Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ዛሬውኑ መታሰር ያለበት አረመኔው ግራኝ | ትግራይ ውስጥ ንጹሐን የሉም፣ ቢራቡም እሰይ! ኦሮሚያን ግድ አይሰጣትም!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2021

ይህ አውሬ በአክሱም ጽዮን ብቻ ሺህ የሚሆኑ ምዕመናንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፎ፣ ስለ ምርጫ ያስባል እንዴ? አለመታደል ሆኖ የወደቀ ደካማ ትውልድ ስላለን እንጂ፤ በየትኛውም ሃገር ይህ ወንጀለኛ ባፋጣኝ ታስሮ ይረሸን ነበር። አሃ “ትግራይን ማስገንጠል ነበር የፈለግነው ተሳክቶልናል፤ ስለዚህ ጭፍጨፋውን ቀጥለን ዘወር እንላለን፤ እኛ “ኦሮሚያ” የተባለች ሌላ ሃገር ስለምንቆረቁር ምንም አንሆንም” ነው ነገሩ። ማናባክ የሰጠህ ኦሮሚያ ነው?! በባቢሎን ዱባይ ቪላ ሰርተሃል አሉ፤ አይይ፤ የትም አታመልጣትም፤ ታድነህ እንደ ሽንኩርት የምትከታተፍበት ጊዜ ሩቅ አይደለም፤ አብቅቷል፤ ተፈርዶብሃል! ቆሻሻ!

ቴዲ ፻/100% ትክክል ነው። ሁሉም የእንጭጩ አውሬ አነጋገር “የትግሬ ንጹሐን የሉም፣ መራብና መገደል ሲያንሳቸው ነው፣ ትግራይ የኦሮሙማ ኢትዮጵያ አካል አይደለችም፣” የሚል የአማርኛ ትርጉም ነው የሚሰጠው። መጨረሻ ላይ ረሃብን አስመልክቶ ባልከው ላይ ላክልበትና “ረሃብ በኢትዮጵያ የለም!” ማለታቸውም “ይራቡ ይገባቸዋል!” ብቻ ሳይሆን ለማለት የፈለጉት፤ “ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለችም” ማለታቸውም ነው። ለዚህም እኮ ብዙ የትግራይ ተወላጆች ባሁኑ ሰዓት “ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለችም!” የሚለውን እንጭጭ አቋማቸውን እንደ ማስረጃ ወስደው ሊከራከሩበት ነው። ዛሬ ትግራይ ልክ በአሜሪካ እንደተወረረችው ሶማሊያ፣ ኢራቅ ወይም አፍጋኒስታን ናት፣ “የፀረ-ሽብር ዘመቻ እያካሄድን ነው” ሊሉን ነው። ኦሮሙማው የኢትዮ360 “ተንታኝ” ኤርሚያስ ለገሰ ዛሬም ደግሞ ደጋግሞ “ህወሃት በሽብርተኝነት መፈረጅ አለባት” የሚለው ለዚህ ነው። በነገራችን ላይ ከብል ‘ጽ’ግና እና ሌሎች የኦሮሞዎች ፓርቲዎች ጋር ሲነጻጸር ህወሃት ማህበረ ቅዱሳን ነው። ሃውዜን ላይ ሦስት ሽህ ንጹሐን ትግሬ ወገኖቻችንን በተዋጊ የጨፈጨፈው የደርጉ ለገሰ አስፋው ምንም ሳይሆን ከሁለት ዓመታት በፊት ከረባቱን አስሮ በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በክብር ተቀብሯል፣ አውሬው መንግስቱም ሦስት ልጆቹን ለዶክተርነት አብቅቶ በሃራሬ ይንደላቀቃል። ይህ ነው የሚባል ወንጀል ያልሰሩትና ግራኝን ከድህነት አውጥተው ያሳደጉት፣ ያስተማሩትና ስልጣን የሰጡት እነ አቶ ስዩም መስፍን ግን እንደ ጥንቸል ታድነው ከተገደሉ በኋላ ፎቶዎቻቸው የማህበረሰብ ሜዲያ መሳለቂያ እንዲሆን አድርጓል። ታዲያ ማን ማንን በሽበርተኝነት ይፍረድ እያሉን ነው በአህዛብ መንፈስ ሥር የወደቁት ግብዞቹና አቋምና- መርህ-የለሾቹ እነ ኤርሚያስ ለገሰና ሃብታሙ አያሌው? ወይንስ አብያቸውን እንዳይደፉባቸው ስለሰጉ?

አህመድ፣ ሞፈሪያት ሙፍቲ (ሁሉም አህዛብ መሆናቸውን አንርሳ) እርስበርስ የሚቃረኑት ሆን ብለውና በስልት ነው። እነዚህ ወንጀለኞች ይህን ተናገሩ አልተናገሩ በዚህ ሰዓት ኢሬሌቫንት ነው፤ ሁሉም ባፋጣኝ መጠረግ አለባቸው። ቆሻሻው አብዮት አህመድና መንጋው እንጭጭ ቢሆኑ የሚሠሩትን ሥራ፣ የሚያራምዱትን ዕቅድ ሁሉ አንድ በአንድ በማስተገበር ላይ ናቸው። እኛን በይበልጥ ሊያሳስበንና ሊያስቆጣን የሚገባው የአማራዎችና ትግሬዎች ዕቅድ-የለሽ፣ ብስለት የጎደለውና አርቆ አሳቢ ያልሆነ እንጭጭነት ነው።

እስኪ እንመልከተው፤ ኦሮሞዎቹ ከአማራውም፣ ከትግሬውም ከደቡቡም፣ ከጉራጌውም፣ ከኢሳያስም ጋር በግራና በቀኝ አብረው እየሠሩ ነው። ቀንደኛውን ኦሮሙማ ዘንዶ አብዮት አህመድን እንውሰድ፣ ግራኝን ትግሬዎች ቀልበው አሳደጉት፣ ለዘመዶቹ የኢትዮጵያን ግማሽ ግዛት ቆርሰው ሰጡት፣ በደንብ አጠንክረው ካሳደጉት በኋላ፣ ታንኩንም፣ ባንኩንም፣ ተዋጊ አውሮፕላኑንም አስረክበው ወደ ትግራይ ዋሻቸው አንድም ጥይት ሳይተኩሱ ተመለሱ፣ በሁለት ዓመታት ውስጥ ከአቶ ተወልደ ጋር (አውሮፕላኑ ላይ ተንኮል ቢሰራ ከሚል ስጋት) ትግራይን አቋርጦ በመብረር ወደ አስመራ ብዙ ጊዜ ተመላለስ፤ ከዚያም ጡት አጥብተው ያሳደጉትንና ምስጢራቸውን እንደ ክፍት መጽሐፍ ገልጠው ያሳዩትን ትግሬዎችን ሊጨፈጭፋቸው፣ ሊያሳድዳቸውና ሊያስርባቸው ተመልሶ መጣ። ብዙም ሳይቆይ የአማራን መሬት ለሱዳን ሰጣት፤ የትግሬ ነገር ብቻ ሲሆን ከእንቅልፉ የሚነቃው አማራው ያው እስካሁን “ምን አገባኝ!?” ብሎ ጸጥ ብሏል፤ መለስ ዜናዊን ግን ለሃያ ዓመታት “መሬታችንን ለሱዳን ሰጠብን” ብለው ሲጮሁና ዓለምን ሲያደነቁሯት ነበር። ግብዞች! አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ለወራሪዎቹ ኦሮሞ ተልዕኮ ሲል በአጥፍቶ ጠፊ መንፈስ እራሱን መስዋዕት በማድረግ የትግራይን ሕዝብ ጨፍጭፎ ለመጨረስ ቆርጦ ተነስቷል፣ ዓለምም ሁሉም ነገር እስከሚገባደድ ድረስ የማስጠንቀቂያ መግለጫ ከማውጣት በቀር ምንም እንደማታደርግ ያውቃል፤ የሸለሙትም ለዚህ ነበር፣ ዛሬ የተደበቀውው ለዚህ ነው።

እኔ የማዝነው ግን ይህ አውሬ ትግራዋያን የሚጨፈጨፈው እሱው፣ ሱዳን ኢትዮጵያን እንድታጠቃ የፈቀደውና ያዘዘው እሱው ታዲያ ትግሬ ወገኖቼ “እኛ ከሱዳን ጎን ነን!” ማለታቸው “ከገዳያችን ከአብዮት አህመድ ጎን ነን” እንደማለት አይሆንባቸውምን? እየተፈጸመው ባለው ግፍና ሰቆቃ ስሜታዊ ቢሆኑ ይገባኛል፤ ግን ሰፋ አድርገውና አርቀው ማሰብ አለባቸው እኮ! ልክ አማራው “በለው ግደለው!” እያለ ከወንጀለኛው የአህዛብ (ሰ) አራዊት ጎን እንደቆመው ትግሬውም ሱዳንን ሲደግፍ ከዚሁ የግራኝ አህዛብ (ሰ) አራዊት ጎን እየቆመ እኮ ነው! ቢጫና ቀዩን የቻይና ባለ አምስት ማዕዘን (ፔንታግራም ) ኮከብ ባንዲራ “ትግራይ! ትግራይ!” እያሉ ሲያውለበልቡም አሁንም የሉሲፈራውያኑን ወኪል ግራኝ አብዮት አህመድን እያጠናከሩትና እያስደሰቱት እኮ ነው። አውሬው የሚፈልገው በተለይ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የሆኑት ትግራይ ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውንና ምንነታቸውን እንዲክዱና ሰሜናውያኑ አቅመ-ቢስ የአረቦች መጫወቻዎች እንዲሆኑ ማድረግ እኮ ነው! እስኪ ተመልከቱት “የውጭ ኃይል ይግባ! የተባበሩት መንግስታት ይግባ! ባይድን ይርዳን ወዘተ” ስንል እኮ ልክ እነ ግራኝና ሞግዚቶቹ የፈለጉት ወጥመድ ውስጥ እንድንገባ ተገድድን እኮ! ለማንኛውም አሁን አንገብጋቢው እና በጣም አጣዳፊ የሆነው ተግባር አብዮት አህመድን እና ኢሳያስን ባፋጣኝ መጠራረጉ ላይ ነው። የኢትዮጵያ ወደፊት ያሳስበኛል የምንል ከሆነ ብቸኛው መፍትሔ ይህ ነው! የግብጹ ፕሬዚደንት አል-ሲሲ ግብጽን ለማዳን መሀመድ ሙርሲን ባፋጣኝ መጥረግ ነበረበት። ግብጾች እንደ እኛ የዋሆች/ሞኞች አይደሉም ልባሞች ናቸው!

_________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: