የተጋቡ ትግራዋይን ነፍስ ልታድን ትችላለህ። ከትግራይ ሜዲያ ሃውስ ጋር ያደረግከው ዓይነት ውይይትን በየጊዜው ብታደርግ ጠቃሚ ነው። በተለይ በትግርኛ የሆነ ፕሮግራም ቢኖርህ ሸጋ ነው። የሃይማኖት መሪዎች በዚህ ጉዳይ ዝም ማለታቸው ተገቢ አይደለም። ለዚህ ቁልፍ ጊዜ ካልሆኑ ለመቼ?! ለቴዲ፤ ምንም ዓይነት ግላዊና ሴራዊ አጀንዳ ሳይኖርህ መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ የምታገለግል ብቸኛው ጋዜጠኛ አንተ ነህና፤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! በርታ!
የትግራይ ወገኖቼ ሕዝባችን፤ በተለይ ተዋሕዶ አማኙ እጅግ በጣም ከፍተኛ መስዋዕት እየከፈለ ባለበት በዚህ በጣም ከባድ ወቅት አንዳንድ የትግራይ አክቲቪስቶች ዛሬም ከሰላሳ ዓመታት በፊት የሠሯቸውን ስህተቶች በመድገም ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች ከሆኑት ከኦሮሙማ ልሂቃኑ ጋር ሲለጠፉ እያየን ነው። ይህ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው! የትግራይ ሕዝብ ይህ አይገባውም፣ አያስፈልገውም፤ ከእግዚአብሔር በቀር፣ ከጽዮን ማርያምን እና ቅዱሳኑ በቀር የማንንም እርዳታ መሻት የለበትም። ጽላተ ሙሴን የመሰለ ከሰው-ሰራሽ ኑክሌርና ጨረራጨረር መሣሪያዎች ሁሉ ያየለ “መሣሪያ” በጓዳው ያለው ሕዝብ የማንንም “ስትራቴጃዊ” ህብረት አይሻም! እስኪ ሰልፍ ስትወጡ በቻይና ባንዲራው ምትክ “ጽላቱን” ይዛችሁ ለመውጣት ሞክሩ፤ ጠላት እንደ አረጀች ጃርት በሰዓታት ውስጥ በተብረከረከ ነበር። ከኦሮሙማ አውሬዎች ጋር ህብረት ሊኖር አይችልም፤ በረከቱን ለመስረቅ ነውና የሚጠጉን ልታርቋቸው ይገባል። ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ህወሃቶች ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ የጠቀሟቸው ኦሮሞዎችን ነው። ገና ከጅምሩ ለእነርሱ ባርያ ሆነው እያገለገሏቸው እንዳሉ እስኪመስሉ ድረስ! አዎ! ከአዲስ አበባ ያባረሯቸውንና ዛሬ ሕዝባቸውን በመጨፈጨፍ ላይ ያሉትን ኦሮሞዎች ነው ከማንም አስበልጠው በመጥቀም ግማሽ ኢትዮጵያን ቆርሰው የሰጧቸው። አሁን ግን ይብቃ፤ ከእንግዲህ በኋላ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ኃውልት ሆነን እንዳንቀር ወደኋላ መመለስ የለብንም፤ በቃ! ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውን ግፎች አንርሳቸው! + ኦሮሞው (ዲቃላው) ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየሰራው ያለውን ሁሉም ከሠሩት የከፋ ግፍ አይተን እንበቀለው ዘንድ 100% እግዚአብሔር የሰጠን መብታችን ነውና፤ ከጨፍጫፊው ኦሮሙማ ጠላት ጋር መለሳለሱ ይብቃ! ይበቃ! ይበቃ!
___________________________________
Leave a Reply