Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

፪ሺ፲፫ ዓ.ም ቃኤል አማራ ከአህዛብ ጋር አብሮ በአቤል ወንድሙና በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመተበት ዓመት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

እንደሆነ ታሪክ መዝግቦታል። ይህን የትግራይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በጭራሽ መርሳት የለባቸውም።ምናልባት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመንም ምናልባት ተመሳሳይ ክህደት ተፈጽሞ ሊሆን ይችላል። እኔ እንደ ክኽደት የምጠላው ነገር የለም!

“ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ክርስቲያን፤ ያውም ተዋሕዶ ነኝ” የሚል ወገን ከአህዛብ እና መናፍቃን ጋር አብሮ “ስለ ጽዮን ዝም አንልም!” ብለው ጽላተ ሙሴን በአክሱም ጽዮን ሲከላከሉ በሰማዕትነት ያረፉትን በሽህ የሚጠጉትን የተዋሕዶ ልጆች ለማጥፋት ዘመተ። ልክ አረቦችና ፍልስጤሞች አይሁዶችን ሁሉ ወደ ባሕር ጥለው እስራኤልን ለመውረስ እንደሚመኙት የአማራ ልሂቃኑ እና ፋሺስት ፋኖ መንጋቸውም ተዋሕዶ ትግሬዎችን ጨፍጨፎና በረሃብ ጨርሶ አክሱምን፣ ደብረዳሞንና የሃን ለመውረስ ይመኛል። እንደው ዲያብሎስ ምን ያህል ቢቆጣጠራቸው ነው፤ ጃል?! ከንቱ አማራ! እንደዚህ ዘመን “አማራ ነን” በሚሉት ውዳቂዎች ያፈርኩበት ዘመን የለም። በተለይ በልሂቃኑ! ከኤሚራቶች ጋር ተባብረህ ወንድምህን ጨፈጨፍክ፤ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ብትሆን ኖሮ ይህን ጽንፈኛ ሥራ በጭራሽ ባልሰራኸው ነበር። አሁን ከጠላት ጋር ተባብረህ ያዳከምከው ትግሬ ወንድምህ ለህልውናው ሲል ከካታር እና ቱርክ ጋር አብሮ ቢጨፈጭፍህ ምን ትል ይሆን? ደግሞ ሁሉም ነገር ወደዚያ ነው ሊወስድ የሚችለውና ኢትዮጵያ እንድትጠፋ የምታደርገው፤ አንተው “አማራ ነኝ” የምትለው ሰንፍ ነህ፤ በራስህ ድክመትና ስህተት።

አህዛብ ሁለት ተጻራሪ የሚመስል ግንባር ፈጥረው አካባቢውን ለመቆጣጠር የደፈሩት ይህን ድክመትህን ስላሸተቱት ነው። ሱዳንም የደፈረችህ በዚህ ድክመትህ ነው። ከኤሳውያኑ ነጮች ወዳጆቻቸው ዓለምን የመቆጣጠሪያ “ጥበብ” ተምረው ኢትዮጵያን በመክበብ ላይ ያሉት እስማኤላውያኑ በአንድ በኩል ሳውዲ አረቢያ፣ ኤሚራቶች፣ ግብጽና ባሕሬን (+ የኢሳያስ ኤርትራ + ከፊል ኦሮሚያ + ከፊል ሱዳን + ከፊል ሶማሊያ) በሌላ በኩል ቱርክ፣ ኳታርና ሱዳን(ከፊል ኦሮሚያ + ከፊል ሱዳን + ከፊል ሶማሊያ)

ይህን የአህዛብ ወራሪዎች ድራማ እያዩ ጸጥ የሚሉ ወይንም የሚደግፉ ቀንደኛ የኢትዮጵያና ክርስትና ጠላቶች ናቸው!

💭 UAE / ኢሚራቶች በሊቢያ

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተፈቅዶላቸዋል

💭 UAE / ኤሚራቶች በየመን

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተፈቅዶላቸዋል

💭 UAE /ኤሜራቶች + ሶማሌ + ኤርትራ + ጋላ + አማራ

በትግራይ-ኢትዮጵያ ልክ በየመን እና ሊቢያ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ ደገሙት

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተከልክለዋል

💭 UAE / ኤሚራቶች የአፍሪቃውን ቀንድ ቅኝ ለመግዛት ይችሉ ዘንድ

የኢትዮጵያን ምሰሶ ትግራይን መገርሰስ ወሰኑ። ለዚህም ህልማቸው

ኢሳያስን፣ ሶማሌዎችን፣ ጋሎችን እና አማሮችን ተጠቀሙ

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተፈቅዶላቸዋል

____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: