Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 24th, 2021

ያ ክፉ ነፍሰ ገዳይና ጣዖት አምላኪው አክዓብ ተወግቶ ሞተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2021

በጣም ይገርማል፤ ከስድስት ወራት በፊት በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ የተሰጠ ግሩምና ወቅታዊ ትምሕርት። አሁን ሁሉንም እያየነው ነው!

ይህ ልክ ከስድስት ወር በፊት በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ የተሰጠ ግሩምና ወቅታዊ ትምሕርት አረመኔውን አክዓብን በአረመኔው አክዓብዮት አህመድ አሊ ማንነትና ምንነት ላይ ተገልጦ እንዲታየን ይረዳናል። ሆኖም ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ከዚህ በፊት የማላውቃቸው መጋቤ ሐዲስ ወልደትንሳኤ ሌሎች የሰጧቸውን ትምህርቶች ለመከታተል ወደ ዩቲውብ ቻነላቸው ገባሁ። ከዚህ ትምህርት ጋር በተያያዘ አክዓብዮት በትግራይ ሕዝብ ላይ እየፈጸመው ስላለው ጦርነት ምን ተናግረው ሊሆን ይችላል በማለት ቪዲዮዎችን ፈልጌ ማግኘት አልቻሉም። እንዲያውም ልክ ጦርነቱ ከጀመረበት ወቅት አንስቶ መጋቤ ሐዲስ ለአንድ ወር ያህል ቪዲዮ አላቀረቡም። ለምን ይሆን? መቼስ ምክኒያት ይኖራቸዋል! በወለጋና መተከል በተዋሕዷውያን ላይ ስለተካሄደው ጭፍጨፋ ሃሳባቸውን ገልጽዋል፣ የሕዳሴውን ግድብ መሙላት በተመለከተም የተለያዩ ቪዲዮዎች ሰርተዋል፤ ነገር ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ የጦርነትን አስከፊነት ጥሩ አድርገው እንዳብራሩት አክዓብን አክዓብዮት ጋር በማያያዝ የተከፈተውን የጭፍጨፋ ጦርነት ለማውገዝ መውጣት ግዴታ ነበረባቸው። ሰባተኛው የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሰባተኛ ንጉሥ ህልም የወደቀው አረመኔው አክዓብዮት አህመድ አሊ መሆኑን ያውቁታልና ለምዕመናን የማሳወቅ ግዴታ ነበረባቸው። ይህን ባለማድረጋቸው በኢትዮጵያዊነት እኅት የሆነችው ፕሮቴስታንቷ መምህር ዕድሉን ወስዳ ክስተቱን በጥሩ መልክ ልታብራራልን በቃች። ምን እየተካሄደ እንደሆነ እያየን ነው?

👉 “አክዓብ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መከራን፣ ባርነትን፣ ሞትንና የጨለማውን ዘመን ያመጣው ፯ኛው ንጉሥ”

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Leader Must Answer for The High Cost of Hidden War in Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2021

🔥 የጦር ወንጀለኛው አብይ አህመድ ባፋጣኝ መታሠር አለበት!

ከጋርዲያን ጽሑፍ የተወሰደ፦ የኢትዮጵያ መሪ ለትግራይ ከፍተኛ ስውር ጦርነት መልስ መስጠት አለበት

አብይ አህመድ ክስተቶችን መቆጣጠር ያቃተው ይመስላል ፡፡ አስገድዶ መድፈርን ጨምሮ በመካሄድ ላይ ባሉ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የአሻንጉሊት አስተዳደር በተጫነበት መቀሌ ቁጣ አለ፡፡ የገጠር ረሃብ ስጋት ትልቅ ነው፡፡ እ... 1980 ዎቹ አጋማሽ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ዓለምን አስደነግጦ ነበር፡፡ ያኔ ወደ 1 ሚሊዮን ሰዎች በትግራይ ረሃብ ሞተው ነበር፡፡ እነዚያ አሰቃቂ ክስተቶች ከአስርተ ዓመታት ጠንካራ ሥራ በኋላ እንዲረሱ ተደርገው ነበር፡፡

ለአብይ ታላቅ እፍረት ፣ የረሀብ ትዕይንት አሁን እንደገና ኢትዮጵያን ያናድዳል ያለፈው መልካም ስራ ሁሉ ክፉኛ ተቀልብሷል፡፡ የኖቤል የሰላም ሽልማቱን መልሶ መስጠት እና በትግራይ ለሠራው ግፍ መልስ መስጠት አለበት፡፡

Abiy seems to have lost control of events. There is anger in Mekelle, where a puppet administration has been installed, about ongoing security issues, including rapes. The threat of rural famine looms large. In the mid-1980s, mass starvation in Ethiopia shocked the world. About 1 million people died. Those horrors were subsequently vanquished by decades of hard work.

To Abiy’s great shame, the spectre of famine now haunts Ethiopia again. The good work of the past is being undone. He should hand back his Nobel peace prize and answer for his actions in Tigray.

Seyoum Mesfin, Ethiopia’s long-serving former foreign minister, was one of the foremost African diplomats of his generation. He was gunned down this month in Tigray by the armed forces of a lesser man – Abiy Ahmed, Ethiopia’s prime minister and Nobel peace prize winner. Some suggest it was the Eritrean military, Abiy’s allies, who killed Seyoum, although their presence in Tigray is officially denied. The circumstances of his death remain murky.

As with much of the unreported, unchallenged murder and mayhem currently occurring in northern Ethiopia, murky is what Abiy prefers. When he ordered the army’s assault on the breakaway Tigray region in November, he blocked the internet, shut out aid agencies and banned journalists. It’s a conflict he claims to have won – but the emerging reality is very different. It’s a war fought in the shadows, with the outside world kept in the dark.

After humanitarian workers finally gained limited access this month, it was estimated that 4.5 million of Tigray’s 6 million people need emergency food aid. Hundreds of thousands are said to face starvation. The UN warns that Eritrean refugees in the Mai Aini and Adi Harush camps are in “desperate need of supplies” and harassed by armed gangs. Some are said to have been forcibly, illegally repatriated.

Access continues to be denied to two other camps, Shimelba and Hitsats, which have been set ablaze. Many of the camps’ residents are believed to have fled marauding Eritrean and Amhara militiamen. Satellite images published by UK-based DX Open Network reportedly show damage to 400 structures at Shimelba. Filippo Grandi, head of the UN refugee agency, points to “concrete indications of major violations of international law”.

There are persistent, unconfirmed reports of massacres, torture, rapes, abductions, and the looting or destruction of centuries-old manuscripts and artefacts across Tigray. Last week, EEPA, a Belgium-based NGO, described a massacre of 750 people at a cathedral in Aksum that reputedly houses the Ark of the Covenant. Ethiopian troops and Amhara militia are accused of the killings at the Church of St Mary of Zion, part of a UN World Heritage site. The report has not been independently verified.

Despite Abiy’s claims that the war is over and no civilians have been harmed, sporadic fighting continues, an analyst familiar with government thinking said. Thousands of people have died, about 50,000 have fled to Sudan, and many are homeless, sheltering in caves. Intentional artillery attacks have destroyed hospitals and health centres in an echo of the Syrian war, the analyst said.

Meeting this month in Mekelle, Tigray’s capital, aid workers complained Ethiopia’s government was still hindering relief efforts and demanded full access. “People are dying of starvation. In Adwa, people are dying while they are sleeping. [It’s] the same in other zones,” a regional administrator, Berhane Gebretsadik, was quoted as saying. But there has been scant response from Addis Ababa.

Official Ethiopian and Eritrean denials that Eritrean forces are operating in Tigray are contradicted by eyewitness accounts. Amid the murk, it seems clear Eritrea’s dictator-president, Isaias Afwerki, has made common cause with Abiy. The two met in Addis Ababa in October, shortly before the war was launched, to discuss the “consolidation of regional cooperation”.

Afwerki is an old enemy who runs a brutally repressive regime. But he shares Abiiy’s hatred of the Tigrayan leadership that dominated the government of former prime minister Meles Zenawi during Ethiopia’s 20-year border war with Eritrea. Abiy, an Oromo from Ethiopia’s largest ethnic group, made peace with Eritrea in 2018, ousted his Tigrayan rivals, and has been feuding with them ever since.

Further evidence of secret alliances comes from Somalia. The Somali Guardian reported this month that 2,500 Somali recruits were treated as “cannon fodder” after being sent to a military base in Eritrea for training, then deployed in Tigray with Eritrean forces. Dozens are reported to have been killed.

International scrutiny of Abiy’s Tigray war has been largely lacking. An exception is the EU, which has indefinitely suspended €88m in aid to Addis Ababa. “We receive consistent reports of ethnic-targeted violence, killings, looting, rapes, forceful return of refugees and possible war crimes,” Josep Borrell, the EU foreign affairs chief, said.

The United Nations and European Union warnings, coupled with the shocking murder of the internationally respected Seyoum Mesfin, may now bring closer scrutiny. I met Seyoum, a co-founder in 1975 of the Tigray People’s Liberation Front, in Addis in 2008. He was a master diplomat. According to Alex de Waal, the Africa specialist, Seyoum was a skilled peacemaker in Rwanda and Sudan who “presided over the rehabilitation of Ethiopia’s international standing” after 1991.

Abiy now risks destroying that standing. “The circumstances of Seyoum’s killing aren’t clear. The Ethiopian government is not a reliable source of information. Eritrea – which may well have carried out the assassinations – is remaining silent. The official report that Seyoum and his colleagues ‘refused to surrender’ is opaque,” De Waal wrote.

He noted that the two other elderly Tigrayans killed alongside Seyoum, aged 71, were Abay Tsehaye, who had just had heart surgery, and Asmelash Woldeselassie, who was blind. This trio hardly posed a physical threat to heavily armed troops.

Abiy seems to have lost control of events. There is anger in Mekelle, where a puppet administration has been installed, about ongoing security issues, including rapes. The threat of rural famine looms large. In the mid-1980s, mass starvation in Ethiopia shocked the world. About 1 million people died. Those horrors were subsequently vanquished by decades of hard work.

To Abiy’s great shame, the spectre of famine now haunts Ethiopia again. The good work of the past is being undone. He should hand back his Nobel peace prize and answer for his actions in Tigray.

Source

___________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Fabled Ark Could be Among Ancient Treasures in Danger in Ethiopia’s Deadly War

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2021

በጦርነት ጊዜ፡ የአባቶቻቸውን ትውልድ ዘልቀው እዚህ በደረሱት በባህላዊ ቅርሶች ላይ የሚሰነዘሩ ጥቃቶች በሕዝቦች ነፍስ ላይ ከፍተኛ ጉዳትን ያደርሳሉ።

Attacks on cultural heritage are devastating in the context of war as they speak of the destruction of the soul of a people, of things which have endured through the ancestors.”

አዎ! የጦርነቱ ዋና ዓላማ ይህ ነበር! ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እና ከዮዲት ጉዲት የከፋ ጥፋትንና ጭፍጨፋን በኢትዮጵያ ነፍስ ላይ በማስከተል ላይ ይገኛል። ያኔ መሀመዳውያኑ ሶማሌዎች፣ ጋሎች፣ ቱርኮችና ግብጾች ነበሩ ከግራኝ አህመድ ጋር ተሰልፈው የነበሩት፤ ዛሬ ኢትዮጵያዊነታቸውን እና ተዋሕዶ ክርስትናቸውን በምስር ወጥ ለውጠው ርካሽ የስጋ ማንነትና ምንነት የተቀበሉትና እራሳቸውን የካዱት አማራዎችና ጋላማራዎች ከግራኝ አህመድ ዳግማዊ ጎን ተሰልፈው የኢትዮጵያን ነፍስ፣ የኢትዮጵያን የጀርባ አጥንት ለመስበር ቆርጠው ተነስተዋል።

አህዛብ ሶማሌው፣ ቤን አሚሩ፣ ኩናማው፣ ድርቡሹ፣ ጋላው፣ ፕሮቴስታንቱ፣ ኢ-አማኒው፣ ይህን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊ ማንነትን ለማጥፋት ተነሳስተው የዘመቱትን ሰባት እርኩሳን ኃይላት ቢደግፍ አይገርመንም፤ የሚገርመን፣ የሚያስደነግጠውና፣ የሚይስለቅሰው ግን “ኢትዮጵያዊ እና ተዋሕዶ ክርስቲያን እንደሆኑ አምነን የተቀበልናቸው ከሃዲዎች ይህን ታሪክ የማይረሳውን፣ ለሰባት ትውልድ የሚያስረግመውን እና ወደ ሲዖል የሚያስገባውን ወንጀልና ግፍ በማበረታት ላይ መሆናቸው ነው። በትግራይ እየተሰራ ያለውን ወንጀል የውጭ ሜዲያዎችና ግለሰቦች በመዘገብ ላይ ናቸው፤ እራሳቸውን ከአክሱም ጽዮን በፈቃዳቸው የነጠሉት እነዚህ ከሃዲዎች ግን ልክ በጎንደር የጥምቀት በዓል ወቅት እንደታየው ዛሬም ይሳለቃሉ፣ በለው! ግፋበት! ግደለው! አፈራርሰው ይላሉ።

የፈረንሳዩ የዜና አውታር AFP ስለትናንትናው የጎንደር የጥምቀት በዓል አከባበር እንዲህ በማለት ተሳለቀብን፦ “Ethiopians flex military muscle during Orthodox Epiphany holiday / ኢትዮጵያውያን በኦርቶዶክስ የጥምቀት በዓል ወቅት ወታደራዊ ጡንቻቸውን አሳይተዋል

ትናንትና በትግራይ ሕዝብ ላይ ሲያሟርቱ የነበሩትና በግራኝ እሳት ተደናገጠው የብልጽግና ካድሬ የሆኑት እነ አባ ገብረ መስቀል ያልታያቸው ውድቀት ይህን ይመስላል! ስለ ተዋሕዷውያን ዕልቂትና ስለ ቅርስ ውድመት የገንዘቡ ቧንቧ እንዳይዘጋባችው ትንፍሽ አይሉም፤ ጭጭ፣ ጸጥ።

የአባ ዘ-ወንጌል ንትንቢት እናስታውስ – ፯/7 የአህዛብ ኅይላት

Tigray’s Rich Heritage is ‘highly Endangered’, Experts Warn, as The Conflict Escalates Near Key Cultural Sites

It has been hidden from view for thousands of years, and its whereabouts never proved. But if the Ark of the Covenant indeed rests in a chapel in northern Ethiopia, this extraordinary religious treasure could be at grave risk from fighting in the area.

The Church of Our Lady Mary of Zion, which reputedly houses the ark – a casket of gilded wood containing stone tablets inscribed with the Ten Commandments, according to the Bible – was the scene of a recent massacre of 750 people, reports filtering out of the country say.

International experts have raised the alarm over the security of the ark and other religious and cultural artefacts as a result of escalating conflict in the Tigray region of Ethiopia.

Among those voicing concern are academics from the Hiob Ludolf Centre for Ethiopian and Eritrean Studies at Hamburg University, who warn that Tigray’s rich cultural heritage is “highly endangered”. In an appeal, they say reports suggest “hostilities are taking place in close proximity to renowned cultural sites”.

They add: “There are reports of looting of manuscripts from Tigrayan churches and monasteries, and warnings that they will … be taken out of Ethiopia to be sold at antiquities markets in other countries.”

The conflict began in early November when Ethiopia’s Nobel peace prize-winning prime minister Abiy Ahmed sent federal forces to attack the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), which ruled the country for almost three decades until 2018. Abiy has accused the TPLF, which has its own military, of seeking to destabilise Ethiopia and holding illegitimate elections. Troops from Eritrea, Ethiopia’s former enemy to the north, have crossed the border to fight alongside Abiy’s forces.

Reliable reports of the fighting and its impact have been scarce due to a communications blackout and lack of humanitarian access, but the UN has warned of mass killings, the displacement of civilians and looting. More than 21,000 people have reportedly fled across the border to Sudan.

Heritage experts readily acknowledge that the humanitarian crisis must take priority over protection of the country’s artefacts and antiquities. But, said Alison Phipps, professor of languages and intercultural studies at Glasgow University, “these are sacred sites and of incalculable value to the history of Christianity and its development in Ethiopia in particular.

“Attacks on cultural heritage are devastating in the context of war as they speak of the destruction of the soul of a people, of things which have endured through the ancestors.”

Catherine D’Andrea, director of the Eastern Tigray archaeological project at Simon Fraser University in British Columbia, Canada, said the region was “truly blessed with numerous and varied forms of tangible and intangible cultural patrimony”.

They include monumental architecture such as the Unesco world heritage site of Aksum, rock-hewn churches and remains of one of the earliest mosques in Africa, which are at high risk of damage, she said. “In addition, there are less visible cultural treasures, including manuscripts, paintings, oral traditions and artefacts held by churches and monasteries scattered throughout rural areas of Tigray. These tend not to be fully documented, so we can’t even begin to calculate the potential losses if destroyed or pillaged.”

Despite the absence of verifiable information, damage from the conflict to the recently reconstructed 7th-century mosque complex at Negash had been clearly documented, said D’Andrea. “It appears that the structure was shelled and images from within are suggestive of looting.”

At the Church of Our Lady Mary of Zion in Aksum, fleeing civilians have said the aim of the attack, in which hundreds of people hiding in the church were brought out and shot, was to remove the ark to Addis Ababa, according to Martin Plaut, a senior research fellow at the Institute of Commonwealth Studies.

The ark is believed by Ethiopian Orthodox Christians to have been brought to Aksum by Menelik, the son of the Queen of Sheba and King Solomon of Israel, after Jerusalem was sacked in 586/587BC and Solomon’s temple destroyed. It has since been guarded by a succession of monks who are forbidden until death to leave the church grounds.

As well as the potential threat to the ark, Eritrean troops were “looting everything they can get their hands on” in the region, Plaut told the Observer. “They’ve also gone through some monasteries and churches, taking Bibles and icons back across the border. It’s absolutely appalling.”

The monastery of Debre Damo, dating from the sixth century and containing painted ceilings and walls, is also reported to have been attacked.

Alessandro Bausi of the Hiob Ludolf Centre said he was “extremely concerned that unique artefacts will be destroyed or lost”. The centre is calling on Ethiopia’s state institutions to do “everything possible to protect the cultural property of Tigray”, and for warring parties “to abstain from attacking the cultural heritage and to respect the integrity of the places, both religious and secular, where this heritage is preserved”.

Source

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱትን እበቀላለሁ | በቀሌን የሚመልስልኝ አምላክ አሕዛብን በበታቼ ያስገዛልኛል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2021

አዎ! አሁን የዘመናችንን አማሌቃውያን አህዛብን በያለንበትና ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ የመበቀል ግዴት አለብን! ከእግዚአብሔር መላእክት ጋር በማበር አሳድደን እንበቀላቸዋለን!

ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል፡፡ [ራዕ. ፲፪÷፲፪]

ሰሜን ኢትዮጵያውያን በተለይ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ዲያብሎስ የእናንተ የሆነውን ኢትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን፣ የጽዮንን ሰንደቅን፣ እና ግዕዝ ቋንቋን ብሎም ድንግል ነፍሳችሁን ሊነጥቃቸው ዳርዳር በማለት ላይ ነውና ዋ! በጣም ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! ተዘጋጁ! እንዘጋጅ! በተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ ማን ጦርነት እንዳወጀበት፣ ማን በሕዝባችን ላይ በታሪክ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀውን ግፍ እየሠራ እንደሆነ፣ የዚህን ግፍ ፈጻሚዎችንና ተባባሪዎቻቸውን አንድ በአንድ እንመዘግባችዋለን እናሳድዳቸዋለን። አሁን ለጊዜው ወደ መኝታ ስንሄድ በቁጣ እንተኛለን፤ የእግዚአብሔር ተዋጊ መላዕክት ሥራዎቻቸውን ይሠሩልናል።

የበቀል ጊዜው ሩቅ አይደለምና ጦርነት አውጀው በሕዝባችን ላይ ግፍ የሚሠሩትን የዘመናችንን ከንቱ ምስጋና-ቢስ አማሌቃውያን አህዛብን ከእግዚአብሔር መላእክት ጋር ሆነን ከቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ጠራርገን እናጠፋቸዋለን፤ በቃ! የመለሳለሻው ጊዜ አክትሟል! ሌላ ነገር ሊኖር አይችልም።

[መዝሙረ ዳዊት ከምዕራፍ ፲፯ – ፳]

አንተ የተጠቃውን ሕዝብ ታድናለህና፥ የትዕቢተኞችን ዓይን ግን ታዋርዳለህ።

ጠላቶቼን አሳድዳቸዋለሁ እይዛቸዋለሁም፥ እስካጠፋቸውም ድረስ አልመለስም።

አስጨንቃቸዋለሁ መቆምም አይችሉም፥ ከእግሬም በታች ይወድቃሉ።

በቀሌን የሚመልስልኝ አምላክ አሕዛብን በበታቼ ያስገዛልኛል።

❖❖❖ የሥላሴ ረድኤት በረከታቸው አይለየን፤ አሜን! (፫) ❖❖❖

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፯]

፩ አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ።

፪ እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።

፫ ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ።

፬ የሞት ጣር ያዘኝ፥ የዓመፅ ፈሳሽም አስፈራኝ፤

፭ የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ።

፮ በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።

፯ ምድርም ተንቀጠቀጠች ተናወጠችም፥ የተራሮችም መሠረቶች ተነቃነቁ፥ እግዚአብሔርም ተቈጥቶአልና ተንቀጠቀጡ።

፰ ከቍጣው ጢስ ወጣ፥ ከፊቱም የሚበላ እሳት ነደደ፤ ፍምም ከእርሱ በራ።

፱ ሰማዮችን ዝቅ ዝቅ አደረገ ወረደም፥ ጨለማ ከእግሩ በታች ነበረ።

፲ በኪሩቤልም ላይ ተቀምጦ በረረ፥ በነፋስም ክንፍ በረረ።

፲፩ መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ፤ በዙሪያውም ድንኳኑ፤ በደመናት ውስጥ የጨለማ ውኃ ነበረ።

፲፪ በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ ደመናትና በረዶ የእሳት ፍምም አለፉ።

፲፫ እግዚአብሔርም ከሰማያት አንጐደጐደ፥ ልዑልም ቃሉን ሰጠ።

፲፬ ፍላጻውን ላከ በተናቸውም፤ መብረቆችን አበዛ አወካቸውም።

፲፭ አቤቱ፥ ከዘለፋህ ከመዓትህም መንፈስ እስትንፋስ የተነሣ፥ የውኆች ምንጮች ታዩ፥ የዓለም መሠረቶችም ተገለጡ።

፲፮ ከላይ ሰደደ ወሰደኝም፥ ከብዙ ውኆችም አወጣኝ።

፲፯ ከብርቱዎች ጠላቶቼ ከሚጠሉኝም አዳነኝ፥ በርትተውብኝ ነበርና።

፲፰ በመከራዬ ቀን ደረሱብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ደገፋዬ ሆነ።

፲፱ ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ።

፳ እግዚአብሔር እንደ ጽድቄ ይከፍለኛል፤ እንደ እጄ ንጽሕና ይመልስልኛል።

፳፩ የእግዚአብሔርን መንገድ ጠብቄአለሁና፥ በአምላኬም አላመፅሁም።

፳፪ ፍርዱ ሁሉ በፊቴ ነበረና፥ ሥርዓቱንም ከፊቴ አላራቅሁም።

፳፫ በእርሱ ዘንድ ቅን ነበርሁ፥ ከኃጢአቴም ተጠበቅሁ።

፳፬ እግዚአብሔርም እንደ ጽድቄ እንደ እጄም ንጽሕና በዓይኖቹ ፊት መለሰልኝ።

፳፭ ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ፤ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ፤

፳፮ ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤ ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ።

፳፯ አንተ የተጠቃውን ሕዝብ ታድናለህና፥ የትዕቢተኞችን ዓይን ግን ታዋርዳለህ።

፳፰ አንተ መብራቴን ታበራለህና፤ እግዚአብሔር አምላኬ ጨለማዬን ያበራል።

፳፱ በአንተ ከጥፋት እድናለሁና በአምላኬም ቅጥሩን እዘልላለሁ።

፴ የአምላኬ መንገድ ፍጹም ነው፥ የእግዚአብሔር ቃል የነጠረ ነው፥ በእርሱ ለሚታመኑት ሁሉ ጋሻ ነው።

፴፩ ከእግዚአብሔር በቀር አምላክ ማን ነው? ከአምላካችን በቀር አምላክ ማን ነው?

፴፪ ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴንም የሚያቃና፥

፴፫ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች የሚያረታ በኮረብቶችም የሚያቆመኝ እግዚአብሔር ነው።

፴፬ እጆቼን ሰልፍ ያስተምራል፥ በክንዴም የናስ ቀስት እገትራለሁ።

፴፭ ለደኅንነቴም መታመኛን ሰጠኸኝ፥ ቀኝህም ትረዳኛለች፥ ትምህርትህም ለዘላለም ታጠናኛለች፥ ተግሣጽህም ታስተምረኛለች።

፴፮ አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም።

፴፯ ጠላቶቼን አሳድዳቸዋለሁ እይዛቸዋለሁም፥ እስካጠፋቸውም ድረስ አልመለስም።

፴፰ አስጨንቃቸዋለሁ መቆምም አይችሉም፥ ከእግሬም በታች ይወድቃሉ።

፴፱ ለሰልፍም ኃይልን ታስታጥቀኛለህ፤ በበላዬ የቆሙትን ሁሉ በበታቼ ታስገዛቸዋለህ።

፵ የጠላቶቼን ጀርባ ሰጠኸኝ፥ የሚጠሉኝንም አጠፋሃቸው።

፵፩ ጮኹ የሚረዳቸውም አልነበረም፤ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ አልሰማቸውም።

፵፪ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊት እፈጫቸዋለሁ፥ እንደ አደባባይም ጭቃ እረግጣቸዋለሁ።

፵፫ ከሕዝብ ክርክር ታድነኛለህ፥ የአሕዛብም ራስ አድርገህ ትሾመኛለህ፥ የማላውቀው ሕዝብም ይገዛልኛል።

፵፬ በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ፤ የባዕድ ልጆች ደለሉኝ።

፵፭ የባዕድ ልጆች አረጁ፥ በመንገዳቸውም ተሰናከሉ።

፵፮ እግዚአብሔር ሕያው ነው፥ አምላኬም ቡሩክ ነው፥ የመድኃኒቴም አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።

፵፯ በቀሌን የሚመልስልኝ አምላክ አሕዛብን በበታቼ ያስገዛልኛል።

፵፰ ከጠላቶቼ የሚታደገኝ እርሱ ነው፤ በእኔም ላይ ከቆሙ ከፍ ከፍ ታደርገኛለህ፥ ከግፈኛ ሰው ታድነኛለህ።

፵፱ አቤቱ፥ ስለዚህ በአሕዛብ ዘንድ አመሰግንሃለሁ፥ ለስምህም እዘምራለሁ።

፶ የንጉሡን መድኃኒት ታላቅ ያደርጋል፥ ቸርነቱንም ለቀባው ለዳዊትና ለዘሩ ለዘላለም ይሰጣል።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: