Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 26th, 2021

የትግራይ ሕፃናት የአክዓብዮት አህመድ አረመኔነት እየታያቸው ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

😢😢😢

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት በውቅሮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

በሌላ በኩል በመቀሌ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው ተብሏል። ማን ከማን ጋ እንደሚዋጋ ባይታወቅም በዚህ ሳመንት የኤርትራ አህዛብ *(ሰ) አራዊትና የዋቄዮ-አላህ አህዛብ (ሰ) አራዊት በሦስት የጦርነት ቀጠናዎች እርሰበርስ በመባላት ላይ እንደሆኑ ተወርቷል። አክሱም ጽዮንን የደፈረ ገና ገሃነም እሳት ይጠብቀዋል።

_______________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Nazis’ Horrific Siege of Leningrad Repeated Today in Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

👉 The Siege of Leningrad (St. Petersburg)

ከሁለት ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ፦

👉 “ናዚ ሂትለር በሩሲያ ከተማ ላይ የፈጸመውን ጭካኔ ፋሺስት ግራኝም በትግራይ ላይ እየደገመው ነው”

ሌኒንግራድ “የሕይወት ጎዳና”

👉 በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ውስጥ በጣም ግልጽና ኢ-ሰብዓዊ ከሆኑት የጦር ወንጀሎች አንዱ ነው ፣ የሌኒንግራድ እገዳ

***“እንደ ዝንቦች እንጠፋለን!!!”***

👉 እ.አ.አ መስከረም ፲፱፻፵፪/1942 – ነሐሴ ፲፱፻፵፬/1944 ዓ.ም – የሌኒንግራድ ከተማ እገታ

👉 ሂትለር እራሱ እገዳውን አዘዘ

👉 ከተማዋ ዙሪያዋን ተከበበች፣ መውጫና መግቢያ መንገዶች ተዘጉ

👉 ለ ፪.፭/ 2.5 ሚሊዮን የከተማዋ ነዋሪዎች ምግብ፣ ውሃ፣ መብራትና ስልክ ማቅረብ አቆመ

👉 የሌኒንግራደሮች የጭካኔ ረሃብ የስሌቱ አካል ነበር

👉 ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሞቱ

👉 ከተማዋን ግን መያዝ አልቻለም፤ ሂትለር ተሸነፈ

ከሰማንያ ዓመታት በፊት ዛሬ ሳንትፒተርስቡርግ በመባል የምትታወቀውን እና የሩሲያን ሁለተኛ አንጋፋ ከተማን ሌኒንግራድን (የፕሬዚደንት ፑቲን ከተማ) በሁሉም መንገድ ለመያዝ ባላቸው ፍላጎት ሂትለርና የናዚ ጀርመን አመራሮቹ እጅግ ኢ-ሰብዓዊ የሆኑ የትግል ዘዴዎችን ከመጠቀም አልተገደቡም፡፡ ሂትለር ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ ለማውደም ፣ 2.5 ሚሊየን የሚሆነውን መላውን ህዝቧን ለማጥፋት ፣ በረሃብ ለመቅጣትና እና የተከላካዮችን ተቃውሞ ለማፈን በከፍተኛ የአየር እና በጦር መሳሪያዎች ደጋግሞ መትቷታል፡፡ ከተማዋ በእግድ ተከበባ ነበር ፡፡ ተከላካዮች እና የተቀረው የሌኒንግራድ ህዝብ በተከታታይ የቦምብ ፍንዳታ ተፈጽሞባቸው ፣ ረሃብ ፣ ብርድ እና በሽታ አጥቅተዋቸው እንኳን የጠላትን ጥቃት በጀግንነት እስከ መጨረሻው ተከላክለውት ነበር ፤ ቦምብ፣ ረሃብ፣ በሽታ እና ብርድ ሌኒንግራሮችን አልሰበሯቸውም ነበር።

ናዚዎች የሌኒንግራድ መያዙን ከዋና ዋና ስልታዊ እና ፖለቲካዊ ግቦች አፈፃፀም ጋር ያያይዙታል፡፡ እነሱ ይህችን ከተማ እና ህዝቧንም ከምድር ገጽ ለማጥፋት አስበው ነበር፡፡

በሌኒንግራድ የተደረገው ውጊያ በታላቁ የአርበኞች ጦርነት ወቅት በጣም ረዥም ነበር ፡፡ የፋሺስት ጀርመን ወታደራዊ-የፖለቲካ አመራር ሌኒንግራድ ከጥቃት ወረራው የመጀመሪያ ዒላማዎች እንደ አንዱ አደረገው፡፡ ነገር ግን በሌኒንግራድ ለ 900 ቀናት በመከላካይ ጦርነት ወቅት የሩሲያ/ሶቬይት ወታደሮች ከተማዋን ለጠላት አሳልፈው አልሰጡም ፣ በርካታ የጠላት ኃይሎችን እና ከናዚዎች ጋር አብሮ የነበረውን መላውን የፊንላንድ ጦር ድል አድርገዋቸው ነበር፡፡ እና የሌኒንግራድ መከላከያ የሩሲያ/ሶቪዬት ህዝብ እና የመከላከያ ሰራዊታቸው ድፍረት እና ጀግንነት ምልክት ለመሆን በቅቷል፡፡ ናዚዎች ሌኒንግራድን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ ባለመቻላቸው ከተማዋን በጭካኔ የቦምብ ፍንዳታ እና ድብደባ በመምታት ህዝቡን እና ተከላካዮችን በረሃብ እና በብርድ ቀጥተው ለማንበርከክ ሞክረው ነበር፡፡

የጀርመን ወታደሮች ሌኒንግራድን የማጥቃት ዘመቻ የተጀመረው እ.ኤ.አ. ሐምሌ 10 ቀን 1941 ዓ.ም ነበር፡፡ በዚህ ቀን የጀርመን እና የፊንላንድ ወታደሮች በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን አቅጣጫዎች ከተማዋን ለማጥቃት ዘመቱ፡፡

የጀርመን ትዕዛዝ ሌኒንግራድን በትንሽ ደም በመውሰድ በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የሞስኮ ቡድን ሰሜን ኃይሎችን በሞስኮ ላይ ለማጥቃት ዓላማው ሳይሳካ ቀርቷል ፡ ስለዚህ እስክ 1944 ዓ.ም ድረስ ሌኒንግራድን ለዘጠኝ መቶ ቀናት (ለሁለት ዓመታት ተኩል ያህል) በናዚ ወታደሮች ታግዳና ተከብባ እንድትቆይ ተደርጎ ነበር። የተከበበችው ከተማ ሁኔታ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነበር፡፡ የጋራ ሥርዓቶቹ ሁሉ አልሠሩም፡፡ ከተማዋ መብራት፣ ስልክ፣ ሙቀትና የውሃ አቅርቦት ተነፍጓት ነበር፡፡ የኃይል አቅርቦቱ ውስን ነበር፡፡ በተመሳሳይ ጊዜ ህዝቡ እንዳለ ታግቶ ነበር፤ አልተለቀቀም፤ ስለዚህ በአስቸጋሪ ቀዝቃዛ ክረምት እና በቂ አቅርቦቶች በሌሉበት ሁኔታ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ ተጋለጡ፡፡ በእገዳው ጊዜ ሁሉ የነዋሪዎችን መፈናቀል በዋነኝነት ሕፃናትን ነበር ያጠቃው፡፡ ሆኖም በላዶጋ ሐይቅ በኩል “ከዋናው ምድር” ጋር የተከበበውን ብቻ የሚያገናኝበት ብቸኛው መንገድ “የሕይወት ጎዳናዎች” ውስን ነበሩ፡፡

ግማሽ ሚሊየን ሰዎች ፣ ብዛት ያላቸው የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች ፣ ባህላዊ እሴቶች እና ሌሎች ንብረቶች ከከተማው ተወስደዋል ፡፡ በአጠቃላይ የሥራ ዘመኑ ከ 1.6 ሚሊዮን ቶን በላይ ጭነት በ “የሕይወት ጎዳና” ተጓጉዞ ወደ 1.4 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ሰዎች እንዲፈናቀሉ ተደርጓል፡፡

በረሃብ ፣ በብርድ ፣ በበሽታ፣ በቦምብ እና በከባድ ድብደባ ምክንያት የሞቱት የሌኒንግራድ ከተማ ነዋሪዎች ጠቅላላ ቁጥር ፩/1 ሚሊዮን ሰዎች ደርሶ ነበር።

ግራኝ አብዮ አህመድ አሊ በመፈንቅለ ክልል ጀብዱው እነ ጄነራል አሳምነውን የአማራ ክልል ከተሰኘው ክፍለ ሃገር ገድሎ ካስወገደ በኋላ በጋላዎች የሚመራውን የጋላማራ አገዛዝ በክልሉ አስቀመጠ፣ ባስፈለገ ጊዜ ፊሽካ ተነፍቶ በክልሉ ስም ለዘመቻ የሚጠራውን “የአማራ ልዩ ሃይል” አደራጀ፣ አሁን በወለጋ በሚኖሩት አማራዎች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ባደረገ ማግስት፤ “ና! ወደ ትግራይ ልንዘምት ነው፣ ወልቃይት እርስትህን ነፃ ታወጣለህ!” ተብሎ እንዲወጣና የእሳት እራት እንዲሆን አደረገው። ጎን ለጎን፤ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ህገ-ወጥ ክልሎች አማራዎች ላይ ጭፍጨፋውን ቀጠለ፤ በሉሲፈራውያኑ ልሂቃኑ የሚመራውና “አማራ” ሳይሆን “አማራ ነኝ” እያለ እራሱን ለመከላከል ብቃት ያለው መንጋ ግን የጎጃምን ግዛቱን (እርስቱን) ከቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ አስመልሶ የሕዳሴ ግድቡን ለመቆጣጠር ከመታገል ይልቅ በትግሬ ወገኑ ላይ ካለው ጥላቻ የተነሳ በርሃማዋን “ወልቃይት እርስቴን ላስመለስ” በሚል ወኔ ለጋላዎች ሤራ እራሱን አሳልፎ በመስጠት እራሱን በእሳት ያስጠርጋል። በዚህም እርስቱንም፣ ወኔውንም ማንነቱንም ሁሉ ይነጠቃል! “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎህ ነበር እኮ የዘመትክለት እባቡ አብይ።

በዘመነ ኮሮና፣ በዘመነ አንበጣ፤ ግራኝ አብዮ አህመድ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመው ያለው ጭካኔ የተሞላበት ፋሺስታዊ ተግባር ናዚው ሂትለር ከሰማኒያ ዓመታት በፊት በሩሲያውያኑ ላይ ከፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ ተግባር ጋር እጅግ በጣም ተመሳሳይ ነው። ልብ እንበል፤ ግራኝ ትግራይን ማገድ፣ መተንኮስ፣ ለወረርሽኝ በሽታ፣ ለአንበጣ፣ ለረሃብ ማጋለጡን የጀመረው ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት ነበር። የሂትለርን ፍኖተ ካርታ ይዞ ነው ጥቃቱን በማካሄድ ላይ ያለው። ግፍና ሰቆቃ ስቃይ እና ሰቆቃ

ትናንትና የመቀሌ ዩኒቨርስቲን አጥቅቶ ብዙ ተማሪዎችን መጉዳቱ ተሰምቷል። እነዚህ ጭፍጨፋዎች ተገቢውን ዓለም አቀፋዊ ትኩረት እንዳያገኙ፤ እንደ ዘላን ተዋጊ ዛሬ ወደ ሰሜን ነገ ወደ ደቡብ፣ ምስራቅና ምዕራብ እየተዘዋወረ ለኦሮሙማ ፕሮጀክቱ ጭፍጨፋዎችን “በብልጠት” ይቀጥላል። በወለጋ ጨፈጨፈ ፥ ዓለም ለጭካኔው ትኩረት ማሳየት ስትጀምር ወደ ሰሜን ዞረ፣ የሰሜኑ ጭፍጨፋና የስደተኞች መብዛት የዓለም አቀፉን ትኩረት ማግኘት ሲጀምር ወደ ምዕራብና ደቡብ ዞሮ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ሌላ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ አደረገ። ታዲያ ይህ ዲያብሎስን የሚያስንቅ አረመኔያዊ ተግባር አይደለምን?! የናዚዎች ጭካኔ እንዲገታ ሂትለር መገደል ነበረበት፤ በሃገራችንም የሕዝባን ስቃይ እና ሰቆቃ እንዲቆም ግራኝ አብዮት አህመድ ባፋጣኝ መጠረግ አለበት።

________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት ዘረፋውንና ጭፍጨፋውን በትግራይ ቀጥሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

☆ አሊባባ እና አርባ ሌቦች በአድዋ

የኤርትራ አህዛብ (ሰ) አራዊት የዘረፈውን በግመል ጭኖ ወደ ኤርትራ ሲወስድ።

ግመሎቹ ያሳዝናሉ። እንደ እነ ደቡብ ኮርያ፣ ታይዋን እና ሲንጋፖር የበለጸገች ጠንካራ የነብር ሃገር እንሆናለን ሲል የነበረው ቆሻሻው ኢሳያስ አፈቆርኪ ከድሃ ትግሬዎች እንዲህ ሲዘርፍ ማየቱ እጅግ በጣም ያሳፍራል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ በበደዊን አረቦች ጨርቅ ፊቴን ሸፍኜ ከመኝታ ቤቴ አልወጣም ነበር። ወራዳ! ቅሌታም!ኢሳያስ እና አብዮት አህመድ ባፋጣኝ መደፋት አለባቸው! በነገራችን ላይ በትግራይ ጭካኔ የተሞላባቸውን ግድያዎችና ጭፍጨፋቸው የሚያደርጉት የኢሳያስ(ሰ)አራዊት አባላት አህዛብ ቤን አሜር + ራሻይዳ + ኩናማ መሆናቸውን በደንብ ልንመዝግበው ይገባል። በዋቄዮ-አላህ አህዛብ ሰ(ሰ)አራዊት አማካኝነት በትግራይ ላይ የተከፈተው ጂሃዳዊ ጦርነት ተልዕኮ ሕዝበ ክርስቲያኑን ከሰሜን ኢትዮጵያ ማስወገድ ነው። ይህ ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት አመቺ ወቅትና ሁኔታ ጠብቆ የሚካሄድ ጂሃድ ነው። ከእስልምና ወረራ ጋር በተቆራኘ “አል-ነጃሽ” የሚባለው መስጊድ የታሪክ ስህተት ማስረጃ ነውና እንደ ሙዜየም ይቆይ፣ የሞትና ባርነት መንፈስን እንዲሁም በርሃንና ድርቀትን ይዞ የመጣው እስልምና ግን ከአካባቢው ባፋጣኝ መወገድ አለበት! የመጭው ንጉሥ ቴዎድሮስ ተቀዳሚ ተልዕኮ ይህ እንደሚሆን ተጽፏል፤ ለዚህም ነው በአረመኔው አክዓብዮት/ ሄሮድስ የሚመራው(ሰ)አራዊት ህፃናትን እና ጎረምሳዎችን እያሳደደ በመግደል ላይ ያለው።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘Urgent’: Massacre of 700 Ethiopian Christians Points to Bigger Crisis as Refugees Flee Escalating Violence

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 26, 2021

During this Pandemic where no race nor religion are spared yet there are humans who aren’t human to do such an act. GOD is watching and none will escape from HIM

Thank you, CBN for reporting about the unheard cries and unseen tears of Ethiopian Christians. Tragedy is unfolding in northern Ethiopia, yet the world community is doing nothing about it. Human Rights Watch, Amnesty International even Open Doors all remain silent because the victims over there are ancient Orthodox Christians – and the perpetrator prime minster claims to be Protestant.

Two important corrections to the EBN news story:

👉 1st: This particular tragedy with over 758 deaths occurred on December 15, not last week. Of course, we don’t know what’s happening since then. Certainly it’s another tragedy that the ancient Christians of Aksum were not able to celebrate at all last week’s Epiphany/Timket – the first time in the 2.000 -years history of Christian Ethiopia.

👉 The 2nd correction: “The Ethiopians claim the Ark was brought to Aksum about 800 years ago”. No we Ethiopians believe that The Ark arrived nearly 3,000 years ago.

Up to two million Ethiopians are facing starvation amid intense fighting between the government and rebel groups in the northern part of that country. Fighting increased in the Tigray region, spurring reports of a bloody massacre at a church in the Ethiopian city of Aksum that killed over 700 people.

For more than 2,000 years, Ethiopians have believed their country holds one of the most sacred relics in all of Judeo-Christian history – the Ark of the Covenant. In the city of Aksum, a special church known as the Church of St. Mary of Zion is where the ark is said to have rested for hundreds of years. Adventurer and Historian Bob Cornuke has explored the region extensively.

“The Ethiopians claim the Ark was brought to Aksum about 800 years ago and placed in this specially-constructed church for safekeeping,” Cornuke told CBN News. “Only one man, known as the guardian, is allowed inside that church to watch over the Ark. So this is a very special and sacred place for Ethiopian Christians.”

Heavy fighting between a regional militia and the Ethiopian Army has been raging in this area since November, and the city of Aksum has been at the center of the conflict. Tragedy struck last week as Ethiopian Christians gathered in Aksum to celebrate one of the most important holidays in Ethiopian Orthodox Christianity, the annual festival of Timkat.

Cornuke explained, “Timkat is the festival of the Epiphany, and they celebrate it every January with dancing and all-night prayer vigils. But this year things went terribly wrong.”

Up to a thousand worshippers surrounded the ancient church which is said to house the Ark of the Covenant when Ethiopian troops approached and, according to eyewitnesses, opened fire. More than 700 Ethiopian Christians were said to have been killed, though confirmation of the attack has been difficult because the area is closed to journalists.

UN spokesperson Stephane Dujarric said the broader crisis is huge. “We estimate that 2.3 million people are in urgent need of humanitarian assistance in Tigray including 1.3 million children,” Dujarric said. “Localized fighting and insecurity continues.”

“Access to most parts of northwestern and eastern and central Tigray remains constrained due to the ongoing insecurity and bureaucratic hurdles,” Dujarric said.

The fighting has led to a massive wave of refugees fleeing across the nearby border into Sudan. Aid agencies there warn mass starvation is a real factor if the world doesn’t act soon. Incoming refugees report almost daily massacres by both sides as well as mass rapes and other human rights abuses. Humanitarian aid organizations on the ground are calling the situation “urgent.”

Joe Biden’s pick for Secretary of State, Antony Blinken, called for US engagement in his recent confirmation hearing.

“Ethiopia: I share your deep concerns. We’ve seen a number of deeply, deeply concerning actions taken including atrocities,” Blinken said. “We need to see restoration of communication, we need access for humanitarian assistance in the region, and I worry as well that what started there has the potential to be destabilizing throughout the horn of Africa.”

The Ethiopian government denies the atrocities and both sides are claiming victory in the conflict, but the UN says there is plenty of blame to go around.

Elizabeth Throssell, the spokesperson for the Office of the UN High Commissioner for Human Rights (OHCHR), said, “We have received consistent information pointing to violations of international humanitarian law and human rights law by all parties to the conflict – including artillery strikes on populated areas, the deliberate targeting of civilians, extrajudicial killings and widespread looting.”

No matter which side actually wins the conflict, the losers will be the people of this region, as more than 1,000 refugees per day flee into makeshift camps across the Sudanese border, just hoping to survive.

Source

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: