ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021
አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ☆ዳንኤል ክብረት ☆ዘመድኩን በቀለ ☆ታማኝ በየነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።
💭 ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። እኛስ ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖
የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።
___________________________________
Leave a Reply