ግራኝ አብዮት አህመድ ሱዳንን እና ግብጽን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሲል ትግራይን አስደበደባት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2021
ከሃዲው አብዮት አህመድ አሊ በካይሮ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” ብሎ ከተመለሰ በኋላ ዘግይቶም ቢሆን ዛሬ ሱዳንና ግብጽ የጋራ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረማቸው የሚጠበቅ ነው፤ አያስገርምም! ግራኝ ለሱዳን እና ለግብጽ “ አሁን፤ መግባት ትችላላችሁ! ኢትዮጵያና ሰራዊቷ ተዳክመዋል፤ መዋጋት የሚችሉትን ትግሬዎችን እርስበርስ እንዲደቋቆሱና እንዲደክሙ አድርገናቸዋል፤ መተማና ጎንደር ላይ ሊፋለሟችሁ የሚችሉት ዳግማዊ አፄ ዮሐንስ እና ራስ አሉላ አባነጋ ዛሬ የሉም፣ በሩ ክፍት ነው፤ ቤኒሻንጉልም ግድቡም እነሆ!” ብሏቸው ወደ ዱባይ ሾልኮ ለመውጣት ዝግጅት ላይ ነው።
ዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ተመልሶ መጥቷል። ያኔም ቱርኮቹ ሱዳንና ግብጽን ተጠቅመው ነበር የአጼ ዮሐንስን ኢትዮጵያ ያጠቋት። ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከነበረው ግራኝ ቀዳማዊ የሚለየው ዛሬ ግራኝ አህመድ በአራት ኪሎ ተቀምጦ ህዝቡን ማደንዘዝ መቻሉ ብቻ ነው!
👉 ባለፉት ሦስት ዓመታት ኢሳያስ አፈቆርኪ ሺህ ጊዜ ወደ ካይሮና ካርቱም መመላለሱ በምክንያት ነበር።
👉 ይህ ቪዲዮ ለታሪክ ይቀመጥ፦
☆“የወራሪዎቹ የዋቄዮ–አላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን የማጥፋት ሤራ”
☆ “ጄነራል ሰዓረን የገደሏቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድና ጁላ ናቸው | 100% | ለአረቦች ሲሉ”
🔥 ግራኝ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያን አዋረዳት፤ ግብጾች ተሳለቁብን ፥ ተመልከቱ፦
👉 ‘Egypt Channel’ ላይ “የኢትዮጵያ ውድቀት” በሚለው ቪዲዮ በአረብኛው የተሰጡ አስተያየቶች፦
“አብይ አህመድን አላህ ይበቀለዋል”
“እናም እያንዳንዱ ጨቋኝ ፍፃሜ አለው ፣ አላህ እኛን ይቆጥረን ፣ አዎን ተወካዩ ከጌታችን ጋር እንዴት ይገናኛል?”
“ግብፅ ለአብይ አህመድ ቀይ መስመር አስቀመጠች”
“ሁሉም የኖቤል ተሸላሚዎች በዚህ መልክ ጨካኝ ሆነው ይታያሉ፤ ሚስተር አህመድ እንደ ኦባማ ፣ ካርማን ፣ ታውአኮል ፣ አልባራዳይ ሲሆኑ የተቀሩትም እየመጡ ነው አላህ በእነሱ እና በጌታቸው ላይ የበቀል እርምጃ ይወስዳል እናም በአረቦች ላይ ይሰውራቸዋል፡፡
“የግብጽ ህዝብ ድል። የሱዳን ህዝብ እና የግብፅ ህዝብ በድል እየጎለበቱ ነው ፣ አላህ ቢፈቅድ”
“ወንጀለኛ ከሌላው ጋር ወንጀለኛ ሆኖ ይቀራል ፡፡ አብይ አህመድ ከጎረቤቶቹ ጋር ወንጀለኛ እና ከአገሬው ሰዎች ጋር ወንጀለኛ ነው”
_____________________________
Leave a Reply