አውሮፓ የኮሮና ክትባቱን ከለከለች | ኢትዮጵያውያን ግን በሰልፍ ቆመው እየተወጉ ነው“ | 666 ስለ ጽዮን ዝም ላሉት?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2021
ይህን ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተኘውን የኮቪድ19 ክትባት አደገኛ የደም መርጋትና ውስብስብ ችግሮችን ያመጣል በሚል አውሮፓውያኑ መከተቡን ወዲያው አቁመዋል። ምናልባት በአሳማዎች ላይ ሙከራ አድርገው ይሆናል፤ የጠፉት የኢትዮጵያ በጎች ግን በሰልፍ ቆመው በመከተብ ላይ ናቸው። አሁን ክትባቱን ማን ነው የሚከለክለው? አውሬው አብዮት አህመድ? ስለ ጽዮን ዝም ያ ወገኖቻችንን ማንስ ያድናቸዋል?
👉 አየርላንድ ዛሬ ምን እየጠቆመችን ነው?
☆ ኢትዮጵያ በአየርላንድ አምባሳደሯን አስጠራች
☆ የአየርላንድ ታይምስ፤ “ኢትዮጵያ በትግራይ ላይ የምታደርገውን ጦርነቱን ታቁም”
☆ አየርላንድ የኮቪድን ክትባት ከለከለች / የደም መርጋት
💭 ህገ–ወጡ የኢትዮጵያ አህዛብ አገዛዝ፦
“የአየርላንድ መንግስት “አፍራሽ ሚናዎቹን” ከቀጠለ የኢትዮጵያ መንግስት ከአየርላንድ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱን ለማቋረጥ ውሳኔ እንደሚያደርግ እና ኤምባሲውንም ሊዘጋ ይችላል፡፡”
“ሁሉንም መጥፎ ነገር በትግራውያን ላይ ለማላከክ ታቅዷልና ትግራዋይ ወገኖቻችን እነዚህን የትግራይ ተወላጅ ግለሰቦች ከስልጣን አውርዷቸው” ለማለት ከዓመት በፊት ደፍረን ነበር፦
☆ አቡነ ማትያስን
☆ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን
☆ ዶ/ር ሊያ ታደስን
☆ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን
☆ ☆ ☆ ☆ ☆ ☆
1 2 3 4 5 6
C-O-R-O-N-A
C = 3
O = 15
R = 18
O = 15
N = 14
A = 1
6 66
…ነጥብጣቦቹን አገናኘናቸው?
💭“የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”
_____________________________________
Leave a Reply