Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 2nd, 2021

U.S. Presses Ethiopia to End Tigray Violence, Protect Civilians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

Blinken Speaks With Ethiopian Leader About Human Rights Concerns in Tigray

Secretary of State Antony Blinken on Tuesday spoke with Ethiopia’s prime minister to express concerns over escalating violence and human rights violations in the country’s Tigray region and offer U.S. assistance to help resolve the conflict.

Blinken urged Prime Minister Abiy Ahmed “to take immediate, concrete steps to protect civilians, including refugees, and to prevent further violence,” State Department spokesperson Ned Price said in a statement. “Secretary Blinken also asked that the Government of Ethiopia work with the international community to facilitate independent, international, and credible investigations into reported human rights abuses and violations and to hold those responsible accountable.”

The secretary also reiterated calls for the immediate withdrawal from Tigray of Eritrean forces and forces from the region of Amhara in northwest Ethiopia, according to Price.

Ethiopia’s foreign ministry did not immediately respond to a request for comment.

Earlier this week, Ethiopia criticized Blinken for seeking a withdrawal of outside forces from Tigray.

“It should be clear that such matters are the sole responsibility of the Ethiopian government,” Ethiopia’s foreign ministry said in a statement issued Sunday, according to The Associated Press. The statement added that no foreign country should try to “dictate a sovereign nation’s internal affairs.”

Ethiopian federal forces in recent weeks have routed Tigray opposition figures from the region that in November sought to put its own leaders in regional government positions, against the wishes of the central government in the capital Addis Ababa.

Abiy, who was awarded the Nobel Peace Prize in 2019 for reaching a peace agreement with neighboring Eritrea after 16 years of war, has come under international scrutiny for his government’s actions in Tigray.

The United Nations recently said that the humanitarian situation in Tigray is critical amid intensified fighting, with nearly 100,000 displaced and 1.3 million people in need of aid because of the conflict.

The conflict has drawn international concern over the fate of vulnerable civilians and refugees, as well as condemnation over reported atrocities.

Last week, Amnesty International and The Associated Press published new findings that Eritrean forces, allied with the Ethiopian army, instituted a brutal massacre in the Tigray city of Axum in late November, considered one of the holiest cities in Ethiopian Orthodox Christianity.

Amnesty International said in the report that “many hundreds” were killed in the city by the Eritrean army that engaged in widespread looting and extrajudicial killings, “deliberately and wantonly” shooting at civilians during the worst of the violence.

The AP estimated that between 300 and 800 people were likely killed, and that bodies lay in the streets for days as Eritrean forces barred residents from collecting their loved ones.

Linda Thomas-Greenfield, the new U.S. ambassador to the United Nations, said the U.S. would raise the issue of alleviating humanitarian concerns in Ethiopia this month under its leadership of the U.N. Security Council.

Rep. Michael McCaul (R-Texas), the ranking member of the House Foreign Affairs Committee, also responded to the massacre reports calling for “decisive action” by the Biden administration to hold those accountable for any atrocities committed.

“The horrors detailed in the reports coming out of the Tigray region are incredibly concerning and I am looking into them further,” he said in a statement last week.

“For far too long, the government of Ethiopia and other armed actors have blocked access by journalists and independent monitors to investigate these chilling accounts. I urge the Biden Administration to take decisive action to hold those accountable for any atrocities committed.”

Source

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለኢሳያስና አብዮት ምርኮኛ ወታደሮች ርህራሄ ያሳዩት ትክክለኛዎቹ የአድዋ ኢትዮጵያውያን እነዚህ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

ግራኝ አደዋን ለባዕድ ወራሪ ኃይል ሰጥቶ እያስጨፈጨፋት ነው

ግራኝ ሱዳን ወደ ጎንደር እንድተገሰስ በአደዋ ክብረ በዓል ዕለት ፈቀደላት

አሜሪካ በአደዋ ክብረ በዓል ዕለት በግራኝ ላይ ግፊት አደረገች

👉 ልዩነቱ ይህ ነው፤

በትግራይ ሰራዊት የተማርኩትን የኢሳያስና አብዮት ቅጥረኛ ወታደሮች (ስንት እናት ልጇን እየጠበቀች ታለቅስ ይሆን?) እንዳይገሏቸው የአደዋ ልጆች መቀየሪያ ልብስ ሰጥተው ሲደብቋቸው። ይህን ሊያደርጉ እንደሚችሉ አምናቸዋለሁ።

የአባይ ግድብ ሁለተኛ አድዋችን ነው!” ምናምን የሚል መፈክር ዛሬ በተከበረው በዓል ላይ አይቼ ነበር። እውነቱ ግን የዓድዋ ድል እና የኣባይ ግድብ የሚያመሳስላቸው ሰሪው የአድዋ ልጅ አክባሪው ከሃዲው ትውልድ መሆኑ ነው።

የአድዋን ህዝብ እየጨፈጨፉ፣ አደዋን ለባዕድ የአህዛብና ጣልያን ቅጥረኛ አስረክቦ፣ ሆን ብሎ በዛሬው ዕለት ሱዳንን ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ጠልቃ እንድትገባ ት ዕዛዝ ሰጥቶ የአድዋ ድል እናከብራለን ብሎ በግብዝነት ሲወጣ እንደማየት የሚያሳፍርና የሚያስቆጣ ነገር አይኖርም።

እንዲያውም ከደቂቃዎች በፊት ልክ በዚሁ በአደዋው ድል የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንኬን ማክሰኞ በትግራይ ክልል የተካሄደውን ጦርነት ለማቆም በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ላይ ጠበቅ ያለ ግፊት አደረጉ ፣ “የጭካኔ ድርጊቶች እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና የመብት ጥሰቶች የሚታመኑ ዘገባዎች አሉን”በማለት ጠቅሰዋል፡፡ የአድዋው ድል በሚከበርበት ዕለት ይህ ማስጠንቀቂያ ከባዕድ ሃገር መምጣቱ እራሱ ኢትዮጵያ ምን ያህል እንደተዋረደች ነው የሚጠቁመን። የህልመኛው ግራኝ ተልዕኮ ኢትዮጵያን አዋርዶና ፈረካክሶ የኦሮሚያ ኩሽ ሪፐብሊክን መመስረት አይደል። ማለም ይፈቀዳል፤ ግን ይህ ቆሻሻ ከእነ ዘር ማንዘሩ በቅርቡ በእሳት እንደሚጠረግ እርግጠኛ ነኝ!

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“Survivors Said All They Could See Were Bodies and People Crying”—War Crimes in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

👉 የጦር ወንጀል በኢትዮጵያ

Murder in the mountains. Soldiers have killed hundreds of civilians in Tigray. Reports are mounting of atrocities in Ethiopia’s civil war

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእኅት አገር አርሜኒያ ክርስቲያኖች የከሃዲ ጠቅላያቸውን ጽሕፈት ቤት ወረሩ | አድዋ፤ ለኢትዮጵያም ይህን እንጠራለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአማራ ፋሺስት ፋኖ የአድዋ ድል ስጦታ ለትግራዋያን | የዘር ማጽዳት ወንጀል በሁመራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

👉 ጋላው ያሰለጠነውን አማራን ይገድላል፤ አማራ ያስለጠነውን ትግሬን ይገድላል፤ ዋው!

‘አማራ እስኪበስል ትግሬ አረረ’ እንዲሉ። እስኪ መቼ ነው አንድ ትግሬ በአማራ ወይም በጋላ ላይ ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር ሲፈጽም የነበረው? እስኪ ይህን የመሰለ ግፍ የሰሩበትን አንዲት ምስል እንኳን ያሳዩን! የለም! ይህ ግን ለታሪክ ይቀመጣል። በሁመራ፣ ወልቃይት፣ ማይካድራና ራያ አማራዎችና ጋላማሮች እጅግ ብዙ በጣም አሰቃቂ ግፍ፣ ከባባድ ወንጀል እየሰሩ እንደሆኑ እየተወራ ነው፤ ምስሎቹ መውጣታቸው አይቀርም። የወንጀሉ ክብደት የአሜሪካን መንግስት እንኳን አላስቻለውም፤ ሳተላይቶቻቸው አንድ በአንድ ቀርጸዋቸዋልና፤ ዝም የሚሉት ለራሳቸው አመቺ የሆነ ወቅት ስለሚጠብቁ ነው፤ ኤርትራንና ትግራይን በጣም እንደምፈልጓቸው ግልጽ ነው። በአማራዎች፣ ጋላማሮችና ጋሎች ላይ አቤት እየመጣባቸው ያለው መቅሰፍታዊ ቅጣት! አልመኝላቸውም! ግን እየፈጸሙት ያለው ወንጀል ልጅ መውልደ እስከ ማይችሉ ያበቃቸዋል፤ የሚቀጡበት ዘመን ሩቅ አይመስልም። ለጊዜው ከእነዚህ አውሬዎች ጋር አብሮ እንዲኖር ለትግራይ ሕዝብ በጭራሽ አልመኝለትም፤ እንደው አፈርኩባቸው፤ ውዳቂዎች!

ቁራው (ጋላው/ጋላማራው ግራኝ) ሁለቱን ወንድማማች ድመቶች(አማራ እና ትግሬን)ገደል እየከተተ አባላቸው፤ ከዚያ የተቀሩትም እርስበርስ እንዲባሉ ቪዲዮ አንስቶ ለቀቀው፤ የቁራው ጋላ የወረራ ህልሙ በጋላማራ ድጋፍ ለጊዜው ተሳካላት!

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮]

፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤

፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥

፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥

፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

HRW | Abiy Ahmed’s Human Rights Abuses in Tigray | የአብዮት አህመድ የሰብአዊ መብት ረገጣ በትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በተዋሕዶ ትግራዋያን ላይ እየተካሄደ ያለው አሰቃቂ የአህዛብ ጂሃዳዊ ጭፍጨፋና ግፍ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

ሙሉው ፕሮግራም ባጠቃላይ አርባ አምስት ደቂቃ ያህል ወስዷል፤ ትግራዋዩ የዓይን ምስክሩ ዲያቆን ቢኒያም እንዲተነፍስ የተደረገው ግን ለአስራ አምስት ደቂቃ ያህል ብቻ ቢሆን ነው። ቆርጬ ያቀረበኩት ነው፤ ሙሉውን በማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ቻነል መከታተል ይቻላል።

ሆን ተብሎ በተንኮል ተዘጋጅተውበት እስኪመስል ድረስ ቀዝቃዛና “ርህራሄአልባዎች” የሆኑት አዘጋጆቹ የሚናገሩት ነገር ሁሉ በእውነት እሬት እሬት ይላል። በብዙዎቹ ቃኤላውያን አጀንዳ ጠላፊዎች ዘንድ እንደምናየው ስለ “መተከልማይካድራ” ብቻ መናገር የፈለጉ ይመስላሉ። በቆለኞቹ ደቡባውያን እጅ ላይ የወደቀችው “ማህበረ ቅዱሳን?” ዋይ! ዋይ! ዋይ! ከፍሬያቸው እንደምናየው እንግዲህ እነዚህ አህዛብ እንጂ በጭራሽ ኢትዮጵያውያንም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችም ሊሆኑ አይችሉም! በጣም ያሳዝናል! ዲያቆን ቢኒያም፤ የእግዚአብሔር መላእክት ይጠብቁህ!

በተለይ የፕሮግራሙን ግብዝ አቅራቢዎቹ አስመልክቶ በቻነሉ ላይ የተሰጡት አስተያየቶች ይህን በተገቢ መልክ ገልጸውታል፦

አስመሳይ ናችሁ እናንተ ለትግራይ ያላችሁ ጥላቻ ለክርስቶስ ካላችሁ ፍቅር ይበልጣል አመንክም አላመንክም የትግራይን ቤተክርስቲይን አጥታችኃትል አይግረምህ ክርስትና እንደናንተ ከሆነ ይቅር ግብዞች የተለሰነ መቃብር ናችሁ”

ቢኒ እዚህ ሚድያ መቅረብ ኣልነበረብህም፡እኒህ ጭራቆች ኣያስፈልጉንም”

I wonder why the reporter is interrupting the doctor while he is talking ?”

አያቹ ዲያቆን ታደስ የሚናገረው ንግግር በትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ ዲያቆን ዶክተር ቢኒ ላስህን ጠብቕ መንፈሳዊያን ናቸው ብለህ አትእመናቸው እንዳይገድሉህ”

አንዳንድ ሰዎች ትገርሙኛላቹ የጎጃም ቄስ የጎንደር ጳጳስ ስለ ትግራይ አድባራት ና ገዳማት ይጨነቃሉ ብላቹ ማሰባቹ ማህበረ ቅዱሳን እራሱ የአማራ እኮ ነው እዚ መተህ ማላዘንህ ለነሱ ደስታ ነው የሚፈጥርላቸው በዚ መጠን ጥላቻቸውን እየገለፁልህ እዚ መተህ ማለቃቀስህ ይገርማል”

ቢኒያም ወንድማችን እሳት ላይ ቆመህ ስለተፈፀመው ሁሉ ቅምፅ በመሆንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን በዉኑ ቤተክህነት አለ ወይ?”

Dr Biniam is trying to tell you the atrocities that happened in Tigray. You bringing Metekel And Oromia, why? We Tegaru’s don’t expect anything from you except to remove your killer Fano’s and your priest killer, church looter, and rapist armies out of Tigray.”

ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ ግደሉ ብላቹ መርካቹ ስታበቁ ስለ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አይመለከታችሁም ቢንያም ደግሞ የትግራይን ህዝብ መወከል አይችልም ይህ ሁሉ ሴራ የደረሰብን በእናንተ ምክንያት ነው ይሁዳዎች!”

ለምንድነው ዲ/ን ዶ/ር ቢንያም እውነታውን ሲናገር የምታቋረጡት ወደድንም ጠላንም እውነትቱ ይህ ነው ወረኛው የመናፍቅ መንግስታችን አብይ አህመድ አንድም ሰው አልሞተም ይላል አላማው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው ሰው በዚህ ደረጃ የአገሩ ሰው ላይ ይጨክናል”

ዲያቆን ታደሰ ወርቁ የሚሉት ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለው ? እንዴት ብለው ነው ካህናት እየተገደሉ እየተባለ ኣብያተ ክርስትያናት እየወደሙ ኣለያም እየተዘጉ እንዴት ነው ሪፖርት የሚያቀርቡት ???? ኣያፍርም ። ይህን ሰው አሁንም በጥላቻ ስለተደፈነ እውነታውን ዘንግቶታል ። ስለ ትግራይ ላይ የደረሰው ጭፍን ኣጠቃላይ የውድመትና ጥፋት ርብርብ ለማሳነስ ከመተከልና ከኦሮምያ ማወዳደርህ ይገርማል ? ቢያንስ መተከልና ኦሮሞ 46 /ጦር የኤርትራ ወሯል ወይ ? የዓረብ ኢሚሬት ድሮኖች ተሳትፏል ወይ ? ኣክራሪ እስላማዊ የሶማሊያ ወታደር ታድሟል ወይ ? ጽንፈኛ ትግራዋይ ጠል የአማራ ሙሉ ሀይል ዘምቷል ወይ ፋኖ፣ ሚሊሺያ ፣ ልዩ ሀይል ወዘተ ፤ ሌላው ስለ ሀይማኖት ሲወራ ኣስሬ ኣክቲቪስት ማለትህ እምነት ሳይሆን ፖለቲካ እንደ ሸፈነህ ያሳብቅብሃል ። ይብላኝ ለናንተው ፈጣሪ ይቅር ይበላቹህ እንጂ ትግራይ ከእንግዲህ የናንተው ኣካል ኣይደለችም 100% ።”

የውጭ ሚድያ ከዘገበው በኋላ ነው ኣሁን ጉዳቱ የሚነገረን ሁሉም ሰው በጦርነቱ ግዜ ሲያጨበጭብ ነበር ለኢ/ያ ህዝብ በኢቲቪ ዜና የሚነገረው ብቻ ነበር እውነት ብሎ የተቀበለው እግር ሰብሮ ዊልቸር መስጠት የባሰ ያማል በማሕበረ ቁዱሳን ትልቅ እምነት ነበረኝ የምኮራበት ማሕበር ነበር ኣሁን ግን ላይመለስ ልቤ ተሰብሯል በርግጥ የራሴ ጥፋት ነው በእግዚአብሔር ብቻ ተስፋ ማድረግ ነበረብኝ የውጭ ሚድያ ከዘገበው በኋላ መዘገብ ዋጋ የለውም በጣም ነው ያዘንኩት ለማንኛውም እናመሰግናለን”

እጅግ ያሳዝናል ዘንድሮ አክሱም ተወልዶ ያደገውን እና ኢትዮጽያውያንን ስነልቦናና ምግባር የቀረጸው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በመሃል አገር ጭምብላም ፖለቲከኞች እና ለዘመናት ሲነግዱበት የነበረውን በእግዚኣብሔር ሀይል ዘንድሮ ተጋልጧል ። ድሮውንም ለዘመናት ጨቋኞች መጠቀምያ አድርገውት የክርስቶስ እና የድንግል ወላዲተኣምላክ ስብከት ሳይሆን በክርስቶስ ስም ቅብ የመተትና የደብተራዎች የውሸት ተረት ተረትኛ ነበረና ። ትግራይን ሰሚ እንዳይኖር ከአለም አቆራርጠህ ከባእድ ወራሪ ተሰባስበህ በ46 ክፍለጦር የሻእብያ ጦር (240 ሺ ወታደር በላይ) 5 ሺ ከሞቃድሾ ሶማልያ ቅጥረኛ ወታደር ፤ ከኣማራ ክልል ሙሉ ሃይል ፤ ከዓረብ ኢሚሬት ሰው አልባ ድሮን እየደበደብክ ህዝብን ለማጥፋት ቅዱሳን ስፍራዎች ለማጥፋት በግብር እምነታቹህ ኣይተናልና ፍርዱን ለፈጣሪ እንሰጠዋለን ።”

አይ ማህበረ ቅዱሳን የት ነበራችሁ 100 ቀን?? ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው?? አይደለም! አሁንም አረጉ ለመባል ነው እንጂ ፕሮግራሙን የሰራችሁት ልጁ እንዲያወራ፣ ሀሳቡን እንዲጨርስ እንኳን አልፈቀዳችሁለትም።

አሁን እዚጋር መተከልን ምን አመጣው??? ለመተከል ሌላ ፕሮግራም መስራት ስትችሉ። ከትግራይ የመጣ ሰው ጋብዛችሁ ስለመተከል ማውራት ምን ይሉታል?? የትግራይ ሀዘን ሳያሳዝናችሁ ገና ለገና ፕሮግራም ሰራችሁ ተብላችሁ በምርጦቹ ኦርቶዶክሶች እንዳትወቀሱ ዝብዝብ ያለ ፕሮግራም ሰራችሁ። ጥሩ ነው በሚያምኑት መከዳት። የአንድ ዘር ብቻ ጠበቆች መሆናችሁን መች አውቀን?? የምትሰብኩት/ ስትሰብኩን የኖራችሁት እግዚአብሄር ግን ዘር እየለየ አያዝንም። እናንተ ሀዘኔታ ባታሳዩ እግዚአብሄር ለንፁሀን ያዝናል። እናንተን ግን እንኳን አወቅናችኩ!”

ይገርማል ግን እውነቱን እግዚአብሔር ይፈተዋል ግዜ ቢረዝምም ስጀመር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣባቶች የትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋ ደስ ብላቸው ኢ/ያ በኣሁኑ ስዓት ከፋታላይ ናት ብለዋል ግን እግዚኣብሄር ሁሉም ቻይ ነው እሱ ባለው በፍቃዱ ይፈርዳል ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ተስፋችን ኣንድ እግዚኣብሄር ነው ለወንድማች ለዲ/ን ደ/ር ቢንያም እናመሰግናለን ግን ለማ/ረ ቅዱስን እባካቹህ ሰው ሁኑ የሰውን ህመም ተረዱ ስለ እውነት ኑሩ የክርስቶስ ሃወርያ ሁኑ ራሳችህን መርምሩ ኣስተውሉ መፅሓፍ ቅዱስ ስላወቃቹህ እና የሃይማኖት ኣባት ስለሆናቹህ ብቻ ኣደለም የሃይማኖት ኣባት ልትባሉ ምትችሉ የሃይማኖት ኣባት መሆቹህ በተግባር ኣሳዩን ግን ለሁላችን ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ልዑል እግዚአብሔርር ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏”

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: