Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ዶ/ር ቴዎድሮስ እና ዶ/ር ሊያ፤ “ምንም ስጋት የለም፤ መከተቡ ይቀጥላል!”| ክትባቱ ስለ ጽዮን ዝም ላሉት?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021

💭 ትናንትና ይህን ጠይቄ ነበር፤ “አውሮፓ የኮሮና ክትባቱን ከለከለች | ኢትዮጵያውያን ግን በሰልፍ እየተወጉ ነው | 666 ስለ ጽዮን ዝም ላሉት?”

ይህን ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተኘውን የኮቪድ19 ክትባት አደገኛ የደም መርጋትና ውስብስብ ችግሮችን ያመጣል በሚል አውሮፓውያኑ መከተቡን ወዲያው አቁመዋል። ምናልባት በአሳማዎች ላይ ሙከራ አድርገው ይሆናል፤ የጠፉት የኢትዮጵያ በጎች ግን በሰልፍ ቆመው በመከተብ ላይ ናቸው። አሁን ክትባቱን ማን ነው የሚከለክለው? አውሬው አብዮት አህመድ? ስለ ጽዮን ዝም ያሉትንስ ወገኖቻችንን ማን ያድናቸዋል? 

እስኪ አሁን ጎበዝ የሆነና አገሩን የሚወድ “ኢትዮጵያዊ”፤ የሚወጉት ጎሣዎች የትኞቹ ፥ የማይወጉት ጎሣዎች የትኞቹ እንደሆኑ ያጣራልን !

👉 መልሱ፤ ዛሬ፤ መጋቢት ፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.(ሥላሴ)

የዓለም ጤና አደረጃጀትን ጨምሮ የጤና ተቋማት በክትባቱ ደህንነት ላይ እምነት እንዳላቸው በመግለጽ የአስታራዜኔካ COVID-19 ክትባት መስጠቱ በኢትዮጵያ እንደሚቀጥል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ

የጤንነቱ የጎንዮሽ ጉዳት በተለይም በአንዳንድ አገሮች የደም መርጋት ፍርሃት የክትባቱ አጠቃቀም ቢቆምም ፣ ኢትዮጵያ ዛሬ በዓለም ጤና ተቋማት እና በሚኒስቴሩ የተፀደቁትን አስትራዜናን እና ሌሎች ክትባቶችን መከተቧን እንደምትቀጥልም የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ / ር ሊያ ታደሰ ዛሬ ገልፀዋል

_________________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: