Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 11th, 2021

Eritrean Tanks Terrorizing Tigrayan Civilians | የኤርትራ ታንኮች ትግራዋያን ሲያሸብሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2021

🔥 የዋቄዮአላህአቴቴ ቃኤላውያን ራስን የማጥፋት አመክንዮ፤

በትግራዋያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋው ከሚቆም በአማራውም ላይ ጭፍፈጨፋ ቢቀጥል እመርጣለሁ! 😢😢😢

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

US Secretary of State Condemns Ethnic Cleansing in Ethiopia’s Tigray | አይ አማራ! ኢትዮጵያን እንዲህ ታዋርዷት?!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2021

🔥 Ethiopia’s Leader Faces Intense Pressure to End Tigray War

🔥 የኢትዮጵያ “ህገ-ወጥ” መሪ የትግራይ ጦርነትን ለማቆም ከፍተኛ ጫና ገጠመው

እኛ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካን፣ የተባበሩት መንግስታትንና የሌሎች የውጭ ኃይላትን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የምንመኝበት ወቅት ላይ መድረሳችን ይህ ዛሬ ኢትዮጵያን የተረከባት ትውልድ ምን ያህል እንደወረደ ነው የሚነግረን። ስንት “አዋቂና ብልህ ነኝ” የሚል ወገን በበዛባት አገር አንድ እንኳን “ጦርነቱ ይቁም! የኤርትራ፣ የአማራና የኦሮሞ ሰአራዊቶች ከትግራይ ይውጡ!” ብሎ ለሰላም የሚታገልና የሚጮኽ ሰው አልተገኘም።

ዛሬ፤ እንኳን “ኢትዮጵያውያን አይደለንም” የሚሉት ኦሮሞዎች ቀርተው፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው አማራ እንኳ የትግራይ ሕዝብ መጨፍጨፉን ይሻዋል፣ ይደግፈዋል እንዲቀጥል ይፈቅዳል። አዎ! ፹፭/85% የሚሆነው። እያየነው እኮ ነው፤ አይይ እንደው፤ አማራ ነኝ በሚለው ወገን ውስጥ የአህዛብ ናዚዎች፣ የቱርኮችና የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ እርኩስ መንፈስ ገብቶበታል። በጣም ያሳዝናል፤ ቃኤል ማለት እኮ ይህ ነው!

የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ ዕቅድ እኮ ስድስት ሚሊየን ትግራዋይን በደቡባውያኑ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ በቃኤላውያኑ አማራዎች እና በአህዛብ ቤን አሚሮች እርዳታ መጨፍጨፍ ነው! ልክ ሂትለር በስድስት ሚሊየን አይሁዶች ላይ እንዳደረገው፤ እነዚህ እንዲያውም ከ ከናዜዎችም ከአይሲስም የከፉ አረመኔዎች ሆነው ነው ያገኘናቸው። ጭፍጨፋው በማይካድራ ነው የጀመረው፤ ፕሮፓጋንዳውንም ከ Joseph Goebbels ነው የኮረጁት! እስኪ ይታየን ዛሬ ጀርመኖች ተነስተው “ውሸት ነው፤ አይሁዶች አልተጨፈጨፉም፣ ዝም በሉ! ተጨፍጭፈዋል አትበሉ” ለማለት ወደ አደባባይ ሲወጡ፤ በጭራሽ የማይታሰብ ነው! እንዲያውም የወንጀሉ ተካፋይ ያልሆነው የዛሬው ጀርመናዊ ትውልድ በመንፈስም፣ በቁሳቁስም እስከ ዛሬ ድረስ እጅግ ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ ነው።

አማራው፣ ቤን አሚሩና ኦሮሞው በትግራይ ሕዝብ ላይ እየፈጸሙት ላለው ከባድ ወንጀል ወይ እንደ ጀርመኖች ንስሐ እየገባ በመጨነቅና በመጠበብ ይኖራል፣ አልያ ደግሞ እንደ ቱርኮች “አርመኖች አልተጨፈጨፉም፤ ውሸት ነው” እያሉ ገሃነም እሳትን ለብዙ ትውልድ በኪሳቸው ይዘዋት እየተቅበዘበዙ ይኖራሉ። ጀርመኖችንም፣ አይሁዶችንም፣ ቱርኮችንም፣ አርመኖችንም ለረጅም ጊዜ በቅርቡ የማውቃቸውና የውስጣቸውንም መንፈሳዊ ይዞታ በሚገባ ደርሽበታለሁ፤ አያድርስ የሚያሰኝ ነው። የኛዎቹን ከዚህ አስከፊ ሁኔታ ባፋጣኝ እንዲርቁ ላስጠነቅቃቸው እወዳለሁ። የንጹሐን ጭፍጨፋ ቀላል ነገር እንዳይመስለን፤ ለብዙ ትውልድ የሚተላለፍ ከፍተኛ መዘዝ የሚኖረው ነው። በዚያኛው ዓለምማ ምን ሊገጥማቸው እንደሚችል ባናወራው ይሻላል።

Ethiopia’s government on Thursday faced mounting pressure to withdraw troops from the northern region of Tigray amid growing reports of war crimes in an embattled area that now faces a humanitarian crisis.

Criticism of the conduct of government troops and their allies from neighboring Eritrea grew after U.S. Secretary of State Antony Blinken asserted Wednesday that “ethnic cleansing” has happened in parts of Tigray.

The challenge in Ethiopia is very significant, and it’s one that we are very focused on, particularly the situation in Tigray, where we are seeing very credible reports of human rights abuses and atrocities that are ongoing,” Blinken told the foreign affairs committee of the U.S. House of Representatives.

Although Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed expressed concerns about the actions of the fugitive leaders of Tigray, Blinken said, “the situation in Tigray today is unacceptable and has to change, and that means a few things. It means making sure that we are getting into the region, into Tigray. Aid workers and others … to make sure that the people are cared for, provided for and protected.”

Eritrean troops as well as fighters from Amhara, an Ethiopian region bordering Tigray, “need to come out,” he said, adding that the region needs “a force that will not abuse the human rights of the people of Tigray or commit acts of ethnic cleansing, which we’ve seen in western Tigray. That has to stop.”

There was no immediate comment from Ethiopian authorities.

But the fugitive leaders of Tigray seized on Blinken’s comments, issuing a statement on Thursday condemning what they called “the genocidal campaign” targeting their people.

Thousands of civilians have been massacred, hundreds of thousands forcibly displaced from their homes, civilian installations and Infrastructures systemically destroyed,” said the statement posted on Twitter by Getachew Reda, one of the fugitive leaders of Tigray. “Despite shamelessly protesting its innocence and profusely promising to allow access to humanitarian agencies and international investigation into allegations, Abiy Ahmed’s regime and its partners in crime have only stepped up their war crimes and crimes against humanity in recent weeks and days.”

A senior Ethiopian diplomat on Wednesday quit his post in Washington over concerns about the reported atrocities in Tigray. Berhane Kidanemariam, who served as the deputy chief of mission at the Ethiopian embassy in Washington, slammed Abiy as a reckless leader who is dividing his country.

Accounts of atrocities by Ethiopian and allied forces against residents of Tigray have been detailed in reports by The Associated Press and by Amnesty International. Ethiopia’s federal government and regional officials in Tigray both maintain that each other’s governments are illegitimate after the pandemic disrupted elections.

The conflict began in November, when Abiy sent government troops into Tigray after an attack there on federal military facilities. No one knows how many thousands of civilians have been killed in the conflict.

Humanitarian officials have warned that a growing number of people might be starving to death in Tigray. The fighting erupted on the brink of harvest in the largely agricultural region and sent an untold number of people fleeing their homes. Witnesses have described widespread looting by Eritrean soldiers as well as the burning of crops.

Source

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ማህብረ ቅዱሳን በዋቄዮ-አላህ ኦሮሞ እና ኦሮማራ ቃኤላውያን እጅ ገብቷልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2021

💭 ክፍል ፩

ማህብረ ቅዱሳን የትግርኛ ቋንቋ ሥርጭቱን አቁሟልን? በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በእንግሊዝኛ ብቻ ነው ፕሮግራሙን ተንኮለኛ በሆነ መልክ በማሰራጨት ላይ ያለው።

💭 ክፍል ፪

ጥምቀት ከተራ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም

አርዮስ ኢሬቻ ጂኒ በላይ “ነጭ ለብሶ” ቤተ ክህነትን በሂደት ሲረከባት፤ እግዚኦ!

🔥 “ፈንቅል! ፈንቅል! ፈንቅል!” ሲሉን የነበረው መፈንቅሉ በተዋሕዶ እና ኢትዮጵያ (ትግራይ) ላይ መሆኑ ነው።

ወንጀለኛው እባብ አብዮት አህመድ አሊ ለ“ፈንቅል ድራማው” በመሪነት አስቀምጦት የነበረውን አቶ የማነ ንጉሴን (ነፍሱን ይማርለት!)ልከ እንደ እነ ኢንጂነር ስመኘውና ጄነራል ሰዓረ አስጠግቶት አመቺ በሆነለት ወቅት ገደለው። አሁን ያቀደውን በቅደም ተከተልና አንድ በአንድ በማስፈጸም ላይ ነው። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በቅርቡ የእርሱ ተራ ደርሶና በእሳት ተጠርጎ ወደ ሲዖል እስከሚወረወር ድረስ ደጋፊዎቹን ቃኤላውያኑን እያጋለጠልልንና እየገላለጠልን ያዋርድልን፣ ያቅበዝብዝልን! እኛ ሁሉንም እንመዘግበዋለን።

🔥 “ፈንቅል! ፈንቅል! ፈንቅል!”

🌑 ከሦስት ዓመታት በፊት የኦሮሞ መፈንቅለ መንግስት በአራት ኪሎ ተካሄደ

🌑 በሦስት ዓመታት ውስጥ መፈንቅለ ሠራዊት፣ ድርጅቶችና ተቋማት ተካሄደ

🌑 የመውረሱ ሂደቱ የቆየ ቢሆንም አሁን በማህበረ ቅዱሳን መፍንቅለ ማህበር ተካሄደ

🌑 ዛሬ ደግሞ መፈንቅለ ቤተ ክህነት በቅደም ተከተል እየተካሄደ ነው። እነ ኢሬቻ በላይን ቤተ ክህነትን እናወርሳችሁና ኢትዮጵያን የእግዚአብሔር ሳይሆን የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ምድር ታደርጓታላችሁ ፤ አትቸኩሉ መገንጠል አያስፈልግም” አሏቸው።

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: