የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊዋ የምያንማር ፕሬዚደንት ኦንግ ሳን ሱ ኪ ተያዙ | ቀጣዩ አረመኔው አብይ አህመድ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2021
የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊዋ የምያንማር ፕሬዚደንት ኦንግ ሳን ሱ ኪ ተያዙ | ቀጣዩ አረመኔው አብይ አህመድ ነው።
የምያንማር/ በርማ ሰራዊት የመፈንቅለ መንግስት በማድረግ ጠቅላይ ሚንስትሯን ኦንግ ሳን ሱ ኪ እና ዋና ዋና ፖለቲከኞችን በምርጫ ማጭበርበር ወንጀል በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል።
👉 A lot Worse than PM Aung San Suu Kyi is Ethiopian PM + War Criminal Abiy Ahmed Arrest this cruel man now!
👉 ከጠ / ሚኒስትር ኦንግ ሳን ሱ ኪ በጣም የከፋው አብይ አህመድ ነው ፥ ይህን አረመኔ አሁን ያዙት!
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
በፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት መከሰቱ ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። በዚሁ ዕለት ነበር አረመኔው አክ ዓብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ያወጀው፤ “የሦስት ቀን ዘመቻ” ብሎ ያው ጭፍጨፋው ያለማቋረጥ ከቀጠለ ሦስተኛ ወር ሞላው። ዋው! ከዚህ ጨካኝና ቆሻሻ ያልተመረጠ አውሬ ጋር ሲነፃፀሩ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ስልጣን ላይ የወጡት የምያንማሯ ጠቅላይ ሚንስት መልአክ ናቸው። ምክኒያቱም ቡድሃ እምነት ያላቸውን የምያንማር ባለቤቶች ከወራሪዎቹ የባንግላዴሽ መሀመዳውያን(ዮሂንጋ) በአገር ወዳድነት ለሕዝባቸው በመቆም ስለታገሉ ስለነበር ነው። አሁን በምያንማር/ በርማ የከፋ የወታደራዊ አምባገነንት ይመጣል፤ መሀመዳውያኑንም እንደሚጠራርጓቸው ከወዲሁ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በሃገራችን ግር በተቃራኒው ኦሮሞው አክዓብዮት አህመድ ለወራሪ ዘመዶቹ ኦሮሞዎች እራሱን መስዋዕት በማድረግ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በማስጨረስ ላይ ይገኛል፤ ይህ አውሬ ከእነ መንጋው ባፋጣኝ ከተወገደ ኢትዮጵያ የተሻለ እንደምትተነፍስ በጣም እርግጠኛ ነኝ። በቀይ–ሽብር ዘመን የተወለደው ንጉስ አክዓብዮት አህመድ አሊ ለኢትዮጵያ ባለቤቶች መጥፎ እድልን ነው ይዞ የመጣው።
👉 ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት ሰጪዋ ኖርዌይ የጠቅላይ ሚንስትር ኦንግ ሳን ሱ ኪን መታሠር በጥብቅ አውግዘዋለች።
💭 …ነጠብጣቦቹን…እናገናኛቸው፤
ይህ ከዓመት በፊት ልክ በዚህ ወር ቀርቦ የነበረ ቪዲዮና ጽሑፍ ነው፤ ያኛውን የዩቲውብ ቻኔሌን የብልግና ፓርቲ ካድሬዎችና የኢትዮጵያ ዘ-ስጋ አርበኞች እነ ዘመድኩን በቀለ አዘግተውት ስለነበር ቪዲዮውን እንደገና ልኬዋለሁ፦
_________________________________
Leave a Reply