Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ይህ ነገር ከበድና ጠለቅ ያለ ነውና፤

አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ንጹሕ ልዩ ክቡር ጽሩይ በሆኑ በሦስትነት ወይም በሥላሴ እያመንኩና እየተማጸንኩ ጠላቴ ሰይጣንን እክድሃለሁ። የሥላሴ ስም የሕሙማን መፈወሻ የክፉዎች አጋንንት ማባረሪያ፣ የአስማተኞችን ወይም የጠንቋዮችን ጥበብ የሚያጠፋና የሟርተኞችን መርዝ የሚያከሽፍ ነውና፤ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ በሥላሴ ስም ከአጠገባችን፣ ከሃገራችን እና ከሕዝባችን ይወገዱልን።

በመጀመሪያው ክፍል ገዳዩ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ፥ በቀጣዩ የሲ.ኤን.ኤኗ ቤኪ አንደርሰን ያረጋግጡልናል። ድንቅ ነው!

666 አውሬው ከ1400 ዓመታት በፊት ከመካ መዲና በኤርታ አሌ በኩል አድርጎ ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ ገባ። ለመስፈርም የመረጠው ቦታ አክሱም ጽዮንን (ውቅሮን) ነበር። ኢትዮጵያ ካስተናገደቻቸው እስከ ፳፯/27የሚጠጉት የውጭ ወረራዎች (የዛሬውን አካትቶ) ፳፬/24ቱ በትግራይ ክፍለ ሃገር የተካሄዱ ናቸው። ምክኒያቱ አንድ እና አንድ ነው፤ አውሬው ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት መሠረቷን አክሱም ጽዮንን ማናጋት እንዳለበት ስለሚያውቅ ነው። ይህን ሁሉ ዘመን አልተቻለውም፤ ወደፊትም አይቻለውም፤ እንዲያውም ይህ የመጨረሻው ሙከራ ነው። የትግራይ ምድርና ትክክለኛውን የተዋሕዶ ክርስትናን የሚከተለውና መንፈሳዊ የሆነውን ኢትዮጵያዊ ማንነትንና ምንነትን ይዞ የቆየው ሕዝቧ እንደ ሌሎቹ ወደ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የተቀየሩት ሕዝቦች የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ወራሪ ሕዝቦች ጋር ሳይዳቀል ስለኖረና ልክ እንደ እስራኤላውያን አይሁዶች እራሱን ከዲቃላነት ጠብቆ በመቆየቱ ነው። የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ወራሪዎች የትግራይን ሴቶች በመድፈር ላይ የሚገኙበት አንዱ ምክኒያት ይህ ከዲቃላ ነፃ የሆነው ማንነታቸው ቀናተኛውን፣ ምቀኛውንና፣ ገዳዩን አውሬ ስላስቆጣውና ስለረበሸው ነው። በሥላሴ ስም ዘሩ ሁሉ የተኮላሸበት ይሁን! ይህን ሃቅ ዋጥ እናድርገውና፤ ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳን ወደፊትም ይህ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ኢትዮጵያ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ዘሮች ጋር ሳይዳቀል መኖር አለበት። (ይህን መዳን የሚፈልጉ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ዝርያዎች ሁሉ በትህትና ሊደግፉት ይገባል)። ዛሬ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ብዙ መስዋዕት እየከፈሉበት ያሉበት ይህ የጂሃድ ጥቃት በጉን ከፍዬሎች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የመለያ ዕድል ፈጥሮላቸዋልና፤ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ተሸካሚዎችን ማራቁ ተገቢ ነው። መዳቀሉ ኩነኔ ነው ወይንም የተዳቀሉ ሁሉ ፍዬሎች ናቸው ማለቴ አይደልም፤ ተዳቅለው ምርጥና ልዩ የሆኑ ወንድሞቼንና እኅቶቼን በቅርቡ አውቃለሁ፤ ነገር ግን እነርሱ ጥቂቶቹ በጣም ጠንካሮችና ጎበዞች ስለሆኑ ነው እንጅ አብዛኞቹ ዲቃላዎች በጣም ስለሚከብዳቸው በአቴቴ መንፈስ የመሰረቅና የመውደቅ ዕድላቸው በጣም ቀላል ስለሆነ ነው። ፃድቃኑ አባቶቻችን እነ አቡነ አረጋዊ፣ አቡነ ተክለ ሐይማኖት፣ አቡነ ኃብተ ማርያም፣ አቡነ አብዬ እግዚ ከእግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክት ጋር ሆነው ከፍተኛ ውጊያ በአክሱም ጽዮን ዙሪያ በማካሄድ ላይ ናቸው። ትምህርት ይሆነን እና ጠላቶቻችንንም እናውቅ ዘንድ ነው ስቃያችንና መከራችን የበዛው እንጂ ፃድቃኑ እና ቅዱሳኑ ውጊያውን በደቂቃ የመጨረስ ኃይልም ብቃትም አላቸው።

👉 ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት የመካ እና መዲና ሰዎች የመሀመድን ሦስት የሴት አማልክት ይዘው ወደ አክሱም ጽዮን በመምጣት እንቁላሎቻቸውን በሰሜን ኢትዮጵያ ፈለፈሉ፤ በሕንድ (በኢትዮጵያ) ውቂያኖስ ከማደጋስካርና ዛንዚባር አካባቢ የፈለሱት ጋሎች ደግሞ የአቴቴን እንቁላል ይዘው ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ገቡ። ሁለቱ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አክሱም ጽዮንን በተለይ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት ከተዋጓት በኋላ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት (ጣልያን፣ ቤልጂም እና ጀርመን እንደ ሃገር የተቋቋሙት ከ150 ዓመታት በፊት ነው) በዔዶማውያኑ ምዕራባውያን ረዳትነት ዛሬ የምናየውን መንግስታቸውን ከአድዋው ድል በኋላ አቋቋሙ። በኢትዮጵያ የነገሠችውን ፒኮኳን እናስታውሳት፤ ልክ እንደ አፄ ምኒሊክ የስጋ ማንነትና ምንነታቸው ያሸነፋቸውና በሆራ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ የተጠመቁት ኦሮሞው ንጉሥ አፄ ኃይለ ሥላሴ የሰዶሟን ፒኮክ ከነነፍሷ ወደ ቤተ መንግስት አስገቧት፤ በመፈጸሚያው ወቅት ደግሞ ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ ሃውልቷን አቆመላት።

ወደ ቪዲዮው እንመለስና፤

ቀይ ሽብር” በተሰኘው ለዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የደም ግብር መስጫው “አብዮታዊ” ዘመን ገዳዩ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ልክ ይህን የቤን አሚሮች ጎራዴ ሲመዝ “አብዮት አህመድ አሊ የተባለው የግራኝ ዝርያ ያለበት አውሬ በአቴቴ መንፈስ በበሻሻ ተፈጠረ።

ከፃድቃኑ አባቶቻችን ጎን እንደ ሲ.ኤን.ኤን ያሉ ሜዲያዎች የአቴቴን እርኩስ መንፈስ በማጋለጡ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የቀረበችው የሲ.ኤን.ኤን የረጅም ጊዜ ዘጋቢ ቤኪ አንደርሰን ለብዙ ዓመታት ቃል አቀባይ ሆና የምትሰራበት ቦታ አቡ ዳቢ/ Abu Dhabi/ UAE ነው። ኤሚራቶች ደግሞ በአክሱም ጽዮን ላይ ብዙ ግፍ ያደረሱ የሦስቱ የመሀመድ ሴት አማልክት እርኩስ ግዛት ናቸው።

👉 ቤን አሚር / Ben Amir (BA)

👉 አብዮት በሻሻ / Abyot Beshasha (AB – BA)

👉 ቤኪ አንደርሰን / Becky Anderson (BA)

👉 አቡ ዳቢ/ Abu Dhabi (AB – BA)

British Airways (BA) / የብሪታኒያ አየር መንገድ *(የብሪታኒያ ንግሥት የኤልሳቤጥ ፪ኛ ቅድመ አያት ኢትዮጵያዊ ዝርያ እንዳለበት ይነገራል – የንግሥቲቱ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቷ ለምጻም ነበረች ይባላል። አቴቴ?

👉 የወራሪዎቹ የዋቄዮአላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን የማጥፋት ሤራ

ጥቅምት ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ./ ኡራኤል – November 1, 2020

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን አዲስ አበባ ገባ ፤ በግራኞች አብዮት አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ታጅቦ የጋሎችን ካባ፣ ሰይፍ፣ ጦርና ጋሻ ተሸለመ ፤ “ሕዳሴ ግድብ ኬኛ!” አሉ።

🔥 የአሕዛብ አምላክ ትንሳዔ (Reincarnation)

ፒኮክ የአሕዛብ አምላክ ትንሳዔ | የጌታን ትንሣኤ በሰዶምና ጎሞራ ትንሳዔ የመተካት ዲያብሎሳዊ ሤራ

በስቅለት ዕለት በኢትዮጵያ ሰማይ የማርያም መቀንት፡ “ለዋው! ውጤት” ብቻ የታየን ይመስለናልን? በትንሣኤ ዕለት ሕፃናትን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መርዘው የገደሏቸው እንዲያው ባጋጣሚና በስህተት ይመስለናልን? ዐቢይ ፒኮክ አህመድ የአቴቴን እህት፤ የትንሳዔ ምልክት የሆነችውን ግራኙን የሕንዱን አምላክ ሺቫን ፒኮክ በትንሣኤው ዕለት ብቅ ያደረጋትስ በአጋጣሚ ይመስለናልን?

👉 “የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን”

አላህ የሚለው ስም የጨረቃ አምላክ የግል መጠሪያ ስሙ ነበር፡፡…የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋባ፡፡ ሁለቱ በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክትን አስገኙ፡፡ እነዚህ ሦስት አማልክትም አልላትአልኡዛ እና አልማናት ይባሉ ነበር፡፡

👉 መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮአላህ ሴት ልጆች ናቸው

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

🔥 ለእባብ መርዝ መድኃኒቱ የራሱ የእባቡ መርዝ ነው!

❖❖❖ ፃድቃኑ አባቶቻችን አቡነ/Abune (AB) ተክለሃይማኖት እና አቡነ አብዬ /Ab’bye (AB) ይህን የአቴቴ ችግኝ ከሃገረ ኢትዮጵያ በአፋጣኝ ይንቀሉልን!❖❖❖

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፰]

፱ አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር በገባህ ጊዜ እነዚያ አሕዛብ የሚያደርጉትን ርኵሰት ታደርግ ዘንድ አትማር።

፲ ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፥ ምዋርተኛም፥ ሞራ ገላጭም፥

፲፩ አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።

፲፪ ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።

፲፫ አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን።

፲፬ የምትወርሳቸው እነዚህ አሕዛብ ሞራ ገላጮችንና ምዋርተኞችን ያዳምጣሉ፤ አንተ ግን እንዲሁ ታደርግ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ከልክሎሃል።

_____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: