አረብ ኤሚሬቶች በጽዮን ልጆች ላይ የድሮን ጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ካሟሉ በኋላ አሁን ከአሰብ ሊወጡ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2021
አዎ! ኤሚራቶች በትግራይ የፈጸሙት የጦር ወንጀል እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው፤ የትግራይ ሕዝብ መለማመጃቸው ነበር፤ አሁን አህዛብ አረቦቹ ተደናግጠዋል፤ ከተጠያቂነትና ከፍርድ ለማምለጥ እየሞከሩ ይሆናል፤ ነገር ግን አረመኔዎቹ አብዮት አህመድ፣ አፈቆርኪ እና ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን በእሳት ይጠረጋሉ!
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on February 9, 2021 at 20:56 and is filed under Conspiracies, Ethiopia, Infos.
Tagged: Abiy Ahmed, Abu Dhabi, Anti-Ethiopia, Asab, አህዛብ, አረመኔነት, አቡ ዳቢ, አብይ አህመድ, ኤሚራቶች, ዘር ማጥፋት, ድሮኖች, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፋሺዝም, Drones, Genocide, Military Base, Tigray, UAE, War, War Crimes. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply