Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January, 2021

US Suspends $23 Billion F-35 Sale to UAE | አሜሪካ የ23 ቢሊዮን ዶላሩን F-35 ተዋጊዎች ሽያጭ ለኤምራቶች አገደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2021

ወስላታዋ ቻይናም ለቱርክ እና ኤሚራቶች ድሮኖቿን ከመሸጥ መቆጠብ አለባት! የሚገርም ነው  የቻይና በጣም የቅርብ  ወዳጅና ባለውለታ የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ  አድሃኖም እንኳን ቻይና ለኤሚራቶች ድሮኖች  በመሸጥ  በትግራዩ ጭፍጨፋ  ከመሳተፍ እንድትቆጠብ ለማድረግ አልቻሉም። ያሳዝናል!

ሩሲያ፡ ዋ! የአርሜኒያን እና ኢትዮጵያን ጥንታውያን ኦሮቶዶክሳውያንን ከሚጨፈጨፉት ቱርክ/አዘርበጃን እና የአዲስ አበባ የዋቄዮ-አላህ አገዛዝ ጋር መለሳለሱን አቁሚ። ፕሪዚደንት ትራምፕ በትግራይ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያን ላይ ከምርጫው ቀን ጀምሮ ለማስጨፍጨፍ ፈቃድ በመስጠታቸው ከነጩ ቤት ተወግደዋል። ፕሬዚደንት ፑቲንም ከወር በፊት በትግራይ ሕዝብ ላይ የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ በተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሩሲያ ከአሜሪካ ጎን ተሰለፏ ለአረመኔው የግራኝ አብዮት አህመድ አህዛብ አገዛዝ ድጋፏን እንደምትሰጥ ወስነው ነበር። አሁን ሉሲፈራውያኑ ፕሬዚደንት ፑቲንንም “አሌክሲ ናቫልኒ” በተባለው ኒዮ ሊበራል ለመገርሰስ በመዘጋጀት ላይ ነን። በትግራይ ያለችውን ትክክለኛውን ኢትዮጵያን አትንኳት! እውነተኛዎቹን ተዋሕዷውያንን አትፈታተኗቸው!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian Government Accused Of Threatening to Kill Tigrayans That Refuse to Join Ruling Prosperity Party

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2021

የኢትዮጵያ መንግስት ከገዥው የብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመቀላቀል ፈቃደኛ ያልሆኑትን የትግራይ ተወላጆችን ለመግደል በማስፈራራት ክስ ተመሰረተ።

እንደ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የብል’ጽ’ግና ፓርቲ አባል አልሆንም ያለ ትግሬ ይገደል! እንደው ስለ እውነት፤ አሁን ሀወሃት ወይንስ ብልጽግና በሽብርተኝነት መፈረጅ ያለበት?!

ዋው! የክርስቶስ ተቃዋሚው እንደ ሄሮድስ ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ከጋምቤሌ እስከ አዲስ አበባ፣ ከመቀሌ እስከ ሱዳን ያሳድዳል! የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ይህ ነው! እንግዲህ ትግሬ ወገኖቼ በጉ ከፍዬሎች በመለያው በዚህ ዘመን የተመረጣችሁ መሆናችሁን አውቃችሁ ከሰው ሳትጠብቁ እግዚአብሔርን እና ቅዱሳኑን ብቻ ጋሻና ጦር አድርጋችሁ ተራመዱ። ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጽ ነው!

[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፰፥፳፫፡፳፭]

በመንግሥታቸውም መጨረሻ፥ ኃጢአታቸው በተሞላች ጊዜ፥ እንቈቅልሽን የሚያስተውል ፊተ ጨካኝ ንጉሥ ይነሣል። ኃይሉም ይበረታል፥ ነገር ግን በራሱ ኃይል አይደለም፤ በድንቅም ያጠፋል፥ ያደርግማል፥ ይከናወንማል፤ ኃያላንንና የቅዱሳንን ሕዝብ ያጠፋል። በመታለሉ ተንኰልን በእጁ ያከናውናል፤ በልቡም ይታበያል፥ ታምነውም የሚኖሩትን ብዙዎችን ያጠፋል፤ በአለቆቹም አለቃ ላይ ይቋቋማል፤ ያለ እጅም ይሰበራል።

ETHIOPIAN government forces have allegedly threatened to kill supporters of the Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) who refuse to join the country’s ruling Prosperity Party (PP).

A letter leaked to the Morning Star that was purportedly signed by the PP representative in the restive northern state, Suhul Michael, warns that if veteran TPLF members or supporters fail to comply with the demand, they face death.

The authenticity of the letter cannot be confirmed, but a source insisted that the same threats were made to journalist Dawit Kebede before he was shot dead last week.

“He refused and he was put in prison and he was shot to death just for refusing to join a party that he does not like. This is the reform in Ethiopia,” the source claimed.

Mr Kebede was a journalist with regional broadcaster Tigray TV, which was taken over by the federal government following a military offensive that drove out the TPLF government last December.

He was detained on January 17 and released soon afterwards, but ordered to report to the police station. The reason for his detention is unknown.

Just three days later, Mr Kebede and a friend were shot dead in their car by unknown assailants in the regional capital Mekelle.

Officials have remained tight-lipped over the killings. Mekelle Mayor Ataklti Haileselassie and Mulu Nega, the new head of Tigray’s regional government, did not reply to requests for comment.

United Nations high commissioner for human rights Michelle Bachelet said last month that Tigrayans are being ethnically profiled, including in the Ethiopian capital Addis Ababa.

The government offensive against Tigray, including air strikes, began after the region held elections that were deemed illegal by Addis Ababa.

Thousands of people were killed as Prime Minister Abiy Ahmed sought to crush the TPLF, which ruled Ethiopia for decades.

On January 13, Ethiopian government forces claimed to have killed at least three prominent members of the TPLF: Seyoum Mesfin, who served as Ethiopia’s foreign minister for nearly two decades, former federal affairs minister Abay Tsehaye and ex-parliamentary chief whip Asmelash Woldeselassie.

Source

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Leader Won the Nobel Peace Prize. Now He’s Accused of War Crimes

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2021

👉 የኢትዮጵያ (አፍራሽ) መሪ የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፉ፡፡ አሁን በጦር ወንጀል ተከሷል

FIFTEEN MONTHS ago Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed was awarded the Nobel Peace Prize for ending his country’s conflict with neighboring Eritrea. Now he may be perpetrating grave crimes against humanity. After launching an invasion of the rebellious province of Tigray, Mr. Abiy’s regime stands accused of sealing off the region and blocking deliveries of food and other humanitarian aid. International aid officials are warning that millions of people could be at risk of famine.

When he rose to power in 2018, Mr. Abiy displaced politicians and generals from Tigray who had ruled Ethiopia for 27 years under a ruthless autocracy. In addition to ending the war, the new leader released political prisoners and promised democratic elections. Yet the campaign Mr. Abiy launched against Tigray in early November has all the earmarks of Ethiopia’s previous dictators. In occupying the province’s capital and other towns, federal forces, ethnic militias and allied troops from Eritrea have carried out massacres and rapes, according to the sporadic reports emerging from the region. Journalists have been banned, and phone and Internet services are down. Two million of Tigray’s 6 million people are believed to be displaced.

Without food deliveries, many of those people could starve. Yet up until late last week, federal and regional officials were blocking deliveries by the United Nations, even while government troops reportedly burned crops and destroyed livestock. On Friday, U.N. humanitarian relief coordinator Mark Lowcock reported that authorities had finally authorized the movement of 500 metric tons of food to Tigray’s main cities and two out of four refugee camps. But, he tweeted, “we must get more aid workers and life-saving supplies into Tigray so we can scale up operations.” U.N. officials say about 80 aid workers are waiting in the Ethiopian capital, Addis Ababa, for permission to travel to Tigray. Until they can get in, it won’t be clear how serious the food problem remains.

Mr. Abiy’s government claims to be engaged in a “stabilizing mission” after routing the forces of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF). In fact, it has been relentlessly hunting down fugitive TPLF leaders — including longtime former Ethiopian foreign minister Seyoum Mesfin, 71, who was gunned down this month in what authorities claimed was a shootout. Though four dozen TPLF leaders have reportedly been killed or captured, scores remain at large, along with thousands of fighters who still control parts of the province.

Mr. Abiy contends his forces have already triumphed in Tigray and the conflict will soon be over. More likely, a guerrilla war with the TPLF will drag on for years, and the humanitarian crisis will deepen, even if an immediate famine is averted. That’s why the United States and the European Union, which heavily fund Ethiopia, should withhold further aid until there is full humanitarian access to Tigray and the government agrees to pursue peace talks.

Source

________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Christian Solidarity Worldwide Calls for Action on Genocide on Holocaust Memorial Day

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2021

የዓለም አቀፍ ክርስቲያኖች አንድነት ተቋም በጅምላ ጭፍጨፋ መታሰቢያ ቀን የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ ትግራይ ኢትዮጵያን በመጥቀስ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ ያቀርባል።

As the world marks Holocaust Memorial Day, Christian Solidarity Worldwide (CSW) calls for swift intervention in current situations where atrocity crimes may currently be underway.

Signatories to the UN Convention on the Prevention and Punishment of the Crime of Genocide (Genocide Convention) are under an obligation to take measures to prevent and to punish this crime. However, indicators of genocide and other atrocity crimes are rarely addressed in a timely manner, as attempts to do so become mired in international politics, resulting in a failure to protect vulnerable communities.

there are indications that atrocity crimes may be underway in Ethiopia’s Tigray region, where a violent conflict has been ongoing since November between the Ethiopian authorities and the Tigray Peoples’ Liberation Front (TPLF), formerly the regional authorities. The Ethiopian authorities, whose forces are fighting alongside soldiers from Eritrea and Somalia and a militia the Amhara region, claim they are only targeting the Tigrayan leadership and its forces. However, over the course of the conflict, egregious human rights violations have been reported, including mass rape, extrajudicial killings of men and boys in particular, extensive looting and the indiscriminate bombing of homes, churches, mosques, educational establishments, and other civilian structures.

A particularly egregious example of the violations underway in Tigray is the reported massacre, allegedly by Eritrean forces, of around 750 people at the Maryam Zion Church in Axum, which is believed to house the biblical Arc of the Covenant. While details surrounding these extrajudicial killings have been slow to emerge, it is currently alleged that the victims were attempting to protect the Arc from government-allied militia from the Amhara ethnic group, who sought to relocate it to their region. Tigray is home to several world heritage sites, and the massacre occurred against the backdrop of extensive looting of ancient religious manuscripts and objects.

The Eritrean government stands accused of committing crimes against humanity since 1991. In a joint letter issued in November 2020 to various officials of the United Nations (UN) and the African Commission on Human and Peoples’ Rights, CSW and eight other organizations had raised concerns regarding the presence of thousands of Eritrean troops in Tigray, which posed a serious threat to the wellbeing of Eritrean refugees in the region. The letter also highlighted concerning reports of refugees being forcibly returned to Eritrea in an appalling violation of international law and humanitarian norms.

Source

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአክሱም ጽዮን ጠላቶች የአማራ ልሂቃን መንፈሳዊ ሞት | ዳንኤል ክብረት | ይህን ያህል? ዋው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2021

የአረመኔው አክዓብዮት አማካሪና አፈ-ቄሳር ዳንኤል ክብረት በድጋሚ በሐሰት መስከረ። ምናልባት በኢትዮጵያና በአክሱም ጽዮት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኅዳር ጽዮን ዕለት ዘንድሮ ሳትከበር አልፋለች፤ ምን ይሄ ብቻ በወሩ፤ አሁን እየተወራ እንዳለው፤ እስከ ዘጠኝ መቶ ምዕመናን አቶ ዳንኤል ክብረት በሚመክራቸው የግራኝ አብዮት አህመድ ፣ በኢሳያስ አፈቆርኪ ፋሺስት (ሰ ) አራዊቶች እንዲሁም ፋኖ በተባለው የፋሺስት መንጋ ተጨፍጭፈው ለሰማዕትነት በቅተዋል።

አፈቄሳር ዳንኤል ክብረት በተደጋጋሚ በሐሰት በመመስከሩ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ/ሕግ ብቻ ሳይሆን የተላለፈው፤ የጽዮን ማርያምን ልጅ አምላካችንን ክርስቶስንም ነው የካደው! ለንስኅ ያብቀው፤ ይህ ግን ከባድ ኃጢዓት ነው! በሐሰት በመመስከሩ በአክሱም ጽዮን ለተገደሉት ምዕመናን ሞት ከግራኝ አክዓብዮት ጎን ተጠያቂ ይሆናል። ምናልባት የአክሱም ምዕመናን አክሱም ጽዮንን፣ ጽላተ ሙሴን ለመከላከል ሲሉ ዳንኤል ክብረት በተከላከላቸው የአገዛዙ ወታደሮች እጅ ተገድለው ሰማዕታት ለመሆን በቅተዋል። እነ ዳንኤል ክብረትስ?

👉 አክሱም ጽዮንን የካደ ሁሉ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም አይደለምና ክርስቶስ ይክደዋል!

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፫]❖

በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The United States Says Eritrean Forces Should Leave Tigray Immediately

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2021

አሜሪካ “የኤርትራ ጦር በአስቸኳይ ከትግራይ ይውጣ” ትላለች! አልያ? ሳዳም?! እናያለና።

ለማንኛውም ይህ እያደገ የመጣው ክስተት (ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማሬ አውስቸው ነበር) በቀድሞዋ የኢትዮጵያ ግዛት በኤርትራ “ቃኛው እስቴሽን” በመባል ይታወቅ የነበረውንና እ.አ.አ ከ1943 እስከ 1977 ዓ.ም ድረስ ቀደም ሲል የነበረውን የጣሊያን የባህር ኃይል ሬዲዮ ጣቢያ ተረክቦ በማደስ እንደ የዩኤስ አሜሪካ ጦር ሬዲዮ ጣቢያ ሲሰራ የነበረውን ምስጢራዊ የስለላ እና ምርምር ጣቢያ አስታወሰኝ፡፡ ለሰላሳ አራት ዓመታት ያህል እዚያ ቆይተዋል! ዋው! ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኤርትራ ሕዝብ በተለይ በወጣቱ ላይ እየታየ ያለው ያልተለመደ ኢ-ሃበሻዊ ባሕርይ ይህ ቃኛው ጣቢያ ሲሰራቸው ከነበሩት ምስጢራዊ አካባቢን እና ህሊናን የመቆጣጠሪያ ስራዎች ጋር የተቆራኘ ይሆን? ዛሬ ወደ ትግራይ ገብተው ኢ-ሃበሻዊ ጭካኔ በመፈጸም ላይ ያሉት የኢሳያስ አፈቆርኪ ወታደሮች በዚሁ ጣቢያ ከተገኙ እንቁላሎች የተፈለፈሉ ሮቦቶች ይሆኑ?

ቃኛው ጣቢያ አላስካን አስታወሰኝ። በዓለማችን የሚከሰቱትን የአየር ለውጦች፣ መሬት መንቀጥቀጥን ሳይቀር እንዲከሰት በማድረግ ብዙ አስተዋጽኦ ያደርጋል የሚባለውን በአሜሪካዋ ግዛት አላስካ የሚገኘውን “ሃርፕ”/ HAARP የተባለውን ከባድ የምርምር ተቋም እስኪ በመጠኑ እንዳስሰውና ካለፈውና “ከመጭው” ቃኛው ጣቢያ 2.0 ጋር ጉዳዩን እናገናዝበው፦

ታዋቂው ሰርቢያዊ ኤሌክትሮ ኢንጂነር እና የፊዚክስ ሰው ኒኮላ ቴስላ ምድር የምትርገበገብበትን የሞገድ ልክ አግኝቶ ነበር፡፡ እጅግ ዝቅተኛ ሞገድ የሚያሰራጩ ማማዎች ትክክለኛውን የሞገድ ልኬት በማሰራጨት የትኛውንም አይነት የተፈጥሮ ክስተት መፍጠር ይችላሉ፡፡ ከሁሉም የተፈጥሮ ክስተቶች በስተጀርባ ያለው ቁልፍ ነገር ጉልበት ነው፡፡ ጉልበት ሆኖ ትክክለኛው የሞገድ ልኬት ጋር ማለት ነው፡፡ እንግዲህ ማእበሎችን ለመፍጠር ምን ያህል ጉልበት ያስፈልገናል? “አላስካ የተሰሩት የሃርፕ እዝሞ ማሰራጫ ማማዎች እስከ 1.7 ጊጋ ዋት (ቢሊዮን ዋት) ድረስ ወደ አዮኖስፌር ይረጫሉ፡፡… የላይኛውን ንፍቀ ክበብ እንዲሞቅ

ያደርገዋል፡፡ አዮኖስፌሩን ካጋለው እና ከረበሸው በኋላ ጨረሮቹ ወደ ምድር ይቀለበሳሉ (ታጥፈው ይመለሳሉ፡፡) እኚህ በሞገድ መልክ እሚመለሱት ጨረሮች ሁሉንም ነገር ሰንጥቀወው

ያልፋሉ፡ሰውነታችንን፣ መሬቱን እና ባህሮቹን፡፡ ዲያብሎሳዊ እና አረሜንያዊ ሥራ!

ሃርፕ በምድራችን እሚገኝ ግዙፉ የአዮኖስፌር ማሞቅያ ጣብያ ነው፡፡ እሚገኝበት ላቲትዩድ ለዚህ አላማ እሚመች ነው፡፡ ከዚህ ሰሜናዊ ላቲትዩድ (አላስካ) በመሆን እሚለቀቀው የጉልበት ጨረር ታጥፎ ሲመለስ የተመረጠ የመሬት ቦታን እንዲመታ ለማድረግ ሳይንቲስቱ የሚያነጣጥርበትን አዮኖስፌር

ማስተካከል ብቻ ነው የሚጠበቅበት፡፡ በእንደዚህ አይነት አኳኋን የዓለም ህዝብ ምንም ሳያውቀው

ብዙ ጥፋቶችን ማውረድ ይቻላል፡፡ እስካሁን አብዛኛው ሰው ተፈጥሮን መቆጣጠር የማይቻል ይመስለዋል፡፡

የሃርፕ ማማዎች የተለመደውን አንቴና ይመስላሉ ግን የተሰሩት እጅግ ዝቅተኛ ሞገዶችን ለማሰራጨት ነው፡፡ እንዴት እንደሚሰሩ ከላይ ተገልጿል፡ከፍተኛ ጉልበት በትክክለኛው የሞገድ ቅኝት ወደ አዮኖስፌር በመልቀቅ የተፈጥሮ ክስተቶች እንዲፈጠሩ ማድረግ ነው፡፡

የዓየር ለውጥን” ተከትለው በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ሲከሰቱ የነበሩት ድርቆች፣ አንበጣዎች፣ የህዝብ ግራ መጋባት ወዘተ የእነ ቃኛው ጣቢያ እና ሃርፕ ዲያብሎሳዊ ሥራ ነው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። ሳጥናኤላዊ ግባቸው ላይ እስከተቃረቡ ድረስ እንደ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ኢሳያስ አፈቆርኪ እና አብዮት አህመድ የመሳሰሉትን ሮቦቶቻቸውን እንደ ጠቃሚ ጅሎች/ Useful Idiots ይፈልጓቸዋል፤ አገልግሎታቸው ሲያበቃ ይጠርጓቸዋል። የኢሳያስ እና አብዮት የአገልግሎት ዘመን ያበቃ ያበቃ ስለሚመስል እንደ ሳዳም ሁሴን እና ሙአመር ጋዳፊ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት የሚጣሉበት ቀን ሩቅ አይሆንም!

The US Says all Soldiers from Eritrea Should Leave Ethiopia’s Embattled Tigray Region “immediately.”

A State Department spokesperson in an email to The Associated Press late Tuesday cited “credible reports of looting, sexual violence, assaults in refugee camps and other human rights abuses.”

“There is also evidence of Eritrean soldiers forcibly returning Eritrean refugees from Tigray to Eritrea,” the spokesperson said.

The statement reflects new pressure by the Biden administration on the government of Ethiopia, Africa’s second-most populous country with 114 million people and the anchor of the Horn of Africa, and other combatants as the deadly fighting in Tigray nears the three-month mark.

The AP this week cited witnesses who fled the Tigray region as saying Eritrean soldiers were looting, going house-to-house killing young men and even acting as local authorities. The Eritreans have been fighting on the side of Ethiopian forces as they pursue the fugitive leaders of the Tigray region, though Ethiopia’s government has denied their presence.

The U.S. stance has shifted dramatically from the early days of the conflict when the Trump administration praised Eritrea for its “restraint.”

The new U.S. statement calls for an independent and transparent investigation into alleged abuses. “It remains unclear how many Eritrean soldiers are in Tigray, or precisely where,” it says.

It was not immediately clear whether the U.S. has addressed its demand directly to Eritrean officials. And the office of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed did not immediately respond to questions.

Witnesses have estimated that the Eritrean soldiers number in the thousands. Eritrean officials have not responded to questions. The information minister for Eritrea, one of the world’s most secretive countries, this week tweeted that “the rabid defamation campaign against Eritrea is on the rise again.“

The U.S. also seeks an immediate stop to the fighting in Tigray and “full, safe and unhindered humanitarian access” to the region, which remains largely cut off from the outside world, with Ethiopian forces often accompanying aid.

“We are gravely concerned by credible reports that hundreds of thousands of people may starve to death if urgent humanitarian assistance is not mobilized immediately,” the statement says.

The United Nations in its latest humanitarian update said it is receiving reports of “rising hunger” in Tigray and cited a “dire lack of access to food” since many farmers in the largely agricultural region missed the harvest because of the fighting, and as “critical staff” to scale up the humanitarian response can’t access the region. Transport, electricity, banking and other links “have yet to be restored in much of the region,” the U.N. said, and “78% of hospitals remain unfunctional.”

The U.S. statement added that “dialogue is essential between the government and Tigrayans.” Ethiopia’s government has rejected dialogue with the former Tigray leaders, seeing them as illegitimate, and has appointed an interim administration.

The former Tigray leaders, in turn, objected to Ethiopia delaying a national election last year because of the COVID-19 pandemic and considered Abiy’s mandate over.

Source

________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የትግራይ ሕፃናት የአክዓብዮት አህመድ አረመኔነት እየታያቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

😢😢😢

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት በውቅሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

በሌላ በኩል በመቀሌ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው ተብሏል። ማን ከማን ጋ እንደሚዋጋ ባይታወቅም በዚህ ሳመንት የኤርትራ አህዛብ *(ሰ) አራዊትና የዋቄዮ-አላህ አህዛብ (ሰ) አራዊት በሦስት የጦርነት ቀጠናዎች እርሰበርስ በመባላት ላይ እንደሆኑ ተወርቷል። አክሱም ጽዮንን የደፈረ ገና ገሃነም እሳት ይጠብቀዋል።

_______________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Nazis’ Horrific Siege of Leningrad Repeated Today in Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

👉 The Siege of Leningrad (St. Petersburg)

ከሁለት ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ፦

👉 “ናዚ ሂትለር በሩሲያ ከተማ ላይ የፈጸመውን ጭካኔ ፋሺስት ግራኝም በትግራይ ላይ እየደገመው ነው”

ሌኒንግራድ “የሕይወት ጎዳና”

👉 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ውስጥ በጣም ግልጽና ኢ-ሰብዓዊ ከሆኑት የጦር ወንጀሎች አንዱ ነው ፣ የሌኒንግራድ እገዳ

***“እንደ ዝንቦች እንጠፋለን!!!”***

👉 እ.አ.አ መስከረም ፲፱፻፵፪/1942 – ነሐሴ ፲፱፻፵፬/1944 ዓ.ም – የሌኒንግራድ ከተማ እገታ

👉 ሂትለር እራሱ እገዳውን አዘዘ

👉 ከተማዋ ዙሪያዋን ተከበበች፣ መውጫና መግቢያ መንገዶች ተዘጉ

👉 ለ ፪.፭/ 2.5 ሚሊዮን የከተማዋ ነዋሪዎች ምግብ፣ ውሃ፣ መብራትና ስልክ ማቅረብ አቆመ

👉 የሌኒንግራደሮች የጭካኔ ረሃብ የስሌቱ አካል ነበር

👉 ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሞቱ

👉 ከተማዋን ግን መያዝ አልቻለም፤ ሂትለር ተሸነፈ

ከሰማንያ ዓመታት በፊት ዛሬ ሳንትፒተርስቡርግ በመባል የምትታወቀውን እና የሩሲያን ሁለተኛ አንጋፋ ከተማን ሌኒንግራድን (የፕሬዚደንት ፑቲን ከተማ) በሁሉም መንገድ ለመያዝ ባላቸው ፍላጎት ሂትለርና የናዚ ጀርመን አመራሮቹ እጅግ ኢ-ሰብዓዊ የሆኑ የትግል ዘዴዎችን ከመጠቀም አልተገደቡም፡፡ ሂትለር ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ ለማውደም ፣ 2.5 ሚሊየን የሚሆነውን መላውን ህዝቧን ለማጥፋት ፣ በረሃብ ለመቅጣትና እና የተከላካዮችን ተቃውሞ ለማፈን በከፍተኛ የአየር እና በጦር መሳሪያዎች ደጋግሞ መትቷታል፡፡ ከተማዋ በእግድ ተከበባ ነበር ፡፡ ተከላካዮች እና የተቀረው የሌኒንግራድ ህዝብ በተከታታይ የቦምብ ፍንዳታ ተፈጽሞባቸው ፣ ረሃብ ፣ ብርድ እና በሽታ አጥቅተዋቸው እንኳን የጠላትን ጥቃት በጀግንነት እስከ መጨረሻው ተከላክለውት ነበር ፤ ቦምብ፣ ረሃብ፣ በሽታ እና ብርድ ሌኒንግራሮችን አልሰበሯቸውም ነበር።

ናዚዎች የሌኒንግራድ መያዙን ከዋና ዋና ስልታዊ እና ፖለቲካዊ ግቦች አፈፃፀም ጋር ያያይዙታል፡፡ እነሱ ይህችን ከተማ እና ህዝቧንም ከምድር ገጽ ለማጥፋት አስበው ነበር፡፡

በሌኒንግራድ የተደረገው ውጊያ በታላቁ የአርበኞች ጦርነት ወቅት በጣም ረዥም ነበር ፡፡ የፋሺስት ጀርመን ወታደራዊ-የፖለቲካ አመራር ሌኒንግራድ ከጥቃት ወረራው የመጀመሪያ ዒላማዎች እንደ አንዱ አደረገው፡፡ ነገር ግን በሌኒንግራድ ለ 900 ቀናት በመከላካይ ጦርነት ወቅት የሩሲያ/ሶቬይት ወታደሮች ከተማዋን ለጠላት አሳልፈው አልሰጡም ፣ በርካታ የጠላት ኃይሎችን እና ከናዚዎች ጋር አብሮ የነበረውን መላውን የፊንላንድ ጦር ድል አድርገዋቸው ነበር፡፡ እና የሌኒንግራድ መከላከያ የሩሲያ/ሶቪዬት ህዝብ እና የመከላከያ ሰራዊታቸው ድፍረት እና ጀግንነት ምልክት ለመሆን በቅቷል፡፡ ናዚዎች ሌኒንግራድን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ ባለመቻላቸው ከተማዋን በጭካኔ የቦምብ ፍንዳታ እና ድብደባ በመምታት ህዝቡን እና ተከላካዮችን በረሃብ እና በብርድ ቀጥተው ለማንበርከክ ሞክረው ነበር፡፡

የጀርመን ወታደሮች ሌኒንግራድን የማጥቃት ዘመቻ የተጀመረው እ.ኤ.አ. ሐምሌ 10 ቀን 1941 ዓ.ም ነበር፡፡ በዚህ ቀን የጀርመን እና የፊንላንድ ወታደሮች በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን አቅጣጫዎች ከተማዋን ለማጥቃት ዘመቱ፡፡

የጀርመን ትዕዛዝ ሌኒንግራድን በትንሽ ደም በመውሰድ በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የሞስኮ ቡድን ሰሜን ኃይሎችን በሞስኮ ላይ ለማጥቃት ዓላማው ሳይሳካ ቀርቷል ፡ ስለዚህ እስክ 1944 ዓ.ም ድረስ ሌኒንግራድን ለዘጠኝ መቶ ቀናት (ለሁለት ዓመታት ተኩል ያህል) በናዚ ወታደሮች ታግዳና ተከብባ እንድትቆይ ተደርጎ ነበር። የተከበበችው ከተማ ሁኔታ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነበር፡፡ የጋራ ሥርዓቶቹ ሁሉ አልሠሩም፡፡ ከተማዋ መብራት፣ ስልክ፣ ሙቀትና የውሃ አቅርቦት ተነፍጓት ነበር፡፡ የኃይል አቅርቦቱ ውስን ነበር፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ ህዝቡ እንዳለ ታግቶ ነበር፤ አልተለቀቀም፤ ስለዚህ በአስቸጋሪ ቀዝቃዛ ክረምት እና በቂ አቅርቦቶች በሌሉበት ሁኔታ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ ተጋለጡ፡፡ በእገዳው ጊዜ ሁሉ የነዋሪዎችን መፈናቀል በዋነኝነት ሕፃናትን ነበር ያጠቃው፡፡ ሆኖም በላዶጋ ሐይቅ በኩል “ከዋናው ምድር” ጋር የተከበበውን ብቻ የሚያገናኝበት ብቸኛው መንገድ “የሕይወት ጎዳናዎች” ውስን ነበሩ፡፡

ግማሽ ሚሊየን ሰዎች ፣ ብዛት ያላቸው የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች ፣ ባህላዊ እሴቶች እና ሌሎች ንብረቶች ከከተማው ተወስደዋል ፡፡ በአጠቃላይ የሥራ ዘመኑ ከ 1.6 ሚሊዮን ቶን በላይ ጭነት በ “የሕይወት ጎዳና” ተጓጉዞ ወደ 1.4 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ሰዎች እንዲፈናቀሉ ተደርጓል፡፡

በረሃብ ፣ በብርድ ፣ በበሽታ፣ በቦምብ እና በከባድ ድብደባ ምክንያት የሞቱት የሌኒንግራድ ከተማ ነዋሪዎች ጠቅላላ ቁጥር ፩/1 ሚሊዮን ሰዎች ደርሶ ነበር።

ግራኝ አብዮ አህመድ አሊ በመፈንቅለ ክልል ጀብዱው እነ ጄነራል አሳምነውን የአማራ ክልል ከተሰኘው ክፍለ ሃገር ገድሎ ካስወገደ በኋላ በጋላዎች የሚመራውን የጋላማራ አገዛዝ በክልሉ አስቀመጠ፣ ባስፈለገ ጊዜ ፊሽካ ተነፍቶ በክልሉ ስም ለዘመቻ የሚጠራውን “የአማራ ልዩ ሃይል” አደራጀ፣ አሁን በወለጋ በሚኖሩት አማራዎች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ባደረገ ማግስት፤ “ና! ወደ ትግራይ ልንዘምት ነው፣ ወልቃይት እርስትህን ነፃ ታወጣለህ!” ተብሎ እንዲወጣና የእሳት እራት እንዲሆን አደረገው። ጎን ለጎን፤ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ህገ-ወጥ ክልሎች አማራዎች ላይ ጭፍጨፋውን ቀጠለ፤ በሉሲፈራውያኑ ልሂቃኑ የሚመራውና “አማራ” ሳይሆን “አማራ ነኝ” እያለ እራሱን ለመከላከል ብቃት ያለው መንጋ ግን የጎጃምን ግዛቱን (እርስቱን) ከቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ አስመልሶ የሕዳሴ ግድቡን ለመቆጣጠር ከመታገል ይልቅ በትግሬ ወገኑ ላይ ካለው ጥላቻ የተነሳ በርሃማዋን “ወልቃይት እርስቴን ላስመለስ” በሚል ወኔ ለጋላዎች ሤራ እራሱን አሳልፎ በመስጠት እራሱን በእሳት ያስጠርጋል። በዚህም እርስቱንም፣ ወኔውንም ማንነቱንም ሁሉ ይነጠቃል! “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎህ ነበር እኮ የዘመትክለት እባቡ አብይ።

በዘመነ ኮሮና፣ በዘመነ አንበጣ፤ ግራኝ አብዮ አህመድ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመው ያለው ጭካኔ የተሞላበት ፋሺስታዊ ተግባር ናዚው ሂትለር ከሰማኒያ ዓመታት በፊት በሩሲያውያኑ ላይ ከፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ ተግባር ጋር እጅግ በጣም ተመሳሳይ ነው። ልብ እንበል፤ ግራኝ ትግራይን ማገድ፣ መተንኮስ፣ ለወረርሽኝ በሽታ፣ ለአንበጣ፣ ለረሃብ ማጋለጡን የጀመረው ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት ነበር። የሂትለርን ፍኖተ ካርታ ይዞ ነው ጥቃቱን በማካሄድ ላይ ያለው። ግፍና ሰቆቃ ስቃይ እና ሰቆቃ

ትናንትና የመቀሌ ዩኒቨርስቲን አጥቅቶ ብዙ ተማሪዎችን መጉዳቱ ተሰምቷል። እነዚህ ጭፍጨፋዎች ተገቢውን ዓለም አቀፋዊ ትኩረት እንዳያገኙ፤ እንደ ዘላን ተዋጊ ዛሬ ወደ ሰሜን ነገ ወደ ደቡብ፣ ምስራቅና ምዕራብ እየተዘዋወረ ለኦሮሙማ ፕሮጀክቱ ጭፍጨፋዎችን “በብልጠት” ይቀጥላል። በወለጋ ጨፈጨፈ ፥ ዓለም ለጭካኔው ትኩረት ማሳየት ስትጀምር ወደ ሰሜን ዞረ፣ የሰሜኑ ጭፍጨፋና የስደተኞች መብዛት የዓለም አቀፉን ትኩረት ማግኘት ሲጀምር ወደ ምዕራብና ደቡብ ዞሮ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ሌላ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ አደረገ። ታዲያ ይህ ዲያብሎስን የሚያስንቅ አረመኔያዊ ተግባር አይደለምን?! የናዚዎች ጭካኔ እንዲገታ ሂትለር መገደል ነበረበት፤ በሃገራችንም የሕዝባን ስቃይ እና ሰቆቃ እንዲቆም ግራኝ አብዮት አህመድ ባፋጣኝ መጠረግ አለበት።

________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት ዘረፋውንና ጭፍጨፋውን በትግራይ ቀጥሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

☆ አሊባባ እና አርባ ሌቦች በአድዋ

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት የዘረፈውን በግመል ጭኖ ወደ ኤርትራ ሲወስድ።

ግመሎቹ ያሳዝናሉ። እንደ እነ ደቡብ ኮርያ፣ ታይዋን እና ሲንጋፖር የበለጸገች ጠንካራ የነብር ሃገር እንሆናለን ሲል የነበረው ቆሻሻው ኢሳያስ አፈቆርኪ ከድሃ ትግሬዎች እንዲህ ሲዘርፍ ማየቱ እጅግ በጣም ያሳፍራል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ በበደዊን አረቦች ጨርቅ ፊቴን ሸፍኜ ከመኝታ ቤቴ አልወጣም ነበር። ወራዳ! ቅሌታም!ኢሳያስ እና አብዮት አህመድ ባፋጣኝ መደፋት አለባቸው! በነገራችን ላይ በትግራይ ጭካኔ የተሞላባቸውን ግድያዎችና ጭፍጨፋቸው የሚያደርጉት የኢሳያስ(ሰ)አራዊት አባላት አህዛብ ቤን አሜር + ራሻይዳ + ኩናማ መሆናቸውን በደንብ ልንመዝግበው ይገባል። በዋቄዮ-አላህ አህዛብ ሰ(ሰ)አራዊት አማካኝነት በትግራይ ላይ የተከፈተው ጂሃዳዊ ጦርነት ተልዕኮ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከሰሜን ኢትዮጵያ ማስወገድ ነው። ይህ ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት አመቺ ወቅትና ሁኔታ ጠብቆ የሚካሄድ ጂሃድ ነው። ከእስልምና ወረራ ጋር በተቆራኘ “አል-ነጃሽ” የሚባለው መስጊድ የታሪክ ስህተት ማስረጃ ነውና እንደ ሙዜየም ይቆይ፣ የሞትና ባርነት መንፈስን እንዲሁም በርሃንና ድርቀትን ይዞ የመጣው እስልምና ግን ከአካባቢው ባፋጣኝ መወገድ አለበት! የመጭው ንጉሥ ቴዎድሮስ ተቀዳሚ ተልዕኮ ይህ እንደሚሆን ተጽፏል፤ ለዚህም ነው በአረመኔው አክዓብዮት/ ሄሮድስ የሚመራው(ሰ)አራዊት ህፃናትን እና ጎረምሳዎችን እያሳደደ በመግደል ላይ ያለው።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: