ሰዶምና ገሞራ | የጣልያኑ እሳተ ገሞራ በድጋሚ ፈነዳ | አክሱም ጽዮን + ደብረ አባይ + ደብረ ዳሞ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 17, 2021
❖ ጥንታዊው የአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ በድጋሚ ተዘረፈ፣ በቦምብ ተደበደበ
🔥 አደገኛውና የአውሮፓ ከፍተኛው በጣሊያን ሃገር ኤትና በተሰኘው ተራራ ላይ የሚገኘው ንቁ እሳተ ጎሞራ ትናንትና በሲሲሊ ደሴት የተፋው ቀላጭ አለት ይህን ይመስል ነበር። አባታችን አቡነ አረጋዊውን ያየሁ መስሎ ነው የታየኝ።
በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የበላይነት እየተመራ በእነ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለው ግፍ የኛዎቹን ከሃዲዎች ብቻ ሳይሆን መላው ዓለምን በማያውቁትና ባላሰቡት መልክ ያስጨንቃቸዋል፤ ገና ደም ያስለቅሳቸዋል። ቀላል ነገር እንዳይመስለን! የእግዚአብሔር ቅዱሳን ከፍተኛ ጦርነት ላይ ናቸው። የጽላተ ሙሴን እና የቅዱሳኑን ኃይል ለመፈተነ/ለመፈታተን ሲሉ ነው ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ ሃያላኑ ሃገራት ሁሉም በህብረት ጸጥ ብለው ኮሮና ያላጠፋችላቸውን ሕዝባችንን ለመበቀልና የሕዝባችንን ሰቆቃ ዓይኖቻቸውን ገልጠው በማየት ላይ የሚገኙት። ግን ቀድመው አንድ በአንድ በእሳቱ የሚጠረጉት እነርሱው ይሆናሉ።
👉 ኤትና – ኤርታ አሌ – እሳተ ገሞራ – ሰዶምና ገሞራ
ኤርታ አሌ ዝግጁ ነው፤ እነ ግራኝንም እየጠበቃቸው ነው!
❖ በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያምመቀነት አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላትአህዛብ የዋቄዮ–አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ–አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎችበህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።
👉 ከ፪ ወራት በፊት፦
🔥 “የኢጣሊያ እሳተ ገሞራ ቀላጭ አለት ፍንዳታ ፍም ላቫ ዙሪያ የኢትዮጵያ ካርታ መታየት ጀምሯል”
👉 “ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?”
👉 “አውሎ ነፋስ Eta አሜሪካ ገባች | ETAiopia = Erta Ale ፥ ኤታ = ኤታዮጵያ ፥ ኤርታ አሌ”
____________________________
Leave a Reply