US Suspends $23 Billion F-35 Sale to UAE | አሜሪካ የ23 ቢሊዮን ዶላሩን F-35 ተዋጊዎች ሽያጭ ለኤምራቶች አገደች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2021
ወስላታዋ ቻይናም ለቱርክ እና ኤሚራቶች ድሮኖቿን ከመሸጥ መቆጠብ አለባት! የሚገርም ነው የቻይና በጣም የቅርብ ወዳጅና ባለውለታ የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እንኳን ቻይና ለኤሚራቶች ድሮኖች በመሸጥ በትግራዩ ጭፍጨፋ ከመሳተፍ እንድትቆጠብ ለማድረግ አልቻሉም። ያሳዝናል!
ሩሲያ፡ ዋ! የአርሜኒያን እና ኢትዮጵያን ጥንታውያን ኦሮቶዶክሳውያንን ከሚጨፈጨፉት ቱርክ/አዘርበጃን እና የአዲስ አበባ የዋቄዮ-አላህ አገዛዝ ጋር መለሳለሱን አቁሚ። ፕሪዚደንት ትራምፕ በትግራይ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያን ላይ ከምርጫው ቀን ጀምሮ ለማስጨፍጨፍ ፈቃድ በመስጠታቸው ከነጩ ቤት ተወግደዋል። ፕሬዚደንት ፑቲንም ከወር በፊት በትግራይ ሕዝብ ላይ የተከፈተውን ጦርነት አስመልክቶ በተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሩሲያ ከአሜሪካ ጎን ተሰለፏ ለአረመኔው የግራኝ አብዮት አህመድ አህዛብ አገዛዝ ድጋፏን እንደምትሰጥ ወስነው ነበር። አሁን ሉሲፈራውያኑ ፕሬዚደንት ፑቲንንም “አሌክሲ ናቫልኒ” በተባለው ኒዮ ሊበራል ለመገርሰስ በመዘጋጀት ላይ ነን። በትግራይ ያለችውን ትክክለኛውን ኢትዮጵያን አትንኳት! እውነተኛዎቹን ተዋሕዷውያንን አትፈታተኗቸው!
_____________________________
Leave a Reply