Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 3rd, 2021

ግራኝ አብዮት አህመድ ሱዳንን እና ግብጽን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት ሲል ትግራይን አስደበደባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2021

ከሃዲው አብዮት አህመድ አሊ በካይሮ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” ብሎ ከተመለሰ በኋላ ዘግይቶም ቢሆን ዛሬ ሱዳንና ግብጽ የጋራ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረማቸው የሚጠበቅ ነው፤ አያስገርምም! ግራኝ ለሱዳን እና ለግብጽ “ አሁን፤ መግባት ትችላላችሁ! ኢትዮጵያና ሰራዊቷ ተዳክመዋል፤ መዋጋት የሚችሉትን ትግሬዎችን እርስበርስ እንዲደቋቆሱና እንዲደክሙ አድርገናቸዋል፤ መተማና ጎንደር ላይ ሊፋለሟችሁ የሚችሉት ዳግማዊ አፄ ዮሐንስ እና ራስ አሉላ አባነጋ ዛሬ የሉም፣ በሩ ክፍት ነው፤ ቤኒሻንጉልም ግድቡም እነሆ!” ብሏቸው ወደ ዱባይ ሾልኮ ለመውጣት ዝግጅት ላይ ነው።

ዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ተመልሶ መጥቷል። ያኔም ቱርኮቹ ሱዳንና ግብጽን ተጠቅመው ነበር የአጼ ዮሐንስን ኢትዮጵያ ያጠቋት። ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከነበረው ግራኝ ቀዳማዊ የሚለየው ዛሬ ግራኝ አህመድ በአራት ኪሎ ተቀምጦ ህዝቡን ማደንዘዝ መቻሉ ብቻ ነው!

👉 ባለፉት ሦስት ዓመታት ኢሳያስ አፈቆርኪ ሺህ ጊዜ ወደ ካይሮና ካርቱም መመላለሱ በምክንያት ነበር።

👉 ይህ ቪዲዮ ለታሪክ ይቀመጥ፦

☆“የወራሪዎቹ የዋቄዮአላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን የማጥፋት ሤራ”

☆ “ጄነራል ሰዓረን የገደሏቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድና ጁላ ናቸው | 100% | ለአረቦች ሲሉ”

🔥 ግራኝ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያን አዋረዳት፤ ግብጾች ተሳለቁብን ፥ ተመልከቱ፦

👉 ‘Egypt Channel’ ላይ “የኢትዮጵያ ውድቀት” በሚለው ቪዲዮ በአረብኛው የተሰጡ አስተያየቶች፦

አብይ አህመድን አላህ ይበቀለዋል”

እናም እያንዳንዱ ጨቋኝ ፍፃሜ አለው ፣ አላህ እኛን ይቆጥረን ፣ አዎን ተወካዩ ከጌታችን ጋር እንዴት ይገናኛል?”

ግብፅ ለአብይ አህመድ ቀይ መስመር አስቀመጠች”

ሁሉም የኖቤል ተሸላሚዎች በዚህ መልክ ጨካኝ ሆነው ይታያሉ፤ ሚስተር አህመድ እንደ ኦባማ ፣ ካርማን ፣ ታውአኮል ፣ አልባራዳይ ሲሆኑ የተቀሩትም እየመጡ ነው አላህ በእነሱ እና በጌታቸው ላይ የበቀል እርምጃ ይወስዳል እናም በአረቦች ላይ ይሰውራቸዋል፡፡

የግብጽ ህዝብ ድል። የሱዳን ህዝብ እና የግብፅ ህዝብ በድል እየጎለበቱ ነው ፣ አላህ ቢፈቅድ”

ወንጀለኛ ከሌላው ጋር ወንጀለኛ ሆኖ ይቀራል ፡፡ አብይ አህመድ ከጎረቤቶቹ ጋር ወንጀለኛ እና ከአገሬው ሰዎች ጋር ወንጀለኛ ነው”

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

CNN Exclusive | This Is Not The Only Massacre Perpetrated in Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2021

“ከቀበራቸው መካከል ፳፬/24 የሰንበት ትምህርት ቤት ሕፃናት ነበሩ” 😢😢😢

ምዕራባውያኑ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ጀነሳይድ/የጅምላ ጭፍጨፋ እንደሆነ ያውቁት ነበር። “ኢትዮጵያውያን ነን!” በማለት በአደዋ ክብረ በዓል ሆን ተብሎ በኮሮና እንዲጠቁ ማስክ ሳያደርጉ ሲያቅራሩ፣ ሲፎክሩ፣ ሲጨፍሩና ሲዘሉ የነበሩትስ? ከሃዲው “መሪያቸው” ዓይናቸው እያየ ለጠላት እየሸጣቸው ብሎም የአባቶቻቸውን፣ የራሳቸውንና የልጆቻቸውን ሃገር እያሳጣቸው እንደሆነ ዛሬም ለማወቅ ተስኗቸዋልን? ይህን አውሬ ለምንድን ነው የማይደፉት? እንደው ሱዳናዊቷ የሲ.ኤን.ኤን ቃል አቀባይ ኔማ ኤል-ባጊር ከሳህለወርቅ ዘውዴ የተሻለች ኢትዮጵያዊት ሆና ነው የምትታየው፤ ለፍትህ የቆመች ሴት ምን ያህል የታደለች ናት! ሲ.ኤን.ኤን የሰራው ዓይነት የምርመራ ሪፖርት ማድረግ የነበረበት ኢትዮጵያዊ የሆነ ሜዲያ ወይም ግለሰብ ነበር፤ አለመታደል ሆኖ አሁን በረከቱንና ጽድቁን ሌሎች እየነጠቋቸው ነው። “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ግብዝ በስንፍናው የማይችለው መዘዝና መቅሰፍት ወደ ቤቱ እየጋበዘ ነው። ሰዶምና ገሞራ አዲስ አበባ፤ አቤት እየመጣብሽ ያለው እሳት!

👉 The Transcript from CNN’s investigative report on The Maryam Dengelat Massacre

VAUSE: A month’s long CNN investigation has found detailed evidence of the massacre of dozens of civilians in Ethiopia.

The atrocity took place in Tigray in the country’s north where Ethiopian troops and their allies from neighboring Eritrea have waged a brutal military offensive on forces loyal to the regional government.

CNN has spoken to dozens of the witnesses who say Eritrean soldiers went on a killing spree killing unarmed civilians just days before a religious holiday.

And despite an information blackout, our reporters uncovered a pattern of atrocities which may have claimed thousands of lives.

And a warning now. The details and the images in CNN’s Nima Elbagir’s exclusive report are disturbing.

NIMA ELBAGIR, CNN SENIOR INTERNATIONAL CORRESPONDENT (Voice-over): A bloody jacket, some rope used to tie the victims ,shoes worn by a Sunday school boy. The haunting remnants of a brutal massacre in a village in northern Ethiopia’s Tigray region. A massacre perpetrated by Eritrean soldiers on Ethiopian soil.

Fifty-two out of the 54 pictures you see here are victims whose identities have been verified by CNN. This is the village of Maryam Dengelat where CNN’s investigation uncovered the murder of dozens, possibly even more than hundred civilians. Witnesses tell CNN people were murdered here over three days of mayhem.

With video and communication limited due to an Ethiopian government- imposed blackout on the region and fear of government retribution rife, CNN has had to illustrate witness testimony through animation and use of actors voices to describe what happened in December last year

One eyewitness, Marta (ph), not her real name, told CNN they were returning from morning church service. When they got home, they were confronted by Eritrean troops.

MARTHA (ph), (Captioned): “They came to our house then they told us to get out. There were a lot of soldiers outside and they were saying, ‘Come out, come out, you bitch.’ We said, ‘we’re civilian, we’re civilians’ showing our IDs. They didn’t ask any question. They just opened fire.

ELBAGIR (Voice Over): To understand what happened here over the course of these three days, you need to understand what’s been happening over the last few years in Ethiopia.

Under the country’s former rulers, the Tigray Peoples Liberation Front, Ethiopia waged hostilities with Eritrea for the TPLF almost 30 years in power.

Ethiopia’s President Abiy Ahmed won a Nobel Peace Prize for bringing all that to an end.

The Tigray region has always been distinct in culture and language and its leadership is battling for autonomy from Ethiopia’s government.

Now the two former enemies stand accused of working together to crush to graze fight for autonomy and civilians are being killed in what could be war crimes and something the ousted Tigray leader described as acts of genocide. This video was secretly taken and smuggled out to CNN to avoid Ethiopian and Eritrean troops. It’s footage of the graves that eyewitnesses described to CNN in harrowing testimony. Underneath the branches and sticks are the grave sites for the victims.

Another eyewitness Abraham (ph), again, not his real name, was supposed to help clean the church at Maryam Dengelat before the festival. Instead, he became a grave digger.

ABRAHAM (ph), (Captioned): “They were all so young and they took them and killed them together in a field.”

ELBAGIR: Among those he buried were 24 Sunday school children. Abraham (ph) and others registered the kids names as best they could. One by one, the shallow graves were uncovered and parents came to identify their children. Some was so badly disfigured, they could only be identified by their clothing.

This is not the only massacre perpetrated in Tigray. Using satellite images and interviews with witnesses, Amnesty was able to find evidence of at least one other separate massacre involving hundreds of civilians, believed to be carried out in another city days earlier.

A day after the investigations by CNN and Amnesty International, U.S. Secretary of State Blinken said, “Those responsible [for them] must be held accountable.”

Strong words, but will words be enough when the crimes described bear all the hallmarks of a possible genocide?

ELBAGIR (Voice Over): Nima Elbagir, CNN.

VAUSE: CNN put the findings of its investigation to the government of Ethiopia and Eritrea, along with the TPLF.

VAUSE: In an earlier statement, the Ethiopian government says it was fully committed to undertake thorough investigations of alleged human rights abuses. While adding that it found U.S. comments on Ethiopian internal affairs regrettable as forces were conducting lawful operations.

The TPLF said its forces were not in the vicinity before or after the massacre and called for a U.N. investigation to hold all sides accountable for atrocities committed during the conflict.

The U.N. Security Council will discuss the ongoing situation behind closed doors and Thursday.

The Eritrean government has not responded to CNN’s request for comment. Friday, the government vehemently denied its soldiers had committed atrocities during another massacre in Tigray reported by Amnesty International.

_____________________________

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »

A Bid ‘to Exterminate Us’: Tigrayans Recount Massacre By Eritrean Troops at The Dengolat Maryam Monastery

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2021

እኛን ለማጥፋት “ጨረታ” | የትግራይ ተወላጆች በደንጎላት ማርያም ገዳም በኤርትራ ወታደሮች የተፈጸመውን ጭፍጨፋ ተናገሩ

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

ይህ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ 🔥ጂሃድ መሆኑን በድጋሚ አረጋግጦልናል

🔥 Now it’s confirmed, it’s Jihad Against ❖ Christian Ethiopia

ይህን በቦታው ተገኝቶ ያቀረበልን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ኤ. ኤፍ. ፒ ነው። እንግዲህ ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው፤ ከአረመኔው ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የዋቄዮ-አላህ አህዛብ (ሰ) አራዊት ጎን ተሰልፈው በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት የኤርትራ (ሰ)አራዊት አባላት አረብኛን የሚናገሩና ባህላዊ የፊት ጠባሳ ያለባቸው መሀመዳውያኑ የቤን አሚር ሰዎች መሆናቸውን በቀላሉ ማየት የለብንም። ይህ ለረጅም ጊዜ ተጠንቶበት የሚካሄድና ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትም በተመሳሳይ መልክ ሲካሄድ የነበረ ጂሃድ ነው። ባለፈው ሳምንት የአክሱም ጽዮንን የጅምላ ጭፍጨፋ አስመልክቶ 👉 አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መረጃ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ከአንድ ሺህ በላይ ለሚሆኑት የአክሱም ሰማዕታት ጭፍጨፋ የላኳቸው “ቤን አሚር” የተባሉትን መሀመዳውያኑን ነው። በትግራይ የተገደለውን ወገናችንን ስም ዝርዝር ስናይ እያንዳንዱ የክርስቲያን ስም ሆኖ እናገኘዋለን። በአጋጣሚ አንድ ሁለት የሙስሊሞች ስም ልናገኝ እንችላለን፤ ነገር ግን 99.9 % የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ስም ነው። 98% የትግራይ  ነዋሪ ተዋሕዶ ክርስቲያን መሆኑ 666 አውሬውን በጣም ስላስቆጣው ጥቃቱን በአክሱም ጽዮን እና በጥንታውያኑ ገዳማት ላይ ፈጸመ። ከግራኝ አብዮት አህመድ ጀምሮ የአውሬው አርበኞች “በአክሱም መስጊድ ካልሰራን” ሲሉ ነበር። በሌላ በኩል ባለፉት ሃያ ዓመታት ራሻይዳ የተባሉት መጤ አረብ መሀመዳውያን በሱዳንና በግብጽ የትግራዋይን (ኤርትራውያንን) ኩላሊቶችና መቅኒዎች ለአረቦችና ቱርኮች ይሸጡ እንደነበር/ዛሬም እየሸጡ እንደሆነ አብረን እናስታውሰው።

❖❖❖በደንጎላት ፻፷፬ /164 ክርስቲያኖች በአህዛብ ተገድለው ሰማዕትነትን ተቀበሉ❖❖❖

💭 “ይህንን ለማየት ከኖርኩ መሞትን እመርጣለሁ፡፡”

💭 “የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በትግራይ የተከሰተው ጥቃት እጅግ አስከፊው ምሳሌ ከመሆኑ ይልቅ በዳንጎላት የተከሰተው አስቃቂ ሁኔታ በብዙ ቦታዎች የተለመደ ሊሆን ይችላል ብለው ይፈራሉ፡፡”

💭 በትግራይ ውስጥ በጣም ብዙ የጥቃት እና የእልቂት ቦታዎች አሉ። መጠነ ሰፊው ገና አልታወቀም።

💭 “በሁለቱም ቦታዎች (አክሱም + ደንጎላት) የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የወንጀለኞቹን ብሄረሰብ አላሳሳተንም አውቀነዋል ሲሉ ተናግረዋል፤ ከቋንቋ ድምፃቸው በተጨማሪ ለኤርትራው ቤን አሚር ብሄረሰብ ብቻ የሚደረጉትን የፊት ጠባሳዎች አንስተዋል፡፡”

💭 “የኤርትራ ወታደሮች ከሄዱ በኋላ ገብረማሪያም እና ሌሎች የዴንጎላት ነዋሪዎች የጅምላ መቃብሮችን ደማቅ የሰማያዊ ቀለም ምልክት በማድረግ የተወሰኑትን ድንጋዮች ቀለም ቀቧቸው፡፡ እኛ በዚያ መንገድ ሳተላይት ሊያያቸው ይችላል ብለን ስላሰብን

💭 “በደንጎላት በሚገኘው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካህን ካህሱ ገብረህይወት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መሪዎች እንኳን ግድያውን እያወገዙ ባለመሆኑ በሐዘን ተሞልተው፤ የፌደራል መንግስቱ ምንም እንዳትሉ ብሏቸው ይሆናል፡፡ ምዕመናን ሲገደሉ ምንም ነገር አለመናገራቸው ይህ ለህይወታቸው ምን ያህል እንደሚፈሩ የሚያሳይ ምልክት ነው” በማለት ካህን ካህሱ ወደ ቤተክርስቲያኗ አመራሮች አመልክተዋል፡፡ ግን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን በሰዎች ላይ መጥፎ ነገር ሲከሰት ካዩ መጸለይ ያስፈልግዎታል ግን መናገርም ያስፈልግዎታል፡፡”

❖❖❖164 Christians Were Martyred at The Dengolat Maryam Monastery by The Muslim Ben Amir Eritreans❖❖❖

💭 “I’d rather die than have lived to see this,”

💭 “Human rights groups fear that instead of an extreme example of the violence in Tigray, what happened in Dengolat could turn out to be disturbingly typical.”

💭“There are so many spots of violence and massacres in Tigray. The full scale is yet to be known,”

💭 “Tigrayans in both places have said there was no mistaking the nationality of the perpetrators: In addition to their accents, they cited facial scars specific to Eritrea’s Ben Amir ethnic group.”

💭 “After the Eritrean soldiers left, Gebremariam and other Dengolat residents painted some of the stones marking the mass graves a bright sky blue. We thought that way maybe a satellite could see them”

💭 “Kahsu Gebrehiwot, a priest at the Orthodox church in Dengolat, bemoaned the fact that not even Ethiopia’s Orthodox leaders were denouncing the killings, to say nothing of the federal government.”

“When people are dying and they are saying nothing, that’s a sign that they fear for their lives,” Kahsu said, referring to the church leadership.

“But as the Bible tells us, if you see something bad happening to people, you need to pray, but you also need to speak.”

Massacre at The Maryam Dengolat Monastery | ስለ ጥንታዊው ደንገላት ቅድስት ማርያም ገዳም ጭፍጨፋ | AFP

It was well before noon, yet Beyenesh Tekleyohannes’s house had already been buzzing for hours: more than 30 guests were singing, praying and sharing plates of shiro stew and lentils in honour of a major Orthodox Christian holiday.

The atmosphere on that November day was so lively that no one noticed the Eritrean troops approaching on foot down the winding dirt road into Dengolat, a village in northern Ethiopia’s Tigray region, until it was too late.

Wearing military uniforms and speaking in an Eritrean dialect of the Tigrinya language, the soldiers forced all the guests inside, yanked out the men and boys and marched them to a sun-scorched patch of earth down the hill.

Beyenesh heard the first gunshots as she fled in the opposite direction to safety, and immediately feared the worst for her male loved ones down below: her husband, two adult sons and two nephews.

When she emerged from hiding three days later, Beyenesh discovered all five had perished in the massacre.

The soldiers had tied their hands with belts and ropes and shot them in the head.

“I’d rather die than have lived to see this,” Beyenesh told AFP, tears rolling down her face as she described how the annual festival of Saint Mary turned into a bloodbath.

Local church officials say 164 civilians were killed in Dengolat, with most of the deaths occurring on November 30, one day after the festival.

That makes it one of the worst known atrocities in the ongoing conflict in Tigray.

Prime Minister Abiy Ahmed’s government has tightly restricted humanitarian and media access to the region, and for nearly three months Dengolat residents despaired of sharing their story with the world.

AFP reached Dengolat last week, interviewing survivors and viewing mass graves that now dot the village, a collection of stone houses surrounded by Tigray’s signature steep rock escarpments.

Human rights groups fear that instead of an extreme example of the violence in Tigray, what happened in Dengolat could turn out to be disturbingly typical.

“There are so many spots of violence and massacres in Tigray. The full scale is yet to be known,” said Fisseha Tekle, Ethiopia researcher for Amnesty International.

“That’s why we are asking for a UN-led investigation. The details of the atrocities need to come out, and accountability should follow.”

So far only Addis Ababa has said it is probing “alleged crimes” in the region.

– No mistaking Eritreans –

Abiy — who won the Nobel Peace Prize in 2019 — announced military operations in Tigray four weeks before the festival, saying they came in response to attacks by Tigray’s longtime ruling party on federal army camps.

The powerful Tigray People’s Liberation Front (TPLF) dominated Ethiopian politics for decades, and tensions had soared with Abiy after he took office in 2018 and was accused of sidelining the party.

As the war drags on and reports of atrocities mount, soldiers from neighbouring Eritrea, widely reported to be backing up Ethiopian troops, are often fingered as culprits.

Addis Ababa and Asmara deny Eritrea’s military is present in Tigray at all.

Last week Amnesty published a report detailing how Eritrean troops “systematically killed hundreds of unarmed civilians” in the Tigrayan city of Axum, also in November 2020.

Tigrayans in both places have said there was no mistaking the nationality of the perpetrators: In addition to their accents, they cited facial scars specific to Eritrea’s Ben Amir ethnic group.

Dengolat survivor Tamrat Kidanu, 66, told AFP he was walking to his maize fields the morning the Eritreans arrived, and was shot in the right thigh.

Unable to move, he lay on the ground and listened as the soldiers mowed down other men, including his recently married 26-year-old son.

Two decades ago, when the TPLF dominated the central government, Eritrea and Ethiopia fought a brutal border war that left tens of thousands dead.

Many Tigrayans including Tamrat see Eritrean soldiers’ present-day conduct as a form of revenge.

“This kind of crime is to exterminate us, to humiliate us,” Tamrat said from his hospital bed in the regional capital Maekkaelle, where he is unable to sit up without the aid of a rope.

– Church under fire –

As Eritrean soldiers fired on men in the centre of Dengolat, hundreds of other civilians cowered in terror in a centuries-old Orthodox church up in the mountains.

The soldiers soon warned, though, that the church would be shelled if the men didn’t walk out and surrender.

Some tried to flee higher into the mountains, but Eritrean soldiers shot them dead before they could get very far.

Gebremariam, 30, who requested his name be changed for fear of reprisals, was among the few who turned himself over to the Eritreans.

He was tasked with helping to bury the dead, transporting the bodies — their heads blasted open by bullets — on a makeshift stretcher to mass grave sites.

Standing before one of the sites, situated behind a cluster of cacti, Gebremariam scoffed at officials’ claims that the conflict has involved minimal civilian harm.

“What you see in front of you proves that is a lie,” he said.

– ‘You need to speak’ –

Dengolat residents have had few chances to tell the story of the massacre.

After the Eritrean soldiers left, Gebremariam and other Dengolat residents painted some of the stones marking the mass graves a bright sky blue.

“We thought that way maybe a satellite could see them,” Gebremariam said.

When a team of AFP journalists arrived in the village, dozens of men and women rushed out, some clutching framed photographs of their dead relatives.

As women wept and pounded the ground, some crying out the names of their dead sons, men sobbed into scarves pulled over their faces.

Kahsu Gebrehiwot, a priest at the Orthodox church in Dengolat, bemoaned the fact that not even Ethiopia’s Orthodox leaders were denouncing the killings, to say nothing of the federal government.

“When people are dying and they are saying nothing, that’s a sign that they fear for their lives,” Kahsu said, referring to the church leadership.

“But as the Bible tells us, if you see something bad happening to people, you need to pray, but you also need to speak.”

Source

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: