Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 18th, 2021

Ethiopian Herald Lied about The Axum Massacre | የኢትዮጵያ ሄራልድ ስለ አክሱም እልቂት ዋሸ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2021

የአሜሪካውን ተቋም “ዩኤስኤአይዲ”ን ያላግባብና በወንጀል በሚያስቀጣ መልክ በሐሰት በመጥቀስ “ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ምንም ማስረጃ የለም” ብለው ዜና ሲያሰራጩ የነበሩት ሜዲያዎች መሳሳታቸውን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ኤ.ኤፍ.ፒ አረጋገጠ። ከሜዲያዎቹ መካከል አንዱ ታሪካዊው “የኢትዮጵያ ሄራልድ/ Ethiopian Herald„ መሆኑ ደግሞ እጅግ በጣም ያሳዝናል።

በአክሱም እና በመላዋ ትግራይ መላው ዓለም ስለሚናገርላቸው ጭፍጨፋዎችና ግፎች በመቆርቆርና በመቆጣት ከሁሉ ፈጥነው መዘገብና እውነቱን መናገር የሚገባቸው እንደ ኢትዮጵያን ሄራልድ የመሳሰሉ ጋዜጣዎች መሆን ነበረባቸው፤ ነገር ግን አለመታደል ሆኖና ይባስ ብለው ተገቢ ያልሆነ የሐሰት ዜና ያሰራጫሉ፤ እንደው ስለ አክሱም ጽዮን ዝምታቸውን ቢቀጥሉ ይሻላቸው ነበር እኮ።

ይህ የቆሻሻው ዲቃላ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሤራ ነው። ስልጣን ላይ የወጣበት ዋናው ምክኒያት በሚፈጥረውም ግርግርና ትርምስ ኢትዮጵያን የማፈራረስና ስሟንም የማጥፋት፣ ከባህል እስከ ታሪክ፣ ከተዋሕዶ እምነት እስከ ኢትዮጵያኛ ቋንቋ ሁሉንም የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ የሆነውን ነገር ሁሉ የማጥፋትና በቦታዋም እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን ለመመስረ ተልዕኮ ያለው የሰይጣን ቁራሽ ነው። እየተከተለው ያለው የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች “ከትርምስ ሥርዓት መፍጠር”/ Order out of Chaos“ ይባላል።

በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን የፈቀደውና ባጠቃላይም ትግራይን ለማጥቃት የወሰነው ለዚህ ሰይጣናዊ ተልዕኮው ሲል ነው። አማራውን በቀላሉ መቆጣጠር እንደሚችልና ከኢትዮጵያዊነት ማንነቱም በቀላሉ መለየት እንደሚችል ላለፉት ሦስት ዓመታት ከአንዴም አሥር ጊዜ እየፈተነው ሙቀቱን ሲለቃ ከርሟል፤ ከባድ የሚሆነው የትግራዋያን ኢትዮጵያውያን ስለሚሆን ነው ይህን ሁሉ ጭፍጨፋ በደንብ ተዘጋጅቶበትና አስፈላጊውን ድጋፍንም አግኝቶ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት በአፄ ምኒልክ የተጀመረውን የትግራዋይን ክፍፍል ጽሐፍ ቅዱስ ላይ “ኩሽ” ብሎ የጻፋትን ኢትዮጵያን “መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር የጠራት ኩሽ እኛ ነን” ብለው ምስራቅ አፍሪቃን እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ ፣ መጽሐፍ ቅዱስንም የእስላሞች መጽሐፍ አድርገው ለመውረስ ነው ህልማቸው። ሕዝበ ክርስቲያኑን አጥፍተው ከጨረሱ በኋላ ልክ በአረብ አገራት በክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን ‘አላህ’ ብለው በመቀየር ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰችው የመጀመሪያዋ ሃገርም ኩሽ-ኦሮሚያ የእኛ ሃገር ናት፣ “የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር” በ [ትንቢተ አሞጽ ፱*፮] የተናገረው ለእኛ ነው ወዘተ ይላሉ።

ጎን ለጎን የሰይጣን ቁራጩ እባብ ግራኝ አብዮት አህመድ “ኢትዮጵያ” የሚለውን ስም በኢትዮጵያውያኑ ዘንድ እና በመላው ዓለም እንዲጠላ ለማድረግና ለማጉደፍ በኢትዮጵያ ስም ገንዘብ እየለመነ በኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ ግድያዎችን እየፈጸመ ነው፣ በኢትዮጵያ ስም ለዓለም መሪዎች ሐሰትን ይናገራል፣ “ምን ላድርግ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ተፈጥሮየ እንደዚህ ነው፤ ስለዚህ አፍርሼ ኦሮሚያ እስክገነባት ድረስ ትንሽ ታገሱኝ፤ የተሻለ ሰው እሆናለሁወዘተ”እያለ ኢትዮጵያን እንድትጠላ በማድረጉ ረገድ ተግቶ እየሠራ ነው። ቀደም ሲል ኦሮሞዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና መንግስቱ ኃይለ ማርያም ኢትዮጵያን እንድትዋረድና ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከረሃብ ጋር እኩል እንዲጠራ የኢትዮጵያን መሠረት ትግራይን በተደጋጋሚ በርሀብ ቀጥተዋት ነበር።

ሆኖም የዚህ አረመኔ አውሬ ተልዕኮና ህልም ሁሉ ከንቱ ይሆናል፤ እግዚአብሔርን በትልቅ ድፍረት ዋቄዮ-አላህ ለማድረግ፣ ተዋሕዶ ክርስትናን ለመንጠቅና መላዋ ኢትዮጵያን ለመውረስ ያቀደችው ህልመኛዋ እስላማዊት ኩሽ-ኦሮሚያም ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ተጠራርጋ ትጣላለች።

💭 በተረፈ ግራኝ በ “ኢትዮጵያ አየር መንገድ” + “በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ” + “በኢትዮጵያ ቴሌኮም” + “በኢትዮጵያ ሄራልድ” ላይ ዓይኑን አነጣጥሯል። “ኢትዮጵያ” የሚለውን የባለቤትነት ስም ለማስገፈፍ ተቋማቱንም ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና አረቦች አሳልፎ ለመስጠት ድርድሮች ላይ ነው።

Social Media Posts Falsely Claim that Usaid Found NO Evidence Oo a Massacre In Ethiopia’s Tigray Region

Two weeks after Amnesty International released an in-depth investigation concluding that hundreds of civilians were killed by Eritrean forces in the city of Axum in Ethiopia’s Tigray region, posts circulating on social media claimed that the United States Agency for International Development (USAID) conducted its own investigation and found no evidence that the atrocities happened. This is false; USAID told AFP Fact Check that the organisation was not the source of these claims, which were also dismissed on social media.

“Some Good NEWS from USAID, #Axum massacre neither occurred nor substantiated (sic),” reads the caption from a Facebook post published on March 9, 2021.

The post, with more than 130 shares, includes a graphic of a news report by the Ethiopian Herald claiming USAID had found no evidence for the massacre following its own investigation.

Similar claims were shared on Facebook here and here. It was also retweeted hundreds of times on Twitter here and here.

However, the claims are false. USAID spokesman Ryan Essman told AFP Fact Check in an email on March 11, 2021, that the organisation was not the source of the quotes attributed to them in the article.

Essman pointed to two tweets from USAID’s official account that addressed the falsely-attributed statements.

“Contrary to a recent report in the Ethiopian Herald about a USAID investigation in Axum, USAID has neither conducted an investigation nor sent a team to investigate the reported events that took place in Axum,” reads one tweet, posted March 9, 2021.

Another tweet in the same thread said: “The U.S. government encourages independent investigations into all reported incidents of atrocities and remains committed to providing humanitarian assistance to all people affected by the ongoing conflicts in Tigray and other parts of the country.”

On March 1, 2021, USAID assembled a Disaster Assistance Response Team (DART) to “assess the situation in Tigray, identify priority needs for the scale-up of relief efforts, and work with partners to provide urgently-needed assistance to conflict-affected populations across the region”.

AFP Fact Check contacted the Ethiopian Herald about the newspaper’s article but has yet to receive a response. This fact check will be updated if we receive a comment.

According to social media monitoring tool CrowdTangle, the article, published on March 9, 2021, has been shared on Facebook more than 1,100 times.

Axum massacre

The false claims surfaced shortly after Amnesty International released an in-depth investigation based on satellite imagery and eye-witness testimonies that concluded the killing of hundreds of civilians in Axum by Eritrean troops was “coordinated and systematic” and “may also constitute crimes against humanity”.

The report from Amnesty found that “between 19 and 28 November 2020, Eritrean troops operating in the Ethiopian city of Axum, Tigray, committed a series of human rights and humanitarian law violations, including killing hundreds of civilians”.

The organisation gathered testimonies from more than 240 people but was unable to independently verify the exact death toll. However, the report noted that corroborating testimonies and evidence indicated that hundreds died, as AFP reported.

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Watch For Ethiopia to Start Appearing in The News Like a Floodgate — as it Will Likely Descend into Chaos

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2021

💭 በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል አገሪቷ በዜናዎች እንደ ጎርፍ መታየት እንደምትጀምር ይከታተሉ

🔥 The Ethiopian Dam Project is in The Dustbin, Ethiopia Becomes The Worst Place on The Planet

💭 ለኢትዮጵያ እዚህ ጽኑ ነውጥ ውስጥ መግባት በመጀመሪያ ረድፍ ተጠያቂዎቹ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ኦሮሞዎች እና በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ውስጥ የወደቁት አማራዎች/ የጎንደር ጋላማራዎች ናቸው። ለእነዚህ ዲቃሎች የሥልጣኑን ወንበር ያለምንም “ኢትዮጵያዊ” ቅድመ-ዝግጅት አስረክበው ወደ መቀሌ የገቡትም የህዋሃት መሪዎችም በጽኑ ይጠየቃሉ።

እንግዲህ ይህችን ሃቅ ሁላችንም ዋጥ እናድርጋት! አሁን ልሂቃኑ ብቻ ሳይሆኑ ሕዝቦቹም ተጠያቂዎች እንደሚሆኑ ላለፉት አራት ወራት ከባዕዳውያኑ ጎን በመሰልፈና ታሪካዊ ጠላቶቻችን በመጠቀም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ መሆናቸው በግልጽ ይጠቁመናል። በፈቃዳቸው እራሳቸውን የትንቢት መፈጸሚያ በማድረጋቸው ፍርዱን በራሳቸው ላይ አምጥተዋል ማለት ይቻላል። ይህ ሁሉ ነውጥና መዓት እንዳይመጣባቸው ማድረግ የነበረባቸው አንድ ቀላል ነገር፤ ልክ በጥቅምት ፳፬/24 ላይ ዲቃላው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የአህዛብ ሰአራዊቱን ከየክልሉና ከኤርትራ ጠርቶ በአስኩም ጽዮን ላይ የጂሃድ ጦርነቱን በፌስቡክ ሲያውጅ፤“አይ! ጦርነት አንፈልግም! የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ቅድስት ምድር ትግራይ ለጦርነትና ውድመት መጋለጥ የለባትም፣ ትክክል አይደለም!” ማለት ነበረባቸው። በተቃራኒው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በሕዝብ ደረጃ፤ እደግመዋለሁ፤ ሰፊውና ፺/90% የሚሆነው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ “ዘራፍ! ያዘው! በለው! ግደለው! እልልል!” ብሏልና እየመጣበት ስላለው የእርስበርስ መተላለቅ ይዘጋጅ። ይህ እንዳይመጣ በእኔ በኩል እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት እንደ አቅሜ ደክሜ ነበር። አሁን የመጪዋ አዲሷ ኢትዮጵያ ትንሣኤ የኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ/ የሰሜን ኢትዮጵያውያን ትንሣኤ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም።

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፥፮፡፳፫]

“ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል። ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን ባወረሰ ጊዜ፥ የአዳምን ልጆች በለየ ጊዜ፥ እንደ እስራኤል ልጆች ቍጥር የአሕዛብን ድንበር አቆመ። የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገምድ ነው። በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው። ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤ የላሙንም ቅቤ፥ የመንጋውም ወተት፥ ከጠቦት ስብ ጋር፥ የባሳንንም አውራ በግ፥ ፍየሉንም፥ ከስንዴ እሸት ጋር በላህ፤ ከወይኑም ደም ያለውን ጠጅ ጠጣህ። ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ። በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ በርኵሰታቸውም አስቈጡት። እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት፥ ለማያውቋቸውም አማልክት፥ በቅርብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲሶች አባቶቻቸውም ላልፈሩአቸው አማልክት ሠዉ። የወለደህን አምላክ ተውህ፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ስላስቈጡት እግዚአብሔር አይቶ ጣላቸው። እርሱም አለ። ፊቴን እሰውርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜያቸው ምን እንደ ሆነ አያለሁ፤ ጠማማ ትውልድ፥ ያልታመኑም ልጆች ናቸው። አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤ 3 ቍ.15፤ በዕብራይስጥ ይሹሩን የሚለውን ግዕዙ ያዕቆብ ይለዋል። በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤ በማያስተውል ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ። እሳት ከቍጣዬ ትነድዳለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋር ትበላለች፥ የተራሮችን መሠረት ታነድዳለች። መከራን እጨምርባቸዋለሁ፤ በፍላጾቼም እወጋቸዋለሁ። በራብ በንዳድ ይጠፋሉ፤ በንዳድና በመራራ ጥፋት ያልቃሉ፤ የአራዊትን ጥርስ፥ የምድርንም እባብ መርዝ እሰድድባቸዋለሁ። ጕልማሳውን ከድንግል፥ ሕፃኑንም ከሽማግሌ ጋር፥ በሜዳ ሰይፍ፥ በቤትም ውስጥ ድንጋጤ ያጠፋቸዋል። እበትናቸዋለሁ አልሁ፤ ከሰዎችም መካከል መታሰቢያቸውን አጠፋለሁ። ነገር ግን ጠላቶቻቸው እንዳይታበዩ። እጃችን ከፍ ከፍ አለች እንጂ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ አላደረገም እንዳይሉ፥ ስለ ጠላቱ ቍጣ ፈራሁ።”

🔥“በኢትዮጵያ ጽኑ መናወጥ ይሆናል፣ ይህም የአሜሪካን፣ አውሮፓንና አረቢያን ውድቀት ያስከትላል”

🔥 ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ምስቅልቅሉ የሚወርዱ ይመስላሉና ለከፍተኛ የስደተኞች ሞገድ እና የአይሲስ አስከፊ ሽብር መመለስ ይዘጋጁ ፥ የደም መፋሰስ ሥጋትን ተከትሎ አሜሪካ እና ኔቶ “ለሰብዓዊነት” በሚል ሰበብ ጣልቃ በመግባት አፍሪቃን ለመቆጣጠር ይወስናሉ፣።

ዩኤስ አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ጣልቃ የመግባት እድሏ በጣም ሰፊ ነው።

🔥 ቀደም ሲል እንደተነበይነው(ድንቁ የክርስትና ተሟጋችና ጠበቃ ዋሊድ ሹባት) ነገሮች እየተባባሱ አገሪቱ በትግራይ ፣ በአማራ ፣ በኦሮሞ እና በሶማሌ ቡድኖች መካከል ወደ ጭካኔ የእርስ በእርስ ጦርነት ትገባለች፡፡ ይህ በተፈጥሮ “የሰብአዊ ጣልቃ ገብነትን” የማስመሰል ጥቅም ላይ ይውላል ፣ ስለሆነም ኔቶ እና አጋሮቹ ይሳተፋሉ እና ኢትዮጵያን እና ኤርትራን ያጠፏቸዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ይሞታሉ ፣ የወቅቱ የምግብ / ረሃብ ሁኔታ ከመጥፎ ወደ አስከፊ የቅዠት ሁኔታ ይሸጋገራል ፣ እናም ለስልጣን ውጊያው ይቀጥላል ከዚያም በኢትዮጵያ የትግራይ ሪፐብሊክ ፣ አማራ ፣ አፋን ፣ ኦጋዴን እና ጋምቤላ ሊሆኑ በሚችሉ መካከል የጦርነት ቀጠና ትሆናለች።

🔥 ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በውኃ ውስጥ የፈሰሰውን ደም በመዳሰስ እና የአባይን የውሃ ተደራሽነትን ማቆየት ስለሚፈልጉ የአባይ ወንዝ እናት ሃገር የሆነችውን ኢትዮጵያን ቆራርሰው ለራሳቸው መውሰድ ይጀመራሉ፡፡

🔥 ይህ በእንዲህ እንዳለ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሰዎች በርሃብ ይሞታሉ ፣ ሁኔታዎቹ በአፍሪካ ሁሉ እጅግ የከፋ ናቸው ፣ እናም ሰዎች ክልሎቻቸውን ለቅቀው ለመውጣትና ለመሰደድ መለመን ይጀምራሉ፡፡ ይህ በሆነበት ወቅት በአማጽያን በተያዙት ወይም በአሜሪካ / በተባበሩት መንግስታት / ኔቶ በተያዙት ቦታዎች መካከል ያለው ቦታ በዓለም/ በፕላኔታችን እጅግ የከፋው/መጥፎው ቦታ ይሆናል ፣ ከዚያ በድንገት በአሜሪካ / በተባበሩት መንግስታት / ኔቶ / ግፊት ሰዎች መሰደድ ይጀምራሉ።

🔥 የኢትዮጵያ ግድብ ፕሮጀክት ፈራርሶ በአቧራ ማጠራቀሚያ ቅርጫት ውስጥ ይገባል ፣ በኢትዮጵያ አንዳንድ ክፍሎች ፥ ምናልባትም ከላይ ከተዘረዘሩትና የውሸት የክልል ስም የተሰጣቸው ቦታዎች ወደ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ ይሄዳሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ 2012 ዓ.ም “አመጸኞች” በመውሰዳቸው ለሊቢያ የተሰጠውን ዓይነት “የጋዳፊ ህክምና” ታገኛለች። እና ልክ እንደ አይሲስ ዘመን የተለመደው አሰቃቂ ግዳያዎች ምስሎች ሁሉ ወደ ካሜራ ይመለሳሉ፡፡ ዓለም በፍርሃት ትመለከታለች፤ ዛሬ ከያኔው የሚለየው በዚህ ወቅት ዓረቦች እና ሴማውያን ሳይሆኑ ተጠቂዎቹ ሕዝቦች፣ አሁን መከራ የሚደርስባቸው ሃማውያን እና አፍሮ-ሴማዊ ሕዝቦች ይሆናሉ።

🔥 የአባይን መድረቅ በሚመለከት ፣ ጦርነቶች ብዙውን ጊዜ ለሰው ወይም ለተፈጥሮ ሁኔታ እንደማይረዱ ያስታውሱ፡፡ በእርግጥ አሜሪካ የአፍሪካን ቀንድ ብትፈነዳው እንኳን አካባቢያዊ ሁኔታዎችን ከማባባስ በስተቀር የማቆም ዕድል የላትም፡፡ በሌላ አገላለጽ ግብፅ አሁንም በረሃብ ትቆላለች ፥ በዚህም ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ጎረቤቶቿ ጋር ትቀላቀላለች።

🔥 Prepare For a Massive Refugee Wave and a Return of The Horrors Of ISIS as Ethiopia and Eritrea Will Likely Descend into Chaos as a Bloodbath Ensues for US/NATO Control in Africa

👉 The chance of US intervention into the Horn of Africa region is very high

🔥 As predicted, things worsens and the country descends into a brutal civil war between the Tigray, Amhara, Oromo and Somali groups. This naturally is used to justify “humanitarian intervention”, so NATO and friends get involved and raze Ethiopia and Eritrea. Thousands die, the current food/famine situation goes from bad to nightmare mode, and fighting continues for power and Ethiopia becomes a war zone between what could be the Republics of Tigray, Amhara, Afan, Ogaden, and Gambela.

🔥 Sudan and South Sudan, sensing the blood in the water and wanting to maintain water access on their ends due to Ethiopia’s position as the motherland of the Nile, get involved and start taking pieces for themselves.

🔥 Meanwhile, countless people have died of famine, the conditions are the worst in all of Africa, and people are begging to leave. The region, which is now a combination between rebel occupied or US/UN/NATO occupied, becomes the worst place on the planet, and then suddenly, people begin to migrate, encouraged by the US/UN/NATO.

🔥 The Ethiopian dam project is in the dustbin, parts of Ethiopia- possibly some of the above mentioned pseudorepublics -go to Sudan, South Sudan, and Somalia, meanwhile Ethiopia gets the “Gaddhafi treatment” given to Libya back in 2012 as “rebels” take control, and just like in the days of ISIS, the liquidations of common people in horrible ways are back on camera. The world watches in horror, except instead of Arabs and Semites, its Hamites and Afro-Semitic peoples who are suffering. The world watches in horror.

🔥 Referring to the Nile drying up, remember that wars often do not help human or natural circumstances. In fact, there is a strong chance that even if the US does blow up the Horn of Africa, it will not stop the environmental factors other than to worsen them. In other words, Egypt will still starve- it is just that they will be joined by the sub-Saharan African neighbors.

💭 Prepare For A Massive Refugee Wave And A Return Of The Horrors Of ISIS as Ethiopia And Eritrea Will Likely Descend Into Chaos As A Bloodbath Ensues For US/NATO Control In Africa

Back in 2015, Walid Shoebat wrote about a massive food crisis coming to the Middle East, where the Nile would dry up and millions would suffer.

You can read the full piece here. It is particularly interesting in light of developments taking place in Tigray that I have written about, where Tigrayans are crying ‘genocide’ as the fighting between Tigray against Ethiopia and Eritrea intensifies as the world watches with a sympathetic eye towards Tigray.

You have heard this from me over and over at Shoebat.com. I am going to say it again- watch for Ethiopia to start appearing in the news like a floodgate. Forget about the Chauvin trial and Black Lives Matter when it happens, because if this happens- and there is a strong chance it will -it is going to be world-shaking.

Ethiopia’s basically been in the middle of a long, historic, and like with many African conflicts, a brutal war between the formerly dominant Tigray ethnic group (where the WHO director Tedros is from) and the eastern region of the country. Ethiopia, as I have explained, straddles the US/NATO and Soviet blocs of influence, and now that things are losing control there again, they are ripe for exploitation. It is not a surprise that Biden’s foreign policy wing, from what it seems, is shifting a huge chunk of their attention there.

Basically, the rebellious group (Tigray People’s Liberation front, or TPLF) seems to have baited Ethiopia’s current and inexperienced leader into overplaying his hand by acting overly aggressive against them. This makes it so they can claim persecution as part of a an attempt to regain power in their region after having had been ousted decades ago. It seems they have succeeded, as Ethiopia started the war with the public relations “high ground” following TPLF attacks on an Ethiopian military base along with rocket incursions into Eritrea (and hence is why Eritrea became involved). However, because Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed took a very strong hand against the TPLF without properly managing the image of the situation, he and Eritrea both have lost control over the public relations side, not to mention some of their own soldier’s actions. In other words, the militaries have mostly won the conflict, but lost the image battle. This is particularly serious considering that the TPLF has been used historically by NATO, such as during the 1970s and 1980s as proxy fighters against the Soviet-supported Derg that overthrew Haile Selassie and set up a communist dictatorship.

Just look at the news. CNN recently had an exclusive interview with the leader of TPLF. The TPLF also had a particularly strong relationship with the Obama administration, and remember, Biden has naturally maintained strong ties with the previous administration he was Vice President for.

Will the US put troops on the ground? I have suspected as much, but it would most likely all be done in the context of NATO- think Bosnia 1994 but more serious. The UN may have her own peacekeepers there too, but no matter what happens, at this point, where the USA goes NATO as a whole also goes.

Either way, the situation is bad, and the chance for intervention is very high. For example, consider the following situation as a possible, but clearly not inevitable scenario-

Ethiopia puts down the TPLF rebellion and occupies Tigray. Separatist movements move into the underground, as they gain support from the US and NATO as the “international community” condemns Ahmed. Ethiopia, Eritrea, and puts sanctions on them. Ethiopia continues to have sporadic bouts of violence both with Sudan and within its own borders as conditions in the country continue to deteriorate. Some of this is happening/may happen in the near future, such as with the major refugee crisis that has developed already.

A Tigray insurgency akin to IRA begins, and at the same time, the various other inter-country and border ethnic groups, particularly the Oromos and Somalis, start their own rebellions. In response, Ahmed tries to keep control and he cracks down and starts arresting opposition and leadership. IN response, the US/NATO uses it to accuse him of further “human rights abuses: while the media promotes the political line. As predicted, things worsens and the country descends into a brutal civil war between the Tigray, Amhara, Oromo and Somali groups. This naturally is used to justify “humanitarian intervention”, so NATO and friends get involved and raze Ethiopia and Eritrea. Thousands die, the current food/famine situation goes from bad to nightmare mode, and fighting continues for power and Ethiopia becomes a war zone between what could be the Republics of Tigray, Amhara, Afan, Ogaden, and Gambela.

Sudan and South Sudan, sensing the blood in the water and wanting to maintain water access on their ends due to Ethiopia’s position as the motherland of the Nile, get involved and start taking pieces for themselves. Egypt was already involved in the military action because she is the second largest recipient of US aid after Israel (and honestly, an Ethiopian denial of Egyptian water demands would be an attack on the image of US power projection abroad, which the US will never allow to happen), and now the nation is just a shadow of its former self. The Ethiopian dam project is in the dustbin, parts of Ethiopia- possibly some of the above mentioned pseudorepublics -go to Sudan, South Sudan, and Somalia, meanwhile Ethiopia gets the “Gaddhafi treatment” given to Libya back in 2012 as “rebels” take control, and just like in the days of ISIS, the liquidations of common people in horrible ways are back on camera. The world watches in horror, except instead of Arabs and Semites, its Hamites and Afro-Semitic peoples who are suffering. The world watches in horror.

Meanwhile, countless people have died of famine, the conditions are the worst in all of Africa, and people are begging to leave. The region, which is now a combination between rebel occupied or US/UN/NATO occupied, becomes the worst place on the planet, and then suddenly, people begin to migrate, encouraged by the US/UN/NATO. Where do they go? Sure enough they are being invited by Germany, France, England, and all of the European Union plus the US to migrate. The US does her part too, of course, and the nationalist in Europe and the US begin to become angry again, nationalism rises as people flood in and crime increases…

..And sure enough, it’s 2015 and 2016 all over again, except much larger and more serious. Plus, it just happens to have the added effects of flooding the area with German/Italian/French/American industries involved in the rare earth metals business, as well as other goods needed for war. To that, Russian and Chinese investment in the region, both being well-known and acknowledged as geopolitical threats (especially the Russians, since they have been making inroads into Ethiopia for centuries as a part of their own plans and struggles with Germany) are kicked out again, and left with the options of basically trolling western powers instead of actually having real power to influence the destination of those parts of the world by their own national actions. Russia continues to move further into isolation as does China, except the Russians are more serious because they know what is at stake and continue to play their side carefully in preparations for a coming global war. Meanwhile, the US and NATO militarizes the whole region, continuing already existing trends such as the French re-militarization of their former colony in Djibouti.

This is just one scenario. But it is a very possible scenario. No matter what happens, however, the chance of US intervention into the Horn of Africa region is very high. Remember that back in 1993 the US was there for similar reasons (the Black Hawk Down incident), and in this sense, nothing had really changed, except the natural issues I mentioned before are closer to being realized than in the past.

Likewise, referring to the Nile drying up, remember that wars often do not help human or natural circumstances. In fact, there is a strong chance that even if the US does blow up the Horn of Africa, it will not stop the environmental factors other than to worsen them. In other words, Egypt will still starve- it is just that they will be joined by the sub-Saharan African neighbors.

We are living in very interesting times.

Source

_______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: