Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 31st, 2021

Why is Starvation Stalking Tigray? | ረሃብ ለምን ትግራይን ያሳድዳታል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

አል-ጀዚራ ስትሪም። ያው ኳታር ጠጋ ጠጋ እያለች ነው!

አል-ጀዚራ ቻነል ገብታችሁ አስተያየቶችን ብታንቡ “ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት “ወገኖች” የትግሬዎችን መራብና ማለቅ ምን ያህል እንደሚፈልጉት ትረዳላችሁ። በየቦታው የምናየው ይህን፤ ትግራይን የሚደግፉ ነገሮች ካሉ ሄደው የመቃወም ግዴታ ያለባቸው ሆኖ ነው የሚሰማቸው። አዎ! የቃኤል መንፈስ በጣም ያንቀዠግዣልና ነው። “ኢትዮጵያውያን ነን” ከሚሉት የተሻለች ኢትዮጵያዊት ልትሆን የምትችለዋ የፕሮግራሙ አቅራቢ ፌሚ እንኳን በጣም ተገርማ፤ “እንዴት ነው ኢትዮጵያውያን ሆነው የትግራይ ችግር የማያሳስባቸው?” ስትል ትሰማለች! ጉድ ነው!

💭 How Amhara & Oromo Elite Used/ Using Hunger as a Weapon against People in Tigray:-

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tiggrai,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tiggraians are again starving.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: 500.000 already dead. Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tiggraian kids!

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፪ሺ፲፫ ዓ.ም ቃኤል አማራ ከአህዛብ ጋር አብሮ በአቤል ወንድሙና በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመተበት ዓመት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

እንደሆነ ታሪክ መዝግቦታል። ይህን የትግራይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በጭራሽ መርሳት የለባቸውም።ምናልባት ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመንም ምናልባት ተመሳሳይ ክህደት ተፈጽሞ ሊሆን ይችላል። እኔ እንደ ክኽደት የምጠላው ነገር የለም!

“ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ክርስቲያን፤ ያውም ተዋሕዶ ነኝ” የሚል ወገን ከአህዛብ እና መናፍቃን ጋር አብሮ “ስለ ጽዮን ዝም አንልም!” ብለው ጽላተ ሙሴን በአክሱም ጽዮን ሲከላከሉ በሰማዕትነት ያረፉትን በሽህ የሚጠጉትን የተዋሕዶ ልጆች ለማጥፋት ዘመተ። ልክ አረቦችና ፍልስጤሞች አይሁዶችን ሁሉ ወደ ባሕር ጥለው እስራኤልን ለመውረስ እንደሚመኙት የአማራ ልሂቃኑ እና ፋሺስት ፋኖ መንጋቸውም ተዋሕዶ ትግሬዎችን ጨፍጨፎና በረሃብ ጨርሶ አክሱምን፣ ደብረዳሞንና የሃን ለመውረስ ይመኛል። እንደው ዲያብሎስ ምን ያህል ቢቆጣጠራቸው ነው፤ ጃል?! ከንቱ አማራ! እንደዚህ ዘመን “አማራ ነን” በሚሉት ውዳቂዎች ያፈርኩበት ዘመን የለም። በተለይ በልሂቃኑ! ከኤሚራቶች ጋር ተባብረህ ወንድምህን ጨፈጨፍክ፤ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ብትሆን ኖሮ ይህን ጽንፈኛ ሥራ በጭራሽ ባልሰራኸው ነበር። አሁን ከጠላት ጋር ተባብረህ ያዳከምከው ትግሬ ወንድምህ ለህልውናው ሲል ከካታር እና ቱርክ ጋር አብሮ ቢጨፈጭፍህ ምን ትል ይሆን? ደግሞ ሁሉም ነገር ወደዚያ ነው ሊወስድ የሚችለውና ኢትዮጵያ እንድትጠፋ የምታደርገው፤ አንተው “አማራ ነኝ” የምትለው ሰንፍ ነህ፤ በራስህ ድክመትና ስህተት።

አህዛብ ሁለት ተጻራሪ የሚመስል ግንባር ፈጥረው አካባቢውን ለመቆጣጠር የደፈሩት ይህን ድክመትህን ስላሸተቱት ነው። ሱዳንም የደፈረችህ በዚህ ድክመትህ ነው። ከኤሳውያኑ ነጮች ወዳጆቻቸው ዓለምን የመቆጣጠሪያ “ጥበብ” ተምረው ኢትዮጵያን በመክበብ ላይ ያሉት እስማኤላውያኑ በአንድ በኩል ሳውዲ አረቢያ፣ ኤሚራቶች፣ ግብጽና ባሕሬን (+ የኢሳያስ ኤርትራ + ከፊል ኦሮሚያ + ከፊል ሱዳን + ከፊል ሶማሊያ) በሌላ በኩል ቱርክ፣ ኳታርና ሱዳን(ከፊል ኦሮሚያ + ከፊል ሱዳን + ከፊል ሶማሊያ)

ይህን የአህዛብ ወራሪዎች ድራማ እያዩ ጸጥ የሚሉ ወይንም የሚደግፉ ቀንደኛ የኢትዮጵያና ክርስትና ጠላቶች ናቸው!

💭 UAE / ኢሚራቶች በሊቢያ

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተፈቅዶላቸዋል

💭 UAE / ኤሚራቶች በየመን

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተፈቅዶላቸዋል

💭 UAE /ኤሜራቶች + ሶማሌ + ኤርትራ + ጋላ + አማራ

በትግራይ-ኢትዮጵያ ልክ በየመን እና ሊቢያ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ ደገሙት

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተከልክለዋል

💭 UAE / ኤሚራቶች የአፍሪቃውን ቀንድ ቅኝ ለመግዛት ይችሉ ዘንድ

የኢትዮጵያን ምሰሶ ትግራይን መገርሰስ ወሰኑ። ለዚህም ህልማቸው

ኢሳያስን፣ ሶማሌዎችን፣ ጋሎችን እና አማሮችን ተጠቀሙ

የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ተፈቅዶላቸዋል

____________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቃኤል፤ ለምን ተናደድህ? ከአህዛብና መናፍቅ ጋር ሆነህ ወንድምህ አቤልን ለምን ገደልከው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

በግፍ የገደልከው የወንድምህ ደም ወደላይ ይጮሃል!!!

ባብዛኛው ነገር100% ትክክል ነው! ይገርማል፤ ሰሞኑን ተደጋግሞ ይታየኝና ይሰማኝ የነበረው ልክ ይህ ነበር። የአባ ሰረቀ ብርሃንን ቪዲዮዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴና መስማቴ ነው፤ ከብዙ “አማራ ነን” ከሚሉ ግብዝ “አባቶች” የተሻሉ ነዎት፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ አባታችን! እንግዲህ ከንቱዎቹ የአማራ ልሂቃን’እርርይ’ይበሉ! በቅናት የምታቅበዘብዛቸውን መራራዋን የእውነት ኪኒን ይዋጧት፤ ልባቸው እንደ ፈርዖን በእብሪት ደንድኗልና ለንስሐ እንኳን የሚያበቃ ትህትና እና ርህራሄ እንዴላቸው ዛሬ በተግባር አይተናቸዋል። በአክሱም ጽዮን እና በደብረ ዳሞ በሽህ የሚቆጠሩ ካህናትና ምዕመናን ሲጨፈጨፉ ጆሮ ዳባ ለብሰዋል፤ ለጥምቀት በዓል ግን በክህደትና በድፍረት የኤርትራን ባንዲራ እያውለበለቡ ሲፎክሩ ተሰምተዋል፣ ሲጨፍሩ ታይተዋል።

በትግራይ ተዋሕዷውያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ ሦስተኛ ወሩን ይዟል፤ ነገር ግን አንድም “ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ” የሚል “አማራ” መምህር ወይንም አባት “ተው! ጦርነት ትክክል አይደለም! ወረራ፣ ዘረፋ፣ ጭፍጨፋና ግድያ ከባድ ሃጢዓት ነው” ያለ የለም፤ አንድም! እንዲያውም እነዚህ ቃኤላውያን “ከትግሬ ጎን ከምስለፍ ከሰይጣን ጋር ባብር ይሻለኛል” የሚል መርሆ ይዘውና ከአህዛብና መናፍቃን ጎን ቆመው “ያዘው! በለው! ግደለው! እርስትህን አስመልስ አክሱምንና ደብረ ዳሞን ውረስ” እያሉ አቤላውያን ትግሬዎችን ያሳድዳሉ፣ ያዘርፋሉ፣ ያስጨፈጭፋሉ! አይይ፤ የአቤል ደም እየጮኸ ነው!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፬]

የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ

ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም

ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ

ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤

ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከኃጢአተኞች ጋር ነፍሴን ፥ ከደም ሰዎችም ጋር ሕይወቴን አታጥፋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2021

በእጃቸው ተንኰል አለባቸው፥ ቀኛቸውም መማለጃ ተሞልታለች።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፭]

፩ አቤቱ፥ እኔ በየውሃቴ ሄጃለሁና ፍረድልኝ፤ በእግዚአብሔርም አምኛለሁና አልናወጥም።

፪ አቤቱ፥ ፍተነኝ መርምረኝም፤ ኵላሊቴንና ልቤን ፍተን።

፫ ምሕረትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ።

፬ በከንቱ ሸንጎ አልተቀመጥሁም፥ ከዓመፀኞችም ጋር አልገባሁም።

፭ የክፉዎችን ማኅበር ጠላሁ፥ ከዝንጉዎችም ጋር አልቀመጥም።

፮ እጆቼን በንጽሕና አጥባለሁ፤ አቤቱ፥ መሠዊያህን እዞራለሁ፥

፯ የምስጋናን ድምፅ እሰማ ዘንድ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግር ዘንድ።

፰ አቤቱ፥ የቤትህን ስፍራ የክብርህንም ማደሪያ ቦታ ወደድሁ።

፱ ከኃጢአተኞች ጋር ነፍሴን፥ ከደም ሰዎችም ጋር ሕይወቴን አታጥፋ።

፲ በእጃቸው ተንኰል አለባቸው፥ ቀኛቸውም መማለጃ ተሞልታለች።

፲፩ እኔ ግን በየውሃቴ ሄጃለሁ፤ አድነኝ ማረኝም።

፲፪ እግሮቼ በቅንነት ቆመዋልና፤ አቤቱ፥ በማኅበር አመሰግንሃለሁ።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: