የአማራ ለዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የባርነት ዓለም መንበርከክና ኢትዮጵያን፣ ሰንደቋንና ተዋሕዶን የማዋረድ ዘመቻው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
🔥 በቅድስት ሃገር እስራኤል፤ በዳዊት ከተማ በኢየሩሳሌም ቃኤላውያኑ አማሮች/ጋላማሮች አቤላውያኑን ትግሬዎችን፤ “ለምን በትግራይ ያደረሰንባችሁን ስቃይና በደል ለዓለም/ለእስራኤል ዘ–ስጋ አሳወቃችሁ፤ የአፄ ምኒልክን ተልዕኮ እኮ እያሟላን ነው፤ ይገባችኋል” በማለት ሲያሳድዷቸውና ሲለክፏቸው ማየት በጣም አሳፋሪና ትልቅ ቅሌትም ነው። ወገን ምን ነካው?! በእውነት በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ሃገራችንን፣ ሰንደቋንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ከማንም በከፋ በማዋረድና በማቅለል ላይ ያሉት አማሮች/ጋላማሮች ሆነው መገኘታቸው በጣም የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ነው። 😢
👉 የቃኤል፣ የእስማኤል፣ የዔሳው፣ የሳኦል፣ የኤልዛቤል፣ የሄሮድስ፣ የይሁዳ መንፈስ እንዲህ ያቅበዘብዛል።
እንግዲህ ይታየን ዓለምን ሁሉ እያስገረመ፣ እያሳዘነና እያስቆጣ ያለውን በአክሱም ጽዮን ልጆች ላይ እየተካሄደ ያለውን ጀነሳይድ እና የዘር ማጥፋት ተግባር አማሮቹ/ጋላማሮቹ ወደ አደባባይ ወጥተው፤ “ጦርነቱ ይቁም፣ ግፍና በደሉ ይብቃ!” እያሉ ከትግሬ ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው ጎን በመሰለፍ ፈንታ በተቃራኒው “ለምን ድምጻችሁን አሰማችሁ?!” ይላሉ። ምን ያህል አርመኔዎች፣ ጨካኞች እና ከንቱዎች እንደሆኑ እያየን ነው?!
ከአራት ዓመታት በፊት ዛሬ ፋሺስታዊ ጭምብላቸውን የገለጡት ፋኖዎች ከዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ዋና አርበኞች ከሆኑት ከቄሮ አሸባሪዎች ጎን ተሰልፈው ሲያምጹ፣ ሲያቃጥሉ፣ ሲያፈርሱና መንገድ በድንጋይ ሲዘጉ ነበር። ያኔም የትግሬ ጥላቻ እንጂ ያቅበዘበዛቸው ለፍትህ አልቆሙም ነበር፤ ዛሬም ለፍትህ እንደማይቆሙ ያው እያየናቸው ነው። የአማራ/ጋላማራ ልሂቃኑ፤ “ቄስ” ከተባለው እስከ ጋዜጠኛው ለማን መብት ሲታገሉ እንደነበር፤ ዛሬም እየታገሉ እንደነበር ለማወቅ ወስላታዎቹን “ጋዜጠኞች” ተመስገን ደሳለኝን፣ ሃብታሙ አያሌውን እንዲሁም ወራዳውን ታማኝ በየነን ማየት ብቻ በቂ ነው። አዎ! ሁሉም ለኦሮሞዎች እና ለመሀመዳውያኑ “መብት” ነው የሚቆሙት። የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ዓለም ይህ ነው፤ የስጋ ማንነትና ምንነት፣ የባርነትና ሞት ማንነትና ምንነት እንዲህ ተገልጦ ይታያል። ይህን ለማየት ያበቃን፤ መድኃኔ ዓለም የተመሰገነ ይሁን!!!❖
እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሰሜንን ሕዝብ እልከኝነት በደንብ አድርጎ ስለተረዳው በአደዋ በዓል አከባበር ላይ የምኒልክን ምስል አንስቶ የራሱን ምስል ሰቀለ። ይህን በሂሳብ ነው። የባርነትና ሞት ስጋዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ያሸነፋቸው ዲቃላው አፄ ምኒልክ የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ጋሎች ትልቅ ባለውለታ መሆናቸውን ግራኝ አብዮት አህመድና መንጋው በደንብ ነው የሚያውቁት። ስለዚህ አማራው/ጋላማራው እንደ አጼ ዮሐንስና እራስ አሉላ የሕይወትና ነፃነት መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ወደ አሏቸው ኢትዮጵያውያን ጋር እንዳይደመር አፄ ምኒልክን በእልህ ሙጭጭ አድርገው እንዲይዛቸው፣ ከምኒልክ ስህተት ተምረው ከብሔር ብሔረሰብ ስጋዊ ርዕዮተ ዓለም እንዳይላቀቁና የራሳቸው የሆኑ ጀግኖች እንዳይኖሯቸው ለማድረግ ሲባል ነው።
እንግዲህ በድጋሚ ይታየን፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት “አማራ” የተባሉት እንደ እነ ኢንጂነር ስመኘውን እነ ጄነራል አሳምነውን ሲገደሉ ፣ ምስኪን የደምቢዶል ሴት ተማሪዎች ታግተው ሲሰወሩ፣ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል ካህናትና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ ወገኖች በጅምላ ተገድለው ሬሳዎች እንደ አሳማ በጅምላ በግሬደር ተጠርጎ ሲቀበር፣ እነ እስክንድር ነጋ ለወራት ታስረው ሲማቅቁ ድምጹንና ቁጣውን ለማሳየት አንዴም እንኳን በአደባባይ ለመውጣት ያልሞከረ አማራ ዛሬ “ለአደዋ በዓሌ ለምኒልክ እምዬ!” ብሎ ሲያለቃቅስ ይታያል።
ከዓመት በፊት ጂኒው ጃዋር “ተከበብኩኝ” ብሎ የተዋሕዶ ልጆችን በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ሰአራዊቱ አስጨፈጨፉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጠሉ፣ “አጫሉ” የተባለውን አንድ ዱርዬ ጽንፈኛ ዘፋኝ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ልጆች እራሳቸው ገድለው በጣም ብዙ የተዋሕዶ ልጆችን አስጨፈጨፉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን አቃጠሉ፤ ለገዳዮቹ ድምጽ ለመሆን “ቄስ” ነኝ ከሚለው እስከ አርቲስቱ እና ጋዜጠኛው ኡ!ኡ!ኡ!” ብለው በየመድረኩና አደባባዩ የአዞ እንባቸውን አነቡ። ለመሆኑ ይህ ዛሬ ወኔውን ያገኘው አማራ ጸጥ ማለቱን ያዩት ጋሎች የአማራውንም ሆነ የሌሎች ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆችን ድምጽና እንባ ለመንጠቅ በመላው ዓለም የተቃውሞ ሰልፎች አዘጋጁ፤ ጂራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮኻል! አማራው አሁን በትግሬ ወንድሞቹ ላይ የሚያሳየው ነገር የቃኤል መንፈስ ይጋባልና ያው ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ልጆች የኮረጀው ነው።
🌑 ነሐሴ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ፥ በርሚንግሃም ከተማ፤
“ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ/አላህ እና አቴቴ ልጆች ሰልፍ የወጡበት ቦታ ላይ የሴት ቅርጽ ያለው ምስል እየር ላይ ታየች፤ አቴቴ?”
የትግራይ ወገኖቻችን በመላው ዓለም እያደረጉት ያሉት አግባብ ያለው እንቅስቃሴ በአማራ/ጋላማራ ቃኤላውያኑ ዘንድ የተለመደውን የቅናትና ምቀኝነት መንፈሳቸውን ቀስቅሶባቸዋል። ስለዚህ ይህ አማሮች በእስራኤል ያሳዩትን ዓይነት አሳፋሪ ተግባር በመላው ዓለም ለመደጋገም እንደ ኢትዮ360 የመሳሰሉ በትግራይ ጀነሳይድ ወንጀል ሊወነጀሉ የሚገባቸው ከንቱ ሜዲያዎች ልክ እንደ ወንጀለኛው ኢሳት ሜዲያ ለአማራው/ጋላማራው ጥሪዎችን በማድረግ ላይ ይገኛሉ። “ከኢትዮ 360 ዛሬ ምናለ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ” https://youtu.be/1GCScv31Cgk
“ከዚህ ጋር እናነጻጽረው፦ “የአማራ ዋና ጠላት የአማራ ልሂቃን | ኢትዮጵያውያን ሊሆኑ ፈጽሞ አይችሉም”
በመንፈሳዊውም በስጋዊውም ዓለም የትግራይ ወገኖቼ በመላው ዓለም ከሚያሰሙት ድምጽ ጋር የኔም ድም ይደመራል። አንድ የማልደግፈው ነገር ግን የሉሲፈራውያኑን/የቻይናን ባንዲራ ማውለብለባቸው ነው። ይህ አይገባቸውም፤ እንዲያውም አማራዎች ያለ አግባብ እያውለበለቡ ያሉትን ሰንደቃችንን ነጥቀው እና የጽዮንን አርማ አስምረው በመለጠፍ በመላው ዓለም ማውለብለብ የሚገባቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች ናቸው። ይህን ቢያደርጉ እኔ 1000% እርግጠኛ ነኝ ዛሬ በአክሱም ጽዮን ላይ ከባድ ግፍ በመፈጸም ላይ ያሉት የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ወራሪዎች በአንድ ቀን እንደ በረዶ ቀልጠው በጠፉ ነበር።
በነገራችን ላይ፤ ይህ በእስራኤል የተቀረጸው ቪዲዮ ላይ እንደሚታየው ቃኤላውያኑ አማራችም/ጋላማሮችም አቤላውያኑ ትግሬዎችም ከየየራሳቸው ባንዲራዎች ጎን የዳዊት ኮከብ ያረፈበትን የእስራኤል ባንዲራ ሲያውለበልቡ ይታያሉ። አማሮቹ መያዝ የማይገባቸውን የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ባንዲራዎች ይዘዋል፣ ትግሬዎቹ ደግሞ የጽዮን ማርያም ያልሆነውና የኃምሳ ዓመት ብቻ እድሜ ያለውን የቻይናን ባንዲራ ያውለበልባሉ። በጣም ይገርማል ከትናንትና ወዲያ ቻይና ባንዲራዋን ያውለበለቡላትን ትግሬዎችን በተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ከዳቻቸው። አይ.ሲ.ሲ (ICC) ደግሞ የጦር ወንጀለኞቹን ግራኝ አብዮትንና ኢሳያስን በመክሰስ ፈንታ እስራኤልን በፍሊስጤም ግዛቶች ፈጽማዋለች ባለው የጦር ወንጀል ላይ ምርመራ ለማድረግ ወሰነ። “የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ዋና አቃቤ ህግ በፍልስጥኤም ግዛቶች ተፈጽሟል በተባሉ የጦር ወንጀሎች ላይ ይፋዊ ምርመራ ከፍቷል፡፡” ዋው! በትግራይ ላይ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል ከእስራኤል–ፍልስጤም የ “Cowboys & Indians“ እቃ እቃ ጨዋታ ጋር በፍጹም ማነጻጸር አይቻልም። 😢
👉 ለንጽጽር ያህል ፤ እ.አ.አ ከ1920 ዓ.ም እስከ ዛሬ ድረስ፤ በመቶ ዓመታት ውስጥ እስራኤላውያን እና አረቦች ባደረጓቸው ጦርነቶችና ግጭቶች፤
☆ በእስራኤል በኩል ሃያ አምስት ሺህ አይሁዶች፣
☆ በአረቦች/ፍልስጤማውያን በኩል ደግሞ ዘጠና አንድ ሺህ መሀመዳውያን ሞተዋል።
አብዛኛዎቹን ጦርነቶች እና ግጭቶች የጀመሯቸው እንደ ሁልጊዜውና በየትኛውም የዓለማችን ክፍል እንደናየው አረብ ሙስሊሞች ናቸው።
💭 ሌላ መታወቅ ያለበት እውንታ፤
☆ የእስራኤል ሕዝብ ቁጥር ፱/9 ዘጠኝ ሚሊየን ሲጠጋ(አረቦችንና ቤተ እስራኤላውያንን ጨምሮ)፣
☆ የአረቦች ደግሞ ፬፻፳፯/427 አራት መቶ ሃያ ሰባት ሚሊየን ይሆናል።
☆ በመላው ዓለም የአሁዶች ቁጥር ፲፭/15 አስራ አምስት ሚሊየን ብቻ ሲሆን፣
☆ የሙስሊሞች ቁጥር ፩.፰/1.8 ቢሊየን እንደሚሆን ይገመታል።
በተቃራኒው በኢትዮጵያ ከስድስት እስከ አስር ሚሊየን ከሚገመተው የትግራይ ሕዝብ መካከል፤ በግራኝ ቀዳማዊ፣ በምኒልክ፣ በኃይለ ሥላሴ፣ በመንግስቱ እና በግራኝ ዳግማዊ ዘመንታት የተጨፈጨፉትን በብዙ አሰርተ ሚሊየን የሚቆጠሩትን የአክሱም ጽዮን ልጆች መስዋዕት ሳንቆጥር፤ ላለፉት አራት ወራት ብቻ ምናልባት እስከ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ የአክሱም ጽዮን ልጆች ተጨፍጨፈው ለሰማዕተነት በቅተው ሊሆን ይችላል። መቶ ሺህ በጥቂቱ ነው። ❖❖❖
አማራ እና ትግሬ “ኢትዮጵያውያኑ” በዳዊት ከተማ በኢየሩሳሌም የእስራኤልን ባንዲራ አውለበለቡ፤ በዚህም ሳያስቡት ጽላተ ሙሴን አሳልፈው ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን አሳዩ።
❖ይህ ሁሉ ጉድ በእነዚህ ቀናት መከሰቱ እና ሁሉም ነገር መገጣጠሙ የሚያስገርም ነው። የአክሱም ጽዮን ጠላቶች ወዮላችሁ! እስከ መጭው የጌታችን ስቅለት ዕለት ንስሐ ግቡ! ተመለሱ! ከትግራይ ወገኖቻችሁ ጎን ተሰለፉ እላለሁ!
______________________________
Leave a Reply