Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የአጥፍቶ-ጠፊዎችን ፈለግ የተከተለው የአማራ/ ጋላማራ “የዘር ማጽዳት” ዘመቻ በትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2021

🔥 ክፍል ፩

በምዕራብ ትግራይ ትግሬዎች በፋሺስቱ የአማራ ፋኖ ሚሊሺያ እየተገደሉና ለስደት እየተዳረጉ ነው፣ ቤቶቻቸውም እየተቃጠሉ ነው

🔥 ክፍል ፪

ዶ/ር + ☆ዶ/ር + ☆ ዶ/ር ዋውውውው! ንጹሕ ኢትዮጵያውያን ይህን ጉድ ሰምታችሁ አትደንግጡ፣ አትበሳጩ! ጥሩ ትምህርት ነው! የአማራ / ጋላማራ ሊሂቃን በዋቄዮ-አላሁ-አቴቴ-ኤልዛቤል የጥላቻ መንፈስ ሥር

የትግራይ ኢትዮጵያውያን፡ ምንም እንኳን መሪዎቻቸው በይሉኝታ ከትግራዋይ ይልቅ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በተለይ ኦሮሞ እና አማራ ኢትዮጵያውያንን በይበልጥ በመጥቀም፤ ኢትዮጵያን ባልተጠበቀና በሚያስደንቅ መልክ አልምተዋትና፣ በሰላም ጠብቀዋትም ነበር። እነዚህ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ በኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ዘንድ ለአንዴም እንኳን ተወዳጅነትን ሳያገኙና በዚህም ብዙም ሳይቀየሙ፣ ሳይበቀሉና በአማራዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎችና ደቡቦች ላይ አንዲትም ጥይት ሳይተኩሱ ፺/90% የምትሆነውን ኢትዮጵያን ትተውላቸው ወደ ሚጢጢዋ ትግራይ ኮሮጇቸውን ጠቅልለው ሄዱ። እዚያም ብዙም ሳያማርሩና “ያንንም ይሄንም አምጡ፣ ጎንደር እርስቴ፣ አዲስ አበባ ኬኛ”(ለነገሩማ ሁለቱም የአክሱም ግዛቶች ናቸው) ሳይሉ በሰላም መኖር ጀምሩ፣ ብዙም ሳይቆን ሁሉም በድብቅና በግልስ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያነጣጠር ሤራ ጠንስ ሰው ጦርነት አወጁበት። ዛሬ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም ለማይታወቅ ግፍ ሰለባ ሲሆኑ፤ ቪዲዮው ላይ የምናያቸው የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን ብቅ ብለው ደስታቸውን ለማሳየትና ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን በሆኑት የጽዮን ልጆች ላይ ለመሳለቅ በቅተዋል።

ይህ ሁሉ እንግዲህ የሚያሳየን እነዚህ ደካሞችና ግብዞች በዋቄዮአላህአቴቴኤልዛቤል መንፈስ ሥር መውደቃቸውን ነው። የቃኤላዊ ማንነት ይህ ነው! የዛሬዎቹን ልሂቃኑን የፈለፈለው ያ ትውልድ በእነ ጥላሁን ገሠሠ እና ብዙነሽ በቀለ የፍዬል ድምጽ በኩል አቴቴ ሥራዋን እንድትሠራበት የፈቀደ መሰሪ ትውልድ ነው። ልክ በአረቦችና በመሀመዳውያኑ ዘንድ እንደምናየው እነርሱም አመጸኞች፣ ትዕቢትን፣ እብሪትንና ተንኮልን እንደ ብልኸነት የሚቆጥሩ፣ እንደ ፍዬል ደፋርነትን ጀግነነት አድርገው የሚወስዱ፣ ምስጋናቢሶች፣ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ፤ ያጎረሳቸውን እጅ ነካሾች፣ ስጋዊ፣ ክፉና ዲያብሎሳዊ የባዕድ ርዕዮተ ዓለማትን መከተል የመረጡ ናቸው። “አምጡ!” እንጅ “እንኩን!” ያልለመዱ፣ “በቃኝን” ፣ “ትህትናን” እና “ይቅርታን” የማያውቁ “ሁሉ ኬኛ፣ ሁሉም እርስቴ፣ ሁሌ እኛ እንጂ ሌላው አልተበደለም” እያሉ እንደ ጅራፍ እራሳቸው ገርፈው እራሳቸው ሲጮሁ የሚሰሙ ውዳቂዎች ናቸው።

የሞናሊዛን አሰቃቂ ታሪክ የሰማና ያየ፣ በትግራይ ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ኢኢትዮጵያዊ፣ ኢሰብዓዊና ኢሴታዊ ከባድ ወንጀል መላው ዓለም “ኡ! !” እያለ በመዘገብ ላይ እያለ እነዚህ የአማራ/ ጋላማራ ልሂቃን፣ ያውም ሴት ዶ/ሮች በጾታ አጋሮቻቸው ላይ ይህን ያህል መሳለቅ ምን ያህል ጥልቅ መንፈሳዊ ውድቀት ላይ እንዳሉ ነውና የሚያሳየን እንዲህ በርህራሄአልባ በሆነ መልክ በአደባባይ እየወጡ ቆሻሻ ሲያስታውኩ ስናይና ስንሰማ እንዘንላቸው፣ ግን አንደናገጥ፣ አትበሳጩ! ጥሩ ትምህርት ነው!

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፭፥፱]

ባተኛው ዓመት የዕዳ ምሕረት ዓመት ቀርቦአል ብለህ ክፉ አሳብ በልብህ እንዳታስብ፥ ለድሀውም ወንድምህ አንዳች የማትሰጥ እንዳትሆን፥ ዓይንህም በእርሱ ላይ ክፉ እንዳይሆን፥ እርሱም ወደ እግዚአብሔር በአንተ ላይ እንዳይጮህ፥ ኃጢአትም እንዳይሆንብህ ተጠንቀቅ።”

________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: