የደብረ ዳሞ ገዳም ታላቅ አባት አባ ገብረ ሊባኖስ በግራኝና ኢሳያስ ተገድለው ሰማእትነትን ተቀብለዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2021
በደብረ ዳሞ ፲፪/12 የመድፍ ቀላሃዎች በገዳሙ ግቢ ተገኘተዋል፣ ሦስት የቅኔ ተማሪዎች ተገድለዋል፣ የአባቶች ቤቶች ፈራርሰዋል።
❖❖❖ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን ፥ ገዳዮቹን እግዚአብሔር ይበቀላቸው!❖❖❖
እንደተለመደው በሚቀጥሉት የጥርና የካቲት ቀናት ነገሮች ከባድ ይሆናሉ፤ ውጭ ያለነውንም ጨምሮ ብዙ አስጨናቂ ፈተናዎች ይገጥሙናል፤ የአህዛቡ ዓለም ሁሌ ይህን ወቅት የሚመርጠው ለዚህ ነው ፥ ነገር ግን ሁሉም ነገር በጎ እንደሚሆን መስሎ ነው ዛሬ ሌሊት ተሰምቶኝ የነበረው፤ የትግራይ ሕዝብ በአቡነ አረጋዊ መሪነት በጠላቶቹ ላይ ድል ይቀዳጃል።
____________________________
Leave a Reply