US Poised to Intervene in Ethiopia Crisis | Amhara/ Oromara Ethnic-Cleansing in Tigray
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2021
አይ አማራ/ ጋላማራ፤ ኢትዮጵያን እንዲህ ታዋርዷት?! እንደው ከኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ እምነቷ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት አህዛብ ጎን ተሰልፋችሁ በጽዮን ላይ ትዘምቱ?! እስኪ አስቡት፤ አብረን ተባብረን መላዋ አፍሪቃን ነፃ እናውጣ በማለት ሌሎች ሕዝቦች ሁሉ በተለይ በዚህ ዘመን እንደሚያድርጉት ቅርርቦሽንና ፍቅርን በመፍጠር ፈንታ፤ ለብዙ ሺህ ዓመታት ከአክሱም እስከ ሞቃዲሾ አብሯቸው የኖረውን የትግራይን ሕዝብ “ከወልቃይት እርስቴ ውጣ”እያለ ሲያባርር እና ሲገድል። ይህን እኮ ነው የዋቄዮ-አልህ-አቴቴ ዲያብሎሳዊ መንፈስ የምንለው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትና በኋላም በጣሊያን እና ቱርክ-ግብጽ-ድርቡሽ ወረራዎች ጊዜ እናንተ ነበራችሁ ማለት ነው ባንዳዎቹ። “ያለፈው ታሪክ የዛሬና የወደፊቱ ታሪክ መስተዋት ነው” የተባለው በእናንተ በኩል ሲፈጸም እያየነው እኮ ነው። እንደው በስንፍናችሁ እንዲህ በቀላሉ የትንቢት መጸፈሚያ ትሁኑ?!እጅግ በጣም አዝናለሁ! 😢😢😢 መቼስ አሁን ውጊያችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ነውና የእናቶች እንባ በጣም ከባድ ዋጋ ያስከፍላችኋል! ጥቂት ቀናት ቀርተዋና፤ “እስከ ጌታችን ስቅለት ዕለት ድረስ ንስሐ ግቡ” ብለናል። ❖ ❖ ❖
______________________________
Leave a Reply