Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አረመኔው ግራኝ | ትግራይ ተራበች፤ እልል! ፥ ኦሮሚያ በስንዴ ተትረፈረፈች፤ እልል!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2021

👉 አረመኔው ግራኝ አክዓብዮት አህመድ ከጥቂት ሰዓታት በፊት የላከው ትዊት፦

Great work undertaken so far in Oromia region to grow 130,000 hectares of low land wheat through irrigation. This current progress of a total 300,000 hectares planned, greatly demonstrates our import substitution aspirations and capacity.

130,000 ሄክታር ዝቅተኛ መሬት ስንዴን በመስኖ ለማልማት በኦሮሚያ ክልል እስካሁን የተከናወነው ታላቅ ሥራ፡፡ ይህ በጠቅላላው300,000 ሄክታር የታቀደው የአሁኑ የእድገት ማስመጣት ተተኪ ምኞታችንን እና አቅማችንን በእጅጉ ያሳያል።

ከዚህ በፊት እንዳወሳነው ይህ ቆሻሻ ጋኔን በትግራይ ላይ ጦርነት ካወጀባቸው ምክኒያቶች አንዱና ዋናው ላለፉት ሦስት ዓመታት በሰላም፣ በፍቅርና በአንፃራዊ ብልጽግና የሚኖርባት ክልል ትግራይ ብቻ ነበረች፤ ይህ ደግሞ እንደ ለተሰንበት ግደይ ያሉትን አትሌቶች የአምስት ኪሎሜትር ክብረ ወሰንን እንዲያገኙ ረድቷቸዋል። ይህ ክስተት በቃኤላዊ ቅናት፣ ቁጭት እና እብሪት መንፈስ የተሞላውን ግራኝንና የኦሮሚያ መንጋውን እረፍት ነስቷቸው ነበር፤ ስለዚህ “ኧረ ለኦሮሚያ የተሰጣት እድል እና ጊዜ ሊነጠቁብን ነው፤ እነርሱ ቀና ካሉ እኛ እንደፋለንና ባፋጣኝ የባርነት፣ ጨለማ እና ሞት መንፈሱን፤ መቅሰፍቱን ይዘን ወደ ትግራይ እንዝመት፤ እናውካቸው፣ እናስራባቸው፣ እንጨፍጭፋቸው!” በማለት ሁለተኛው ቃኤል የጭፍጨፋ ጦርነቱን በአቤል ትግራይ ላይ ለመክፈት ወሰነ።

አቤት በኦሮሚያ ሲዖል ላይ በቅርቡ የሚወርድባት እሳት! በትግራዋይ ላይ ያለውን ጥላቻ ለማሳየት ከመፈለግ ጎን ይህ የሚመጣው መቅሰፍት አስፈርቶት ይሆናል አሁን ስለ ስንዴ የሚቀባጥረው።

💭 “በመድኃኔ ዓለም ዕለት እንድናየው | ትግሬዋን ለተሰንበትን አገቷት ፥ ኦሮሞዋን ገንዘቤን ላኳት”

ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው ይታገታሉ፣ ይገረፋሉ፣ ይራባሉ፣ ይገደላሉ፤ ከስራዎቻቸው ይፈናቀላሉ፣ በርሃ ለበርሃ እየተንከራተቱ ከሃገራቸው ይሰደዳሉ። የኢትዮጵያ ጠላቶች ግን ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው እያገቱ፣ እየገረፉ፣ እያስራቡና እየገደሉ ተንደላቅቀው በሰላም ይኖራሉ፤ በአገርም በውጭም በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነጻነት ይዘዋወራሉ።

ለተሰንበት ግደይ ከሁለት ወራት በፊት በመስከረም ፳፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በ ቫሌንሲያ ከተማ ስፔይን የአምስት ሺህ ሜትር የዓለም ሬከርድን ሰበረች። ያኔም፤ ገና ትኩሱ የጥቃት ጦርነት ሳይጀምር ኢትዮጵያን ለቅቃ እንዳትወጣና ወደ ቫሌንሲያ እንዳትጓዝ ብዙ መሰናክሎችን ፈጥረውባትና አጉላልተዋትም ነበር። ልብ እንበል፤ ሬከርዱን ረቡዕ በመድኃኔ ዓለም ዕለት ነበር የሰበረቸው።

መኮረጅ የሚወደው ዲያብሎስ ነገሮችን አስመስሎ ነገር ግን አገለባብጦ ነው የሚያቀርባቸው፤ ለምሳሌ እኛ ከግራ ወደ ቀኝ ስንጽፍ ከዲያብሎስ የሆኑት ግን ከቀኝ ወደ ግራ ይጽፋሉ፣ እኛ ፍቅር ስናሳያቸው ከዲያብሎስ የሆኑት ጥላቻን፣ እኛ እውነቱን ከዲያብሎስ የሆኑት ሐሰትን፣ እኛ በስተቀኝ ከዲያብሎስ የሆኑት በስተግራ…([የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፡ ፴፪፥፴፫፟] “አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”)

በአረብኛው ቍጥር 27፤ ሲገለበጥ 72፤ ይህችን ቁጥር ዲያብሎስ ይወዳታል፤ መሀመድ ለተከታዮቹ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ከገደሉ72 ልጃገረዶችን በእስልምና ጀነት እንደሚጠብቋቸው ቃል ገብቶላቸዋል። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም በትግራይ ላይ በሚያካሂደው “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ጦርነት 72 ቁጥርን በመጠቀም ላይ ነው፤ (72 ሰዓታት ውስጥ እጃችሁን ስጡ!)

ለተሰንበት በመድኃኔ ዓለም ዕለት ሬከርድ ሰብራ ድል ስለተቀዳጀች ዲያብሎስ አልተደሰተም፤ የድል ዕድሉ ከደቡብ ተነጥቆ ወደ ሰሜን የዞረ መሰለው፤ ስለዚህ የሞትና ባርነት መንፈሱን በጦርነት መልክ ወደ ሰሜን ወሰደው።

በዛሬው እሑድ ኅዳር ፳፯ / ፪ሺ፲፫ ዓ./መድኃኔ ዓለም ዕለት የግማሽ ማራቶን ሩጫ በድጋሚ በቫሌንሲያ ከተማ ስፔይን የጥሩነሽ ዲባባን ሬከርድ የሰበረችው ለተሰንበት ትሳተፍ ዘንድ ተጋብዛ ነበር፤ ግን በተከፈተው ጦርነት ሳቢያ ወደ ቫሌንሲያ ልትጓዝ አልቻለችም።

ነገር ግን በዚሁ ዕለት የጥሩነሽ እህት ገንዘቤ ዲባባ ወደ ቫሌንሲያ ተላከች፤ ሬከርድ ባትሰብርም ሩጫውን ግን አሸነፈች።

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…”

_____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: